ይድረስ በኦሮሙማ የሽብርተኝነት ወንጀል ለተከሰስከው ‘የቀበሮ ጉድጓድ መልዕክተኛው መሪዬ!” (ከኤርምያስ ለገሰ)

2020-09-12 ይድረስ በኦሮሙማ የሽብርተኝነት ወንጀል ለተከሰስከው ‘የቀበሮ ጉድጓድ መልዕክተኛው መሪዬ!”           (ክፍል አንድ)   ከኤርምያስ ለገሰ መሪዬ እስክንድር፣ እንኳን ለኢትዮጵያ አዲሱ አመት በአምላክ ፍቃድ አደረሰህ። በሰላም አደረሰህ ማለት የተሳነኝ በሁለት ምክንያቶች ነው። ዛሬ በአንተና የትግል አጋሮችህ ላይ የቀረበውን የሽብርተኝነት ክስ መጪው አመት ጨለማው የማይገፍበት ሆኖ ስለተሰማኝ ነው። እንዲሁም ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ተስፋ […]

መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም. እና የተደበቀው የደርግ ታሪክ …!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-09-12 መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም.  እና የተደበቀው የደርግ ታሪክ …!!! አቻምየለህ ታምሩ አብዮት ተካሄደ እየተባለ ሲነገር የሰማውን ሳይመረምር ሲደግም የኖረ ሁሉ ከ46 ዓመታት በፊት መስከረም  2 ቀን 1967 ዓ.ም.  ደመዎዝ ለማስጨመር የተሰባሰቡ ሻለቆችና የበታች መኮንኖች ስብስብ  የሆነው ደርግ የመንግሥቱን ሥልጣን ከቀዳማዊ  ኃይለ ሥላሴ በኃይል ቀምቶ አብዮት ያካሄደ ይመስለዋል። እውነታው ግን ሌላ ነው። ደርግ የቀዳማዊ […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Humanitarian impact – Situation Update No. 12, as of 2… Office for Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA).

Source: Office for Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Humanitarian impact – Situation Update No. 12, as of 2 September 2020 Cases have risen exponentially in the last two weeks, with Addis Ababa counting a total of 31,979 cases followed by Oromia with 6,603 cases GENEVA, Switzerland, September 12, 2020/APO Group/ — […]

From berbere ribs to spiced corn: Marcus Samuelsson’s recipes for a late-summer barbecue – The Guardian 06:04

Marcus Samuelsson’s street food barbecue: ribs, corn, greens. Photograph: Lizzie Mayson/The Guardian. Food styling: Kitty Coles. Prop styling: Anna Wilkins.Marcus Samuelsson’s street food barbecue: ribs, corn, greens. Photograph: Lizzie Mayson/The Guardian. Food styling: Kitty Coles. Prop styling: Anna Wilkins. For your final barbecue of the season, be it outdoors or inside: spicy grilled street corn, […]

Africa in the news: Sudan peace deal, Ethiopia elections, and Eastern and Southern Africa… Brookings Institution 07:33

Payce Madden Saturday, September 12, 2020 Africa in Focus Sudan signs peace deal with Darfur rebel groups On Monday, August 31, Sudan’s government and the Sudan Revolutionary Front, a major coalition of rebel groups, agreed to a peace deal to end 17 years of conflict in Darfur. The peace agreement seeks to end fighting in […]

A controversial regional election win in Ethiopia has raised the stakes for its federal system

By Samuel Getachew Mekelle, Ethiopia Tigray People Liberation Front (TPLF), the ruling party for one of Ethiopia’s autonomous states, has been declared the winner of a controversial regional election held on Wednesday (Sept. 9). It comes just a week after the Ethiopian House of Federation declared the election as “null and void”, asserting that the […]

በምርጫ ሂደቱ ባንሳተፍም ከውጭ ሁኜ እንደታዘብኩት ከሞላ ጎደል ጥሩ ነበር ማለት ይቻላል – አብርሐ ደስታ ( አረና)

September 11, 2020 ትንሽ ስለ ትግራይ ምርጫ! – አብርሐ ደስታ ( አረና)–“ሰሞኑን ስለ ትግራይ ምርጫ ጥሩ ነገር እየፃፍክ ነው። ዓረና በምርጫው አለመሳተፉ ተፀፀትክ እንዴ?” የሚል ጥያቄ ቀርቦልኛል።አልተፀፀትኩም ግን ተቀብያለሁ!– ትግራይ ምርጫ አካሂዳለች። ምርጫው የፌደራል መንግስት ትእዛዝ ባላከበረ መልኩ የራሷን ፀጥታ አስከብራ በተናጠል የተደረገ በመሆኑ ትግራይ ዲ ፋክቶ ስቴት መሆኗ ማሳያ ነው ማለት ይቻላል። By default, Tigrai […]

ኢትዮጵያ – መስከረም 1/2013 ዓ/ም – 789 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል።

September 11, 2020 – Konjit Sitotaw ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 12,164 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 789 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 63,367 ደርሷል። በሌላ በኩል 384 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ስሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 24,024 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል። መስከረም 1/2013 ዓ/ም የተደረገ ላብራቶሪ ምርመራ – 12,164 በቫይረሱ የተያዙ – 789 ህይወታቸው ያለፈ […]

ሕወሓት በትግራይ ክልላዊ ምርጫ 98.2 በመቶ በማግኘት አሸናፊ ሆኗል

September 11, 2020 – Konjit Sitotaw ሕወሓት በትግራይ ክልላዊ ምርጫ 98.2 በመቶ በማግኘት አሸናፊ ሆኗል። ቢቢሲ – በትግራይ ጳጉሜ 4/2012 በተደረገው ክልላዊ ምርጫ ሕወሓት በአብላጫ ድምጽ አሸነፈ! የክልሉ የምርጫ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሙሉ ወርቅ ኪዳነማርያም ለቢቢሲ እንደተናገሩት ሕወሓት ከአጠቃላይ የመራጮች ድምጽ 98.2 በመቶ በማግኘት አሸናፊ ሆኗል። በዚህም የተነሳ የክልሉ ምክር ቤት ካለው መቀመጫ 152 ወንበር በሕወሓት የተያዘ ሲሆን 38 […]