የቅዱስ ሲኖዶሱ መግለጫ እንዲሁም ዘመድኩንና ዘበነ ሲመዘኑ

September 3, 2020 – Mereja.com መጋቢ ስርዓት ጌታቸው ዘለቀ ከኒውአርክ፣ ኒውጀርሲ በሚስያስተላልፉት ብስራተ ገብርኤል ቴሌቪዥን ላይ ቀሲስ አስተርአየጽጌ በውይይት መልክ ያቀረቡን መልዕክት አቅርበንላችኋል። በዚህ አጋጣሚ መጋቢ ስርዓት ጌታቸው ዘለቀ በሚያስተላልፉ መርኃግብር ለቤተክርስቲያን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ አንገብጋቢ ጉዳዮችን እያነሱ ምዕመናን ግንዛቤያቸውን እንዲያዳብሩ የሚያደርጉት አስተዋጽኦ የሚደገፍና የሚበረታታ ነው።
አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ ለመፍጠር መሞከሯ በሞራልም በዲፕሎማሲም አግባብነት የሌለው ነው

September 3, 2020 – Konjit Sitotaw ‹‹አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ ለመፍጠር መሞከሯ በሞራልም በዲፕሎማሲም አግባብነት የሌለው ነው›› ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአ.አ.ዩ. የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ – (ኢፕድ) አሜሪካ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቷ አማካይነት ከገንዘብ ጋር ተያይዞ የገለጸችው ጉዳይ በሞራልም በዲፕሎማሲም አግባብነት የሌለው መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ […]
Exclusive: Ethiopia tried to silence its own citizens stuck in hellish Saudi detention centres – The Telegraph 07:16
Migrants were warned to shop sharing accounts of the horrific conditions because it was causing ‘distress’ for families and wider community By Zecharias Zelalem and Will Brown 3 September 2020 • 12:05pm A document leaked to The Telegraph shows that the Ethiopian government tried to silence hundreds of its own citizens stuck in hellish detention […]
Trump’s tweets are felt in Ethiopia. Washington should use its power wisely – The Guardian 03:33

Mekonnen Firew Ayano Anti-democratic attitudes in America helped to scrub our election, while US-Nile geopolitics could become a powder keg US Secretary of State Mike Pompeo with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali after a meeting in Addis Ababa in February. Photograph: Andrew Caballero-Reynolds/AFPGlobal development is supported by Thu 3 Sep 2020 08.30 BST When […]
Ethiopia’s escalating regional political crisis has roots in its federal system – Quartz 18:42

Et tu? Ethiopia’s prime minister Abiy Ahmed and, now former, defense minister Lemma Megersa back in April 2018. By Mulugeta G Berhe (PhD) Senior Fellow, World Peace Foundation, Fletcher School of Law and Diplomacy at Tufts, Tufts University3 hours ago The political crisis in Ethiopia is not showing signs of abating. Ongoing riots in Oromia […]
የኢትዮጵያውያን ሀገራዊ ሥልጡን ሕዝባዊ አንድነት (ኢ.ሀ.ሥ.አ) መግለጫ

Ethiopians\’ Citizen Democratic Union | Union Citoyenne Démocratique des Éthiopiens www.slttunhzb.netsh1@ttomar.net ዜመ_ኢ-1_20121221_ዐማርኛ ዜና ፡ መግለጫ ። በእሳት ፡ ጨዋታ ። _______ ለንደን ፥ ነሐሴ ፡ 21 ፡ ቀን ፥ 2012 ፡ ዓ.ም. ። የአፍሪቃ ፡ ኅብረት ፡ «በ2012 ፡ ዓ.ም. ፡ የጠመንጃን ፡ ድምፅ ፡ ከአፍሪቃ ፡ ምድር ፡ ማጥፋት» ፡ በሚል ፡ መሪ ፡ ቃል ፥ በመላ፟ ፡ አፍሪቃ ፡ ሰላምን ፡ የማስፈን ፡ ዐላማውን ፡ ዐልሞ ፡ በሚጣጣርበት ፡ በዚህ ፡ ወቅት ፥ የአፍሪቃ ፡ አለኝታና ፡ መዲና ፡ የኾነችዪቱ ፡ ኢትዮጵያ ፥ በ2012 ፡ ዓ.ም. ፡ በፀረ ፡ ሀገራዊ ፡ (ፀረ ፡ ዐማራ) ፡ የግድያ ፡ ዘመቻ ፡ […]
Ethiopia-ፀጋዬ ገ/መድህን በህይወት ባይኖርም ሞቷል ብዬ አልልም ክፍል 7
የአእምሮ ምጥቀት (IQ) ምንድን ነው?

2 መስከረም 2020 ሰሞኑን በማህበራዊ መገናኛ ብዙኀን ላይ የኢትዮጵያውያንን የአእምሮ ምጥቀት መለኪያ (Intelligence Quotient) የሚያሳይ መረጃ ወጥቷል በሚል በርካቶች ሲቀባበሉት ነበር። በርካቶች በወቅቱ ሲወያዩበት የነበረው ኢትዮጵያውያን በአስተሳሰብ ችሎታ ማነስ ከበርካታ የዓለማችን አገሮች ሁሉ ዝቅ ብለው መገኘታቸውን ነበር። ይህ መረጃ የኢትዮጵያውያን የአእምሮ ምጥቀት ተመዝኖ 63 መሆኑን ያሳያል። የኢትዮጵያውያን የማሰብ እና ነገሮችን የመረዳት የአዕምሮ አቅም (አይ ኪው) […]
ታሪክ የፖለቲካ ማሳለጫ መሣርያ ሲሆን….?!? (እውነት ሚድያ)

2020-09-02 ታሪክ የፖለቲካ ማሳለጫ መሣርያ ሲሆን….?!? እውነት ሚድያ ስለ አንዲት አገር እጅግ የተራራቁና የተጣረሱ ‹‹ታሪኮች›› ሲጻፉ ይውላሉ፣ ያድራሉ፤ በተለያዩ አካላት፣ ለተለያዩ ዓላማዎች፡፡ ይህ ትውልድም ሁሉን በጨረፍታ እያነበበና እየሰማ የትኛውን ማመን እንዳለበት ግራ ተጋብቷል፤ በመስቀልኛ ቦታ ላይ ቆሞ ወዴት መታጠፍ እንዳለበት በማለም ላይ ነው፡፡ ታሪካችን ግን የመገናኛ፣ የመነጋገርያና የመግባቢያ ዐውድ እንጂ የእርስ በርስ መናቆርያ (የጦርነት) ሜዳ […]
መስመር ላይ – ለአሜሪካ ሲባል ኢትዮጵያ ጥቅሟን አሳልፋ አትሰጥም/ ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ

መስመር ላይ – ለአሜሪካ ሲባል ኢትዮጵያ ጥቅሟን አሳልፋ አትሰጥም/ ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ/የአባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ/ Abbay Media
