የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ፀሃፊ ለግጭቱ መነሻ ምክንያት፣ ለግጭቱ መስፋፋት እና ለደረሰው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ህወሓትን ተጠያቂ አደረጉ።

November 20, 2020 – ምንሊክ ሳልሳዊ የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ፀሃፊ ለግጭቱ መነሻ ምክንያት፣ ለግጭቱ መስፋፋት እና ለደረሰው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ህወሓትን ተጠያቂ አደረጉ። Briefing With Assistant Secretary for African Affairs Tibor P. Nagy and U.S. Ambassador to Ethiopia Michael A. Raynor on the Situation in Ethiopia’s Tigray Region Tibor P. Nagy, Jr., Assistant SecretaryBureau […]
Ethiopia’s war: The last gasp of minority ethnic chauvinism and pseudo-democracy – Daily Maverick 15:39

By Abdi Ismail Samatar• 19 November 2020 The war has already claimed thousands of lives, mainly civilians caught in the crossfire, and mimics the cruel war between Eritrea and Ethiopia two decades ago that wasted over 120,000 lives. (Photo: EPA-EFE/LENI KINZLI) Less For too long, Ethiopian political history has been dominated by the elites of […]
Heartbreaking stories from refugees fleeing Ethiopia violence – United Nations (Press Release) 16:51

© UNHCR/Hazim ElhagInsecurity in the Tigray region of Ethiopia is driving people into Hamdayet in Sudan. 19 November 2020Migrants and Refugees In a briefing to journalists on Thursday, a senior UN humanitarian official in Sudan recounted moving testimony from refugees who are crossing the border from Ethiopia in their thousands, fleeing fighting in Tigray province. […]
WHO Chief Denies Ethiopia’s Claims He Backs Dissident Region – AFP

November 20 2020 6:32 AM WHO chief Tedros Adhanom Ghebreyesus, the world’s highest-profile Tigrayan, on Thursday denied accusations by Ethiopia’s army chief that he was lobbying for and seeking to arm leaders in the conflict-torn dissident region. Prime Minister Abiy Ahmed unleashed a military campaign in the northern region on November 4 with the declared […]
አማራን ለማጥቃት ተብሎ የሚሰራ ሴራ ዉሎ አድሮ ሁሉንም ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም!!! (ሚኪ አምሀራ)

19/11/2020 …ትህነግ የጦርነት ዝግጅት ሲያደርግ “አማራን ነዉ የሚ,ወጋው” ተብሎ እጅ አጣጥፎ የተቀመጠ መንግስት ለሀገሪቱ ትልቁ የመከላከያ እዝ (የሰሜን እዝ በአስር ሽህ የሚቆጠሩ የሰለጠኑ ወታደሮችን በግድያና በተለያየ መንገድ ማጣት፣ ለቁጥር አዳጋች የሆነ መሳሪያ መዝረፍ ብሎም የተቋም መፍረስ አደጋ ተደቅኖበታል! ይሄ መንግስት ተብየ የማይገባዉ ነገር አለ፡፡ መተከል ላይ አማራ ሲጨፈጨፍ እያድበሰበሰ ባለፈ ቁጥር አካባቢዉ ከቁጥጥሩ ዉጭ እየሆነ […]
አሻዴ ሀሰንና የክልሉ የፀጥታ ኃላፊዎች በክልሉ ለሚጠፋው ህይወት ተጠያቂ ሊሆኑ ይገባል (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

19/11/2020 በቤንሻንጉል ጉምዝ በድንባጤ ወረዳ ዛሬም እንደ ትናንቱ በአማራ ተወላጆች ላይ ጥቃት እንደደረሰ እየተሰማ ነው፡፡ በዚህ ክልል ውስጥ በተለይ ባለፉት ሁለት ዓመታት በአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ላይ ዘግናኝ በደሎች እየተፈፀሙ ይገኛል፡፡ የፌዴራሉም ይሁን የክልል መንግስታት ተቀዳሚ ተግባራቸው የዜጎችን የመኖር ዋስትና ማስጠበቅ ነው፡፡ የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ያልቻለ ግለሰብ ስልጣኑን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡ ወይም ለሚጠፋው የሰው ልጅ ህይወት ተጠያቂ […]
የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ፡- የአምባሳደር ዶ/ር ተስፋዬ ሐቢሶ ታሪካዊ ደብዳቤ እና ምስክርነት (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ)

19/11/2020 እንደ መንደርደሪያ ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ለሕዝቦቿ ነጻነት ክቡር ደማቸውን በአንድነት ያፈሰሱት የትግራይና የአማራ ጀግኖች- ዘውግን/ቋንቋን መሠረት ያደረገው የክልል ወሰን ምክንያት የጋራ ታሪካቸውን አጨልሞባቸው፣ የተለያዩ ሕዝቦች አድርጎ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ባይተዋር እንዲሆኑ ፈርዶባቸዋል፡፡ የዚህ የልዩነት ጦስ ደግሞ በአማራና በትግራይ ክልል ወሰን መካከል የጠብና ቁርሾ ምክንያት ኾኗል፡፡ ይህ የወሰን ጠብና ቁርሾ መፍትሔ ሳያገኝም ከሰሞኑን የትግራይ ክልል ሠራዊት በመከላከያ […]
ባህር ዳር ለሁለተኛ ጊዜ በሮኬት ተጠቃች

November 20, 2020 የአማራ ክልል መንግስት መቀመጫ በሆነችው ባህር ዳር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የሮኬት ጥቃት መድረሱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። በህወሓት ኃይል እንደተተኮሰ የተነገረው የሮኬት ጥቃት በከተማይቱ የተፈጸመው ከለሊቱ ሰባት ሰዓት ከ40 ገደማ መሆኑን የክልሉን መንግስት የጠቀሰው የአማራ ቴሌቪዥን ዘገባ ያመለክታል። በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ እስካሁን በግልጽ አልታወቀም ተብሏል። ባለፈው ሳምንት አርብ በባህር ዳር አውሮፕላን ተመሳሳይ […]
Ethiopia Confirms 499 New Coronavirus Infections, 6 Deaths

November 19, 2020 Ethiopian Monitor ADDIS ABEBA – Ethiopia has registered 499 more COVID-19 cases on Thursday, bringing the national tally to 104, 427. At least 5, 200 coronavirus tests have been carried out over the past twenty-four hours in the country to identify the new positive cases, according to the ministry’s daily Covid-19 report. […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ የፀጥታ ችግር በመኖሩ የንጹሃን ዜጎች ህልፈትና የንብረት መውደም ምክንያት ሆኗል።
November 19, 2020 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ የፀጥታ ችግር በመኖሩ የንጹሃን ዜጎች ህልፈትና የንብረት መውደም ምክንያት ሆኗል።
