ደርግ – ጐሠኛ አገዛዝ ወይስ በኦሮሞ ተወላጆች የበላይነት ይመራ የነበረ አገዛዝ? (ከይኄይስ እውነቱ)

2020-09-17 ደርግ – ጐሠኛ አገዛዝ ወይስ በኦሮሞ ተወላጆች የበላይነት ይመራ የነበረ አገዛዝ? ከይኄይስ እውነቱ ‹‹መስከረም 2/1967 በኢትዮጵያ የሲኦል በር ተበርግዶ የተከፈተበት ወይስ የለውጥ ፋና የተለኮሰበት? ደርግ አፍቃሪ ኢትዮጵያ ወይስ የኦሮሞ ብሔርተኞች?›› በሚል ርእስ 3 ሰዓት የሚጠጋ ግሩም ዝግጅት በርዕዮት ሜዲያ ተላልፎ አድምጬአለሁ፡፡ እንደ አንድ አድማጭ በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩትን ኢትዮጵያውያንና አዘጋጁን ቴዎድሮስን ከልቤ አመሰግናለሁ፡፡ ሆን ተብሎም ይሁን […]
በመተከል አማራ ላይ የተካሄደው ፍጅት ብአዴን በፕሮግራም ይዞ የታገለለት ዓላማ ነው! (አቻም የለህ ታምሩ)

2020-09-17 በመተከል አማራ ላይ የተካሄደው ፍጅት ብአዴን በፕሮግራም ይዞ የታገለለት ዓላማ ነው! አቻም የለህ ታምሩ ጎጃም የነበረው መተከል አማራ የሚታረድበት ቄራ የሆነው ብአዴን ፕሮግራም ቀርጾ ባደረገው ትግል ነው። መተከል ከጎጃም ተወስዶ እንዲህ አማራ የሚታተድበት ቄራ የሆነው አማራው ከሌሎች ነገዶች ጋር ተሰባጥሮ የሚኖርባቸውን አካባቢዎች ሁሉ የአማራው ጉድ ብአዴን በ1986 ዓ.ም. ባሳተመው ድርጅታዊ ፕሮግራሙ ላይ «ነፍጠኛውና ትምክህተኛው […]
ስለ ዐማራ ለመጮኽ ዐማራ መሆን አይጠበቅብኝም። ሰው መሆን በቂ ነው!!! [ ዘመድኩን በቀለ ]

2020-09-17 ስለ ዐማራ ለመጮኽ ዐማራ መሆን አይጠበቅብኝም። ሰው መሆን በቂ ነው!!! [ ዘመድኩን በቀለ ] እንዴት ነህ አማራ? «ዘውድአለም ታደሰ» እንዴት ነህ ግዮኑ – እንዴት ነህ አማራ አንት የታሪክ ዶሴ – አንት የሰሜን ጮራ ተነሳብህ አሉ – የተሳለ ሳንጃ – የጨከነ ካራ እንዴት ነህ አማራ? ገደሉህ ይሉኛል – አረዱህ ይሉኛል ህመምክን ስሰማ – መንፈሴን ያመኛል […]
“ታከለን በማስጨነ…ቅ ተብሎ የቀረበብን ክስ አስቂኝ ነው…!!!” (ስንታየሁ ቸኮል)

2020-09-17 “ታከለን በማስጨነ…ቅ ተብሎ የቀረበብን ክስ አስቂኝ ነው…!!!” ስንታየሁ ቸኮል ♦ ለመስከረም 12 በዕለተ ማክሰኞ ….የዋስትና መብት ይሰጥ ወይስ ይቅር የሚለውን ለመወሰን ተቀጥሯል። ግን ….በችሎቱ እነ እስኬ ምን አሉ ! •ስንታየሁ …ታከለን በማስጨነ…ቅ ተብሎ የቀረበብን ክስ አስቂኝ ነው። ***” ታከለ በመንግስት ስልጣን ተቀምጦ ሲባልግ ማስጨነቅ ስራችን ነው”። የድሃ ኮንዶሚኒየም ሲዘረፍ ..መሬት ሲወረር ….ታሪካዊ ቅርስ ሲፈርስ….ድሃ […]
በመተከል ዞን በተፈጸመ ጥቃት ከ80 በላይ ክርስቲያኖች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን እማኞች ገለጡ…!!! (ማህበረ ቅዱሳን)

2020-09-17 በመተከል ዞን በተፈጸመ ጥቃት ከ80 በላይ ክርስቲያኖች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን እማኞች ገለጡ…!!! ማህበረ ቅዱሳን በመተከል ዞን በተፈጸመ ጥቃት በቡለንና ወንበራ ወረዳዎች ብቻ ከ80 በላይ ክርስቲያኖች በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሲሆን በስድስት ወረዳዎች ሃምሳ ሁለት አብያተ ክርስቲያን መዘጋታቸውን በአካባቢው የሚኖሩ ክርስቲያኖች ገለጡ። በማንዱራ ወረዳ 16፣ በድባጢ ወረዳ 7፣ በወንበራ 5፣ በዳንጉር 15፣ በጉባ 7 እና […]
የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት ማክበር እና ማስከበር ያልቻለ መንግሥት ስለ ልማት እና ብልፅግና የማውራት የሞራል ልዕልና ሊኖረው አይችልም! – ኢዜማ

September 17, 2020 – Konjit Sitotaw የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት ማክበር እና ማስከበር ያልቻለ መንግሥት ስለ ልማት እና ብልፅግና የማውራት የሞራል ልዕልና ሊኖረው አይችልም! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አባላት እና አመራር በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በግፍ በተገደሉ ዜጎች የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀን ለተጎጂ ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን። ኢዜማ በክልሉ በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚደረሰው ተደጋጋሚ […]
በቤኒሻንጉል ክልል ባልታጠቁ ሲቪሎች ላይ የደረሱትን ጥቃቶች፣ ግድያዎች እና መፈናቀሎችን ሙሉ በሙሉ ያወግዛል- ኢሰመኮ

September 17, 2020 የኢሰመኮ ይፋዊ መግለጫ ***************** በቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል የተከሰተውን ግድያ እና መፈናቀል አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ ***************************************** (አሶሳ፤ መስከረም 7 ቀን 2013 ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኮሚሽኑ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የፀጥታ መደፍረሶችን ተከትሎ ያጋጠሙ ክስተቶች እጅግ አሳስበውታል፡፡–ኮሚሽኑ ከክልሉ ከመተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ አጳር ቀበሌ እንዲሁም […]
በቤንሻንጉል ጉምዝ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ከክልሉ የፀጥታ ኃይሎች አቅም በላይ አልነበረም – መከላከያ ሚኒስቴር

September 17, 2020 የመከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ መግለጫ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የተፈጠሩ ችግሮችን ለማረጋጋት የመከላከያ ሰራዊት በወሰደው ሁሉን አቀፍ ዘመቻ በግጭት ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ከ25 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ መኖሪያቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀኔራል መሀመድ ተሰማ ሰሞነኛ ጉዳዮችን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ተከታዩን ብለዋል ፦ – በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር […]
Saving the Critically Endangered Liben Lark in Ethiopia – BirdLife International 09:45

15 Sep 2020 By Lewis Kihumba Forming part of the Ethiopian Highlands in Southern Ethiopia is the Liben Plain, an Important Bird and Biodiversity Area. These plains hold one of only two known populations of the Critically Endangered Liben Lark Heteromirafra archeri, one of the oldest species of lark in the world, with only 50 […]
Ethiopia brings migrants home amid concern over Saudi camps – Thomson Reuters Foundation News 14:54

September 17, 20201:55 PM Ethiopia brings some migrants home as concern over Saudi camps grows By Emeline Wuilbercq ADDIS ABABA (Thomson Reuters Foundation) – Ethiopia will repatriate nearly 2,000 migrants from Saudi Arabia in the coming weeks, a government minister said on Thursday, amid growing international concern over conditions in migrant detention camps. Ethiopia is […]
