Ethiopia’s troubled history explains why all-out civil war is possible – Quartz 03:33

By Francesca Baldwin & Heike I Schmidt November 10, 2020 Ethiopia’s government, under prime Minister Abiy Ahmed, is carrying out a military offensive in Tigray, Ethiopia’s most northern state. A six-month state of emergency has been declared in the region. Dozens of casualties have been reported amid fears that 9 million people are at risk […]

በትግራይ የዛሬ ሁኔታ

ህዳር 10, 2020 ሰሎሞን አባተ መቀሌ ዋሺንግተን ዲሲ — የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በፊዴራል መንግሥቱና በክልሉ ሃይሎች መካከል የሚካሂደውን ውጊያ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ተማጸነ። ሮይተርስ ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ እንዳመለከተው ቁጥራቸው ሁለት ሺህ አምስት መቶ የሚሆኑ ሰዎች ውጊያውን ሸሽተው ወደ ሱዳን ተሰደዋል፤ ቁጥሩ ይጨምራል ብለው እንደሚሰጉ ነው የሱዳን ባለሥልጣናት ያስገነዘቡት። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ Embed […]

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከቪኦኤ ጋር

ህዳር 10, 2020 አዲስ ቸኮል የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ድሬዳዋ — የሶማሌ ክልል አስተማማኝ ሰላም እንዳሰፈነና የፌዴራል መንግሥትንም በሚጠበቅበት ሁሉ ለመደገፍ ዝግጁ እንደሆነ አስታወቀ። የክልሉ ተጠባባቂ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “በትግራይ ክልል እየተወሰደ ነው” ያሉት ህግን የማስከበር ዘመቻ በአጭር ጊዜ ይጠናቀቃል ብለው እንደሚያምኑ ገልጸዋል። የትግራይ ክልል የድርድር […]

በፌዴራሉ መንግስትና በትግራይ ክልል መካከል ያለው ችግር የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር አሳስቦኛል አሉ

November 10, 2020 The Chairperson of the African Union Commission Moussa Faki Mahamat በፌዴራሉ መንግስትና በትግራይ ክልል መካከል ያለው ችግር የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽ ሊቀመንበር አሳስቦኛል አሉ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት በኢትዮጵያ ወታደራዊ ግጭቱ መባባሱን ተከትሎ ስጋት እንዳደረባቸው መግለጻቸውን የአፍሪካ ሕብረት ዘገበ። የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመድ በሰጡት ሁለተኛ መግለጫ “በኢትዮጵያ ወታደራዊ […]

ሠራዊቱን ከውስጥ ለማፍረስ የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ አዲስ አበባ በሚገኘው የመገናኛ ሀላፊ አማካኝነት ወደነሱ አዙረዋል – ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ

November 10, 2020 ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መገለጫ ሰጥተዋል። ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉትን የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ የዝግጁነት አቋም ላይ ይገኛሉ ብለዋል፡፡ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉት የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአካል አግኝተው መመለሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ሌ/ጄኔራል ባጫ ፥ በሰሜን እዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈጸውን ጥቃት አስመልክተው እንደገለጹት ፣ በሠራዊቱ […]

ወልቃይት፣ የትሕነግ ስስ ተረከዝ! – (ጌታቸው ሽፈራው)

November 10, 2020 ወልቃይት፣ የትሕነግ ስስ ተረከዝ! (ጌታቸው ሽፈራው_ ከወር በፊት ፍትሕ መፅሔት ላይ የወጣ) ጦረኝትና የአጋር ርሃብ – ‹‹የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (ትሕነግ)›› የመጣበት መንገድም ሆነ የታጠፈባቸው የፖለቲካ ኩርባዎች፣ ጮኸው የሚነግሩን የበላይነትና ጦረኛነት የተጠናወተው የመሆኑን አንድመታ ነው፡፡ ‹እውነትም ትግልም በእኔ መንገድ ብቻ› የሚለው ድርቅናው እንኳ፣ በ‹ፓዎር ድርቅ› እያሰቃየው ነው፡፡ ካፈጣጠሩ እስከ አፈፃፀሙ ‹ሰጥቶ […]

ግጭቶች ቆመው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ድርድር ይጀመር – ኦፌኮ

November 10, 2020 የፖለቲካ ሁኔታው ወደ የእርስ በርስ ውግያ መሸጋገሩ የሃገሪቱን የወደፊት እጣ ፋንታ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ አድርሶታል፤ ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ። ግጭቶች ቆመው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ድርድር ይጀመር ሲል ኦፌኮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። በሰሜን ኢትዮጵያ እየተወሰደ ያለው እርምጃ የሚቆመው በህወሓት ውስጥ ያሉ ወንጀለኞች ለፍርድ ሲቀርቡ ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት […]