Ukraine issues travel warning for Ethiopia – Ukrinform 02:58

Ukrainian multimedia platform for broadcasting Saturday, 21 November 2020, 05:15 Ukraine issues travel warning for Ethiopia 20.11.2020 09:47 The Ukrainian Foreign Ministry has advised Ukrainian citizens to refrain from traveling to Ethiopia due to the escalation of the security situation in the north of the country. According to Ukrinform, a respective recommendation has been published […]
The politics of power and ethnic federalism has boiled over into conflict in Ethiopia Quartz01:44

By Yohannes Gedamu Lecturer of Political Science, Georgia Gwinnett CollegeNovember 20, 2020 For three years, between 2015 and early 2018, there were popular protests across Ethiopia, but particularly in the country’s two largest regions—Oromia and Amhara. The popular discontent was driven by the 27-year-long marginalization of most ethnic groups, massive corruption that bankrupted the state, […]
UN chief calls for ‘humanitarian corridors’ to help civilians caught in the Ethiopia conflict – AFP – SBS
Ethiopian refugees who fled fighting in the Tigray Region receive snacks at the border in Sudan’s eastern Gedaref State, on 20 November, 2020 Source: Getty The UN secretary-general says the situation in Ethiopia is a “matter of enormous concern”. Updated Updated 33 mins ago Share UN chief Antonio Guterres has called for the opening of […]
Ethiopian Ambassador Denies Brutality Against Civilians in Tigray Conflict Zone Sputnik07:06

Ethiopian Ambassador Denies Brutality Against Civilians in Tigray Conflict Zone © AFP 2020 / JOHN MACDOUGALL 10:03 GMT 20.11.2020 MOSCOW (Sputnik) – The Ethiopian government forces have been conducting the offensive in the rebel northern Tigray region with “maximum care” for its civilian population, Ethiopia’s Ambassador to Russia Alemayehu Tegenu said in an interview amid […]
አቃቤ ሕግ በአቶ ልደቱ ላይ የክስ ማሻሻያ እንዲያቀርብ ታዘዘ – ቢቢሲ / አማርኛ

20 ህዳር 2020, 17:44 EAT ዐቃቤ ሕግ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የብሔራዊ ምክር ቤት አባል በሆኑት ፖለቲካኛው አቶ ልደቱ አያሌው የክስ ማሻሻያ እንዲያቀርብ ታዘዘ። አዳማ በሚገኘው በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምሥራቅ ሸዋ ችሎት አቶ ልደቱ መቅረባቸውን ለቢቢሲ የተናገሩት የኢዴፓ ሊቀ መንበር አቶ አዳነ ታደሰ ፍርድ ቤቱ የቀረበባቸው ክስ ተመልክቶ ተሻሽሎ እንዲቀርብ ማዘዙን ገልጸዋል። አቶ አዳና […]
ቲቦር ናዥ፣ ማይክ ራይነር በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ

ህዳር 21, 2020 ሰሎሞን አባተ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዥ እና ኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥትና በህወሓት መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት የዩናይትድ ስቴትስ ዋና ግብ ወጊያው ፈጥኖ እንዲቆም፣ ሰላም እንዲመለስ፣ የሲቪሎች ደኅንነት እንዲጠበቅ መጣር መሆኑን የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዥ አስታውቀዋል። ትግራይ ክልል […]
አስከፊ ደረጃ ላይ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ በኢትዮጵያ

November 20, 20 አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ – አስከፊ ደረጃ ላይ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ በኢትዮጵያ! ህዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም
Ethiopian government: troops battling forces from Tigray region take two towns – Reuters 11:33

November 20, 202011:21 AM By Reuters Staff NAIROBI (Reuters) – Ethiopian troops battling rebel forces from the northern Tigray region have taken the towns of Axum and Adawa and are advancing on the town of Adigrat 116 kilometres (72 miles) from the Tigrayan capital of Mekelle, the government said late on Friday. “Many fighters of […]
ጥቃቱን የጀመሩት በወልቃይት አማራዎች ላይ ነው። የማይካድራው ጭፍጨፋ የዓይን እማኝ

November 20, 2020 “መጀመሪያ ላይ ጥቃቱን የጀመሩት በወልቃይት አማራዎች ላይ ነው። ንጹሐን ሰዎችን በየመንገዱ እየደበደቡ፤ በሳንጃ አንገታቸውን እየቀሉ ሲገሏቸው ተመልክቻለሁ። ሰው ሮጦ እንዳያመልጥ እንኳን መንገዱ በሚሊሻ ተከቧል። ሩጠው ለማምለጥ የሚሞክሩትን በጭካኔ በጥይት እየመቱ ገድሏቸዋል።………” የማይካድራው ጭፍጨፋ የዓይን እማኝ (ኢ ፐ ድ) – መላ ሰውነቱ ይንቀጠቀጣል፤ ከንፈሩ ደርቋል። ለሁለት ቀናት ምግብ አላገኘም። ድንጋጤ አለቀቀውም። ከማይካድራ ግድያ […]
ስለኔ የሚነገረው ሁሉ ዉሸት ነው – ዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም

November 20, 2020 ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖም ችግሩ በሰላም እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል፡ ችግሩ ወደዚህ ደረጃ እንዳይደርስ፣ ጦርነት እንዳይኖር ብዙዎቻችን ቀደም ብለን ከፍተኛ ግፊት ስናደርግ ነበር፡፡ ስለኔ የሚነገረው ሁሉ ዉሸት ነው !
