ቆንጂት ተክሉ/ ትርሲት ማን ናት ???ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ቆንጂት ተክሉ/ ትርሲት ማን ናት ??? ማሳሰብያ፡ የመጀምርያው ፎቶ፡ቆንጂት ተክሉ ስትሆን ሁለተኛው ገነት ግርማና ቆንጂት የሁለተኛው የኢሕአፓ ጉባኤ በቋራ፤ሶስተኛው ቆንጂት ከነትጥቋ እና ሌላው ቆንጂት ገበሬውን በማንቃትና በማስተማር ላይ ተሰማርታ ነው።በ አዲስ አበባ ህቡዕ ገብታ በቤት ሰራተኝነት ስትሰራ በአሰሳ መያዟን በተመለከተ ራሷ ከጻፈችው በመጥቀስ እንጀምር ። ” ግብረ ሰይሉ የሚፈጸመው እዚያው […]
በደቡብ ክልል ግጭት የተጠረጠሩ መያዛቸው ተገለፀ

ህዳር 30, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን፣ አማሮ፣ ዴራሼ፣ ኧሌና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች እና በአካባቢያቸው ተፈጥሮ በነበረው ግጭት በቀጥታና በተዘዋዋሪ እጃቸው አለበት ያላቸውን 137 ተጠጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። በደቡብ ክልል ግጭት የተጠረጠሩ መያዛቸው ተገለፀ By ቪኦኤ
ሕገ መንግስቱን እና ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ 31 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል

Nov 30, 2020
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ ልዩ ስብሰባ (ክፍል 1)

Nov 30, 2020
ጠ/ሚ ዐቢይ ከተወካዮች ም/ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ

ህዳር 30, 2020 መለስካቸው አምሃ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ አዲስ አበባ — ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መንግሥታቸው በትግራይ ክልል ህግ ለማስከበር በወሰደው እርምጃ በሰላማዊ ኗሪዎች ህይወት ላይ ጉዳት እንዳላደረሰ ገለጽ። ሠራዊቱ በኃላፊነትና በተጠያቂነት መንፈስ እንደሚሰራም ተናግረዋል። ለዓለማቀፍ ወዳጆችና ለኢትዮጵያውያንም መልዕክት አስተላልፈዋል። በሌላ በኩል የህወሓት መሪ ደ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ትናንት ማታ የስልክ ላይ የጽሁፍ መልዕክት እንደላኩለት የገለጸው ሮይተርስ፣ ኃይሎቻቸው […]
አጥፊው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ከጎረቤት ሀገር ጋር ለማጋጨት የተለያዩ ሙከራዎች አድርጓል (ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ)

30/11/2020
በፓርላማው አብዝቶ ቢጠይቅም ጠቅላዩ ዛሬም ህወሀትን “አሸባሪ!!!” በሚለው ግብሯን በሚገልጸው ስሟ ሊጠሯት አልደፈሩም…!! (ዘመድኩን በቀለ)

30/11/2020 በፓርላማው አብዝቶ ቢጠይቅም ጠቅላዩ ዛሬም ህወሀትን “አሸባሪ!!!” በሚለው ግብሯን በሚገልጸው ስሟ ሊጠሯት አልደፈሩም…!! ዘመድኩን በቀለ … የሚያስደንቀው ነገር… አጅሪት ህወሓት ዛሬም በተከበረው ፓርላማና በፓርላማው አባላት ዘንድ “ አሸበርቲ ” የሚለው የማእረግ ስሟ አልተሰጣትም። እንዲሰጣትም ፍላጎት ያለም አይመስልም። … አቢቹም ያን ሁሉ እነ አልሸባብ፣ እነ ቦኮሃራም፣ እነ አልቃይዳ እንኳ ያልሠሩትንና የልፈጸሙትን፣ እጅግ አደገኛና ነውረኛ በሰው […]
“ሕወሓት እና ኦነግ ሽኔ ለምንድነው በሽብርተኝነት የማይፈርረጁት? ምንድነው የቀረው? ሽብርተኝነት ከዚህ በላይ ምንድነው?” (ያሬድ ሀይለማርያም)

30/11/2020 “ሕወሓት እና ኦነግ ሽኔ ለምንድነው በሽብርተኝነት የማይፈርረጁት? ምንድነው የቀረው? ሽብርተኝነት ከዚህ በላይ ምንድነው?” ያሬድ ሀይለማርያም የሽብርተኛው ሕወሓት የፋይናንስ ድርጅቶችን በህግ ለመጠየቅ መንግሥት ምን ያህል ቁርጠኛ ነው? 2ኛ/ የአለም አቀፍ ማህበረሰቡ፤ በተለይም UN በማይካድራ እና በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ የተፈጸሙትን በሰው ዘር ላይ የተነጣጠሩ እና የጦር ወንጀሎች የራሱን ባለሙያዎች ልኮ እንዲያረጋግጥ መጋበዝ፣ 3ኛ/ የህውሃት ባለሥልጣናት፣ የጦር […]
ከለውጡ በፊት በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ ባሉ ማዕረጎችና ስልጣኖች የትግራይ የበላይነት እንደነበር ተገለጸ

November 30, 2020 ከለውጡ በፊት በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ ባሉ ማዕረጎችና ስልጣኖች የትግራይ የበላይነት እንደነበር ተገለጸ
ህወሓት ከነ አስተምህሮው ከኢትዮጵያ ምድር መጥፋት አለበት!!

November 30, 2020 ከሐረር ፍትህና ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ [ሐፍዴፓ] የተሰጠ መግለጫህዳር ፳፩ ቀን ፳፻፳በቅድሚያ ከግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. ጀሞሮ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዉያን ላይ ታሪክ ይቅር የማይለዉ ክህደት ሲፈፅም የኖረው ህወሓት የተሰኘን የጠባብ ጎሰኞች ቡድን የሚገባዉን ዉርደት ባስተማማኝ ሁኔታ እና ፍጥነት ላከናነቡት እና ለታላቋ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ጎህ ለቀደዱልን ዉድ ኢትዮጵያውያን መለዮ ለባሾች […]