ቋንቋና አብዮት

Posted on September 9, 2020 by መስፍን ወልደ ማርያም መስፍን ወልደ-ማርያም (Mesfin Wolde-Mariam) ጳጉሜን 2012 ሁለት የአብዮት መሪዎች፣ ሌኒንና ማኦ ስለቋንቋና ሰለአብዮት እየተበሳጩ ጽፈዋል፤ አብዮት ስድነትን አዝሎ ይመጣል፤ ስለዚህም አብዮተኛ ሁሉ ቋንቋ ፈጣሪና የቋንቋ ወጌሻ ይሆናል፤ አብዛኛዎቹ የቋንቋ ወጌሻዎች ገና ከመሀይምነት በቅጡ ያልወጡ ናቸው፤ ነገር ግን እነዚህ ጊዜ የሰጣቸው መሀይሞች ተማርን በሚሉት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ […]
How is COVID-19 transforming global value chains? Lessons from Ethiopia and Vietnam – The World Bank 15:51

Francesca de Nicola Jonathan Timmis Asya Akhlaque |September 10, 2020 Operations on the Saigon Newport Corporation (SNP) container terminal in Vietnam. Credit: Igor Grochev/Shutterstock.com Global value chains (GVCs) have powered economic transformation by enabling developing countries to specialize and catalyze growth and job creation. But COVID-19 poses unprecedented challenges to global value chains by disrupting […]
የአማራ ሕዝብ በልዩ ሁኔታ ስለመበደሉ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ እየተፈፀመ ያለው በደል ጉልህ ምስክር ነው…!!! (የአሥራት ሚድያ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ)

2020-09-10 የአማራ ሕዝብ በልዩ ሁኔታ ስለመበደሉ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ እየተፈፀመ ያለው በደል ጉልህ ምስክር ነው…!!! (የአሥራት ሚድያ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ) * …. ለአብነት ያህል ከሀጫሉ ግድያ ማግስት የወቅቱ የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የነበሩት ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የተለያዩ ባለስልጣናት አሥራት ከሀጫሉ ግድያ በኋላ ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ ፕሮግራም አስተላልፏል ብለው ወንጅለውታል። ይሁንና አሥራት ሚዲያ ከሀጫሉ ግድያ ቀደም ብሎ […]
Trafigura investment in Somaliland is a win for Ethiopia – The Africa Report 14:14

By Rémy DarrasPosted on Thursday, 10 September 2020 20:12 Against the backdrop of an explosion of demand for hydrocarbons, the Swiss trader Trafigura signed a contract with Somaliland to both supply and invest in its port infrastructure. The race to supply Ethiopia with hydrocarbons is on-going. While Djiboutian authorities laid the foundation stone for the […]
US Intervenes in Dispute Between Ethiopia and Egypt – Vice (US) 08:58

A River Nile dam project has caused tension between Ethiopia, Egypt and Sudan. Ethiopia has now moved forward with the project before reaching an agreement with either country. SG by Samuel Gebre September 10, 2020, 8:55am Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi and Sudans President Omar Al Bashir take part in […]
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ
September 9, 2020 – Konjit Sitotaw ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አድርገው ሾሙ።ሹመቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል። Office of the Prime Minister – Ethiopia@PMEthiopia ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት […]
Ethiopia, UN Sign Five-Year Cooperation Agreement

Post published:September 9, 2020 ADDIS ABABA – Government and the United Nations in Ethiopia today signed a strategic framework document that describes the collective response of the UN System in the country to national development priorities. The UN Sustainable Development Cooperation Framework which runs from 2020 to 2025 aims to help the East African nation […]
የሀሰት ትርክትና ጥላቻን በተለያዬ መንገድ ለመቀልበስ ያለመ ዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት መመስረቱ ተገለፀ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጳጉሜ 4 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ… September 9, 2020 የሀሰት ትርክትና ጥላቻን በተለያዬ መንገድ ለመቀልበስ ያለመ ዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት መመስረቱ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጳጉሜ 4 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ… Post published:September 9, 2020 የሀሰት ትርክትና ጥላቻን በተለያዬ መንገድ ለመቀልበስ ያለመ ዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት መመስረቱ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጳጉሜ […]
ባለፉት 24 ሰዓታት 916 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ17 ሰዎች ሕይወት አልፏል

ባለፉት 24 ሰዓታት 916 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ17 ሰዎች ሕይወት አልፏል Post published:September 9, 2020 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 15 ሺህ 561 የላብራቶሪ ምርመራ 916 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 61 ሺህ 700 መድረሱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር […]
የብሄር ፖለቲካ አደገኝነት – ገለታው ዘለቀ

September 8, 2020 Geletaw Zelleke explains the dangers of ethnic politics
