The violence in Ethiopia Africa is a Country 13:11

09.14.2020 By Beza Tesfaye The imminent and existential danger to Ethiopia is not Abiy Ahmed and an oppressive government. It is violent ethno-nationalism. The deadly violence that rocked Ethiopia this summer following the death of artist Hachalu Hundessa has been a subject of much speculation and contention. The facts as we know them are that […]
ኢትዮጵያ 7.1 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት ከተመድ ጋር ተፈራረመች – EthiopianReporter.com

የተመድ የኢትዮጵያ ተወካይ ካትሪን ሶዚ (ዶ/ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ሐሙስ ጳጉሜን 5 ቀን 2012 ዓ.ም. ስምምነት ተፈራርመዋል 13 September 2020 ዮሐንስ አንበርብር ኢትዮጵያ ለመጪዎቹ አምስት ዓመታት የልማት ፕሮጀክቶች የምታውለው የ7.1 ቢሊዮን ዶላር የዕርዳታ ስምምነት፣ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጋር ተፈራረመች። ስምምነቱ ጳጉሜን 5 ቀን 2012 ዓ.ም. በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴና በተመድ […]
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሺህ በላይ ደረሰ

On Sep 13, 202082 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 162 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 413 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 64 ሺህ 301 ደርሷል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የ17 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በዚህም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ […]
የኦነግ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳውድ ኢብሳን ከፓርቲው ማገዱን አስታወቀ።

September 13, 2020 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሥራ አስፈጻሚ የድርጅቱን ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳን ከፓርቲው ማገዱን አስታወቀ። – የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ቀጀላ መርዳሳ ዛሬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ አቶ ዳውድ በፓርቲው አንድነትና ሰላማዊ ትግል ላይ እየፈጠሩት የነበረውን ችግር ለመቅረፍ ተደጋጋሚ ጥረቶች ቢደረጉም ያሉባቸውን ችግሮች ከማስተካከል ይልቅ ፓርቲውን የመከፋፈልና አንጃ የመፍጠር አካሄዶችን ሲከተሉ ቆይተዋል። […]
የግብፅና ሱዳን ሚዲያዎች የአገሮቹን ባለሥልጣናት ጠቅሰው ባሠራጯቸው ዘገባዎች፣ በቀጠሮው ቀን ድርድሩን የመጀመር ፍላጎት እንደሌላቸው አመላክተዋል።

የግብፅና ሱዳን ሚዲያዎች የአገሮቹን ባለሥልጣናት ጠቅሰው ባሠራጯቸው ዘገባዎች፣ በቀጠሮው ቀን ድርድሩን የመጀመር ፍላጎት እንደሌላቸው አመላክተዋል። Reporter Amharic ሰኞ መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም. ዳግም ይጀመራል ተብሎ ቀጠሮ የተያዘለት የህዳሴ ግድብ ድርድር፣ የመካሄዱ ጉዳይ አጠራጣሪ እንደሆነ ተሰማ። ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት እያካሄዱ የነበረው ድርድር የአሥር ቀናት ፋታ ከወሰደ በኋላ ሰኞ መስከረም 4 ቀን 2013 […]
2012፡ ከጃዋር መሐመድ እስከ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም፡ የ2012 አይረሴ ንግግሮች።

13 መስከረም 2020, 07:54 EAT 2012 ዓ. ም. ኢትዮጵያ እንደተቀረው ዓለም ሁሉ በኮሮናቫይረስ የተፈተነችበት፣ በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶች የተቀሰቀሱበት፣ ብሔራዊ ቤተ መንግሥቱ ለሕዝብ ክፍት የሆነበት፣ ትግራይ ክልላዊ ምርጫ ያካሄደበትም ነበር። ባሳለፍነው ዓመት ከነበሩ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ፣ የምጣኔ ሀብት፣ የስፖርትና ሌሎችም ሁነቶች ጋር በተያያዘ እነማን ምን አሉ? በዓመቱ ጎልተው ከወጡ ንግግሮች መካከል ዐሥሩን መርጠናል። የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ […]
በኢትዮጵያ የመጀመርያው የኮረና ቫይረስ መመርመርያ ኪት ማምረቻ ፋብሪካ ዛሬ ተከፍቷል!
September 13, 2020 ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ የተመረቀው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መመርመሪያ ኪት ማምረቻ ፋብሪካ ውጤታማ እንዲሆን ከፍተኛ ስራ ለሰሩት ዶ/ር አርከበ እቁባይ ምስጋና አቅርበዋል። – በኢትዮጵያ የመጀመርያው የኮረና ቫይረስ መመርመርያ ኪት ማምረቻ ፋብሪካ ዛሬ ተከፍቷል! – ፋብሪካው በኢትዮጵያና በቻይናው ቪጂአይ ሀልዝ ትብብር የተቋቋመ ሲሆን በዓመት 10 ሚሊየን ኪቶችን ያመርታል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የፋብሪካው […]
First-ever poll of English-speaking Israelis – Arutz Sheva 08:01
First-ever poll of English-speaking Israelis: Anglos seek to organize politically Poll finds half of the respondents consider themselves Right-wing, a quarter in the political Center, with almost another quarter Left-wing. Arutz Sheva Staff , 13/09/20 14:51 New olim arrive in Israel on Nefesh B’Nefesh flightYoni Kempinski Over half (52%) of English-speaking Israelis, known as ‘Anglos’, […]
Ethiopia opens facility to make coronavirus test kits – The Washington Post 09:47
By Elias Meseret | AP September 13, 2020 at 9:41 a.m. EDT ADDIS ABABA, Ethiopia — With increasing cases of COVID-19, Ethiopia has opened a facility to produce kits to test for the coronavirus and says its researchers are working to develop and test a vaccine. The company producing the testing kits is a joint venture with […]
ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ዙርያ የግብፅን አቋም እንድትቀበል ለማድረግ ያሰበ ነው፣ ይህም ስሜት የማይሰጥ ነው – ኸርማን ኮህን

September 12, 2020 – Konjit Sitotaw አምባሳደር ኸርማን ኮህን አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከምትሰጠው ድጋፍ ውስጥ ከፊሉን ለመቁረጥ መወሰኗን ተችተዋል! እ.አ.አ ከ1989 እስከ 1991 የአሜሪካ አፍሪካ ጉዳዮች ሀላፊ የነበሩት ኮህን ድርጊቱ “ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ዙርያ የግብፅን አቋም እንድትቀበል ለማድረግ ያሰበ ነው፣ ይህም ስሜት የማይሰጥ ነው” ብለዋል። Herman J. Cohen @CohenOnAfrica U.S. suspension of economic development assistance to put pressure […]
