ፍትሕ እና ዋስትና እፈልጋለሁ – ኃይሌ ገብረሥላሴ – ቢቢሲ / አማርኛ

ከ 31 ደቂቃዎች በፊት በዘመናዊው ዓለም የኢትዮጵያ ስም በበጎ እንዲነሳ ካደረጉ ሰዎች መካከል ኃይሌ ገብረሥላሴ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ሰው ነው። ኃይሌ በአገሪቱ ውስጥ ከህጻን እስከ አዋቂ የሚታወቅና ስሙ ዘወትር የሚነሳ ድንቅ አትሌት ነው። ኃይሌ በሩጫው መስክ የአገሩን ገጽታ በታላላቅ የዓለም መድረኮች ላይ በአውንታዊ መልኩ ሲያስነሳና ሲያስወድስ ቀይቶ ጎን ለጎንም በተለያዩ የኢንቨሰትመንት ዘርፎች ላይ በመሰማራት በጥረቱ ያገኘውን […]

በትግራይ ምርጫ ለመሳተፍ የሚፈልጉ በሦስት ቀናት ውስጥ እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ – ቢቢሲ/አማርኛ

27 ሀምሌ 2020 ከቀሪው የአገሪቱ ክፍል በተለየ ስድስተኛውን ዙር ምርጫ ለማካሄድ በተወሰነበት በትግራይ ክልል ውስጥ በሚካሄደው ምርጫ ለመወዳደር የሚፈልጉ የፖለቲካ ድርጅቶችና ግለሰቦች እንዲመዘገቡ ጥሪ እንደቀረበ ተገለጸ። በቅርቡ በክልሉ ምክር ቤት የተቋቋመው የትግራይ ምርጫ ኮሚሽን ጽህፈት ቤት በመጪው ነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ ሊካሄድ በታቀደው ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ፓርቲዎች ጥሪ አቅርቧል። በዚህም መሰረት ኮሚሽኑ ነሐሴ መጨረሻ […]

የውሃ ሙሊቱ ያን ያህል ቀላል ነበር አይደለም እንዴ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

July 27, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/108751 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታው በመገባደድ ላይ ነው፡፡ ያን ያህል ምስጢር ባይሆንም አለቅጥ ንሮ የሰነባበተውን የዲፕሎማሲ ቴምፕሬቸር በመጠኑም ቢሆን ለማቀዝቀዝ ታስቦ በለሆሳስ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሊትም አስራምስት ቀናት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን መንግሥት ሀምሌ 15 ቀን 2012 ዓ.ም ለመላ አገር-ወዳድ ኢትዮጵያውያንና ለአለም-አቀፉ ሕብረተ-ሰብ በይፋ እንዳበሰረ ሰማን፡፡ […]

የኮሮናቫይረስ ክትባት መድሃኒት መጀመሩን ‘ሞደርና’ የተባለ ኩባንያ አስታወቀ

Source: https://amharic.voanews.com/a/covid-vaccine-7-27-2020/5519159.htmlhttps://gdb.voanews.com/c3d3a420-cc31-4397-92b5-c2ecf24a03f3_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpg ሐምሌ 27, 2020 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ሞደርና የተባለው የባዮቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ አንድ አዲስ የኮሮናቫይረስ ክትባት መድሃኒት፣ በ30,000 ጎልማሶች ላይ ሙከራ መጀመሩን አስታውቋል። ከብሄራዊ የአለርጂና የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ጋር በመተባበር፣ ሙከራው ዛሬ የተጀመረው፣ በሳቫና ጆርጂያ መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል። ሳቫና በሀገቱ ዙሪያ ካሉት፣ በርካታ የሙከራ ቦታዎች፣ አንዱ ነው ተብሏል። የቫይረሱ ክትባት እንዲሞከርባቸው ከቀረቡት ስዎች ግማሾቹ፣ […]

በአቶ ዳውድ ኢብሳ ቤት አካባቢ እየተከናወነ ያለው ነገር ምንድን ነው? ቢቢሲ/አማርኛ

26 ሀምሌ 2020 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀ-መንበር የሆኑት የአቶ ዳውድ ኢብሳ ቤት በፌዴሬል ፖሊስ መከበቡን የፓርቲው ቢሮ ኃላፊ አቶ ገዳ ኦልጅራ ለቢቢሲ ተናገሩ። አቶ ገዳ በአቶ ዳውድ ኢብሳ ቤት አካባቢ የሚገኘው የጸጥታ ኃይል የሊቀመንበሩን ደኅንነት ለመጠበቅ መሰማራቱን ከፖሊስ መስማታቸውንም ለቢቢሲ ተናግረዋል። የአቶ ዳውድ ኢብሳ ቤት መከበብን ለቢቢሲ ያረጋገጡት አቶ ገዳ የታጠቁ ኃይሎች በመኖሪያ ቤቱ […]

የአቶ ልደቱ ጤና፣ የአቶ በቀለ የረሃብ አድማ እንዲሁም የአቶ ደጀኔ በኮሮና መያዝ – ቢቢሲ / አማርኛ

27 ሀምሌ 2020 ከሳምንታት በፊት የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ፖለቲከኞች መካከል የተወሰኑት ዛሬ ችሎት ፊት ቀርበዋል። በዚህም መሰረት ከኢዴፓ አቶ ልደቱ አያሌው ለመጀመሪያ ጊዜ በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኝ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ የጤናቸው ጉዳይ ተነስቶ ነበር። የኦፌኮው አቶ በቀለ ገርባ ደግሞ ዛሬ የችሎት ቀጠሮ የነበራቸው ሲሆን ባለቤታቸው ለቢቢሲ እንደተናገሩት አቶ በቀለ ከቅዳሜ ጀምሮ ምግብ አልበላም […]

“የታሰርኩት በምርጫ እንዳልሳተፍ ነው” አቶ በቀለ ገርባ

July 27, 2020 Source: http://wazemaradio.com ዋዜማ ራዲዮ – ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያና እሱን ተከትሎ ከተፈጠረው ሁከት ጋር በተያያዘ በእስር ላይ የሚገኙት እውቅ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አቶ በቀለ ገርባና ልደቱ አያሌው ዛሬ ሰኞ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የዋዜማ ሪፖርተሮች ተከታትለዋል። ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ሞት፣ ሁከትና ብጥብጥ በቁጥጥር ሥር ውለው በሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊሰት ኮንግረስ […]

ሰበር ዜና – የአነግ ሸኔ ማዕከላዊ ኮሚቴ የግንባሩን ሊቀመንበር ጃል ዳዉድ ኢብሳን ከስልጣን በማዉረድ በምክትላቸዉ ጃል አራርሶ ቢቂላ እንዲተኩ መወሰኑ ተነገረ

July 27, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/108755 ሰበር ዜና °°° ጃል ዳዉድ ኢብሳ ከስልጣን እንዲወርዱ የግንባሩ ማዕከላዊ ኮሚቴ የወሰነበት ምክንያቶች ፦ 1ኛ. ከማዕከላዊ ኮሚቴዉ እዉቅና ዉጭ ከህውሃት/ወያኔ ጋር አጋርነት ፈጥረዉ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸዉ ታሪካዊ ስህተት በመሆኑ። 2ኛ. በአንድ በኩል ሰላማዊ ይትግል ስልትን በሌላ በኩል ደግሞ የትጥቅ ትግልን እንዳማራጭ ወስደዉ መንቀሳቀሳቸዉ እና ጫካ ላለዉ ኦነግ ሰራዊት አሁንም አመራር መስጠት […]

Ethiopia dam filling impact ‘limited’ – if no drought – SciDev.Net 12:21

27/07/20 First filling of the Grand Ethiopian Renaissance Dam was completed. Data analysis shows that Egypt will not be severely affected by the first stage of the filling of the dam. Copyright: Hailefida, (CC BY-SA 4.0) Speed read Ethiopia completes first phase of dam filling schedule Downstream Sudan, Egypt fear floods, droughts Technical negotiations over […]

Dam it: Fighting over Nile water – GZERO Media 18:21

July 27, 2020 Alex Kliment and Carlos Santamaria Two weeks ago, Ethiopia started filling the Grand Ethiopian Renaissance Dam on the upper Nile river, a $4.6 billion hydroelectric project that aims to bring electricity to tens of millions of energy-starved Ethiopians. Egypt and Sudan cried foul, warning that doing so too quickly will leave their […]