የፈራነው ነገር መጣ ተመልሶ…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

04/11/2020 የፈራነው ነገር መጣ ተመልሶ…!!! ያሬድ ሀይለማርያም ጦርነት ክፉ ነገር ነው፤ በጀብደኝነት የሚፈጸም ነገር አይደለም። በተለይም እንደ እርስ በርስ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም። አንደኛ ማቆሚያው አይታወቅም። ሁለተኛ ደግሞ ማዶና ማዶ ሆነው የሚገዳደሉት ወንድማማቾች ናቸው። ባለፉት አምሳ እና ስልሳ አመታት ውስጥ ኢትዮጵያ በማያባራ የእርስ በርስ ጦርነቶች በመቶሺ የሚቆጠሩ ልጆቿን ተነጥቃለች። ዛሬም ከታሪክ ባልተማሩ እና በውይይት የአገሪቱን […]
በሸዋ ደራ ጀማ ወንዝ አካባቢ የኦነግ ሸኔ አባላት ጥቃት ለመፈፀም እየተዘጋጀ እንደሆነ ተሰማ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ

ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም… November 4, 2020 በሸዋ ደራ ጀማ ወንዝ አካባቢ የኦነግ ሸኔ አባላት ጥቃት ለመፈፀም እየተዘጋጀ እንደሆነ ተሰማ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋከ400 በላይ የኦነግ ታጣቂዎች ጀማ ወንዝ መቲ ቀበሌ ላይ ሰፍሮ እንደሚገኝ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሻራ ሚዲያ ገልፀዋል። በደራ ደጀንና ሸበል በረንታ በርሀማ ቦታዎች ላይ ጥቃት […]
አካባቢን በንቃት በመጠበቅ ከልብ በኾነ ለቅሶ ወደ ፈጣሪ በመጮኽ ጸሎት የሚደረግበት ጊዜ ነው – ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ሐራ ዘተዋሕዶ November 4, 2020 ከኅዳር 1 እስከ 7 ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ በቅዱስ ሲኖዶስ የታወጀውን፣ ምእመናን በየአጥቢያቸው እየተገኙ እንዲሳተፉ ጥሪ አስተላለፉ፤ በግድያ እና ማፈናቀል ተጎድተው በምግብ እና በሰላም ዕጦት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ላሉ ወገኖቻችን፣ ሕዝብ እና መንግሥት እንዲደርስላቸው ተማፀኑ፤ በተለይ በዓመታዊ በዓላት፣ በቅርሶች እና በምእመናን ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ወጣቱ ተገቢውን ፍተሻ በማካሔድ አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ […]
ሂዩማን ራይትስ ዎች በትግራይ ክልል የተቋረጠው የቴሌኮምንኬሽን ግንኙነት ወደ መደበኛ አገልግሎት እንዲመለስ ጠየቀ

November 4, 2020 62 ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ሂዩማን ራይትስ ዎች፤ የኢትዮጵያ የፌደራል እና የክልል ባለስልጣናት ጸጥታን በተመለከተ የሚወስዷቸው እርምጃዎች፤ የዜጎቻቸውን “መብት በሚጠብቅ መልክ ሊሆኑ እንደሚገባ” አሳሰበ። የሀገሪቱ ባለስልጣናት በትግራይ የተቋረጠውን የቴሌኮምንኬሽን ግንኙነቶች ወደ መደበኛ አገልግሎት እንዲመልሱም ጠይቋል። ተቋሙ ይህን ያስታወቀው በትግራይ የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ከሰዎች መብቶች ጋር በተያያዘ ያሉ አሳሳቢ ጉዳዩችን በተመለከተ […]
“በሽብርተኝነት የመፈረጁ እርምጃ በዘር ፍጅት ላይ በማስፈጸም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተሳተፉትን ማጠቃለል ይኖርበታል።” ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ

አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center “በሽብርተኝነት የመፈረጁ እርምጃ በዘር ፍጅት ላይ በማስፈጸም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተሳተፉትን ማጠቃለል ይኖርበታል።” ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲአማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ የሰጠው መግለጫ:_በቅርቡ በወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ባለፈው ሳምንት በጉራፈርዳ በአማራ ዜጎቻችን ላይ የተካሄደው ዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ […]
Escalating Violence in Ethiopia’s Tigray Region U.S Department of State 18:01

Press Statement Michael R. Pompeo, Secretary of State November 4, 2020 The United States is deeply concerned by reports that the Tigray People’s Liberation Front carried out attacks on Ethiopian National Defense Force bases in Ethiopia’s Tigray region on November 3. We are saddened by the tragic loss of life and urge immediate action to […]
Secretary-General Expresses Alarm over Reported Clashes in Ethiopia’s Tigray Region, Calls for Immediate De-escalation… United Nations (Press Release) 19:20

ተመድ በኢትዮጵያ የሚፈፀሙ ማህበረሰብ ተኮር ጥቃቶች እንዳሳሰበው ገለፀ ህዳር 04, 2020 ቪኦኤ ዜና ፎቶ ፋይል፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ ዋሺንግተን ዲሲ — የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ በኢትዮጵያ ስለሚፈጸሙ ማህበረሰብ ተኮር ሁከቶችና በሲቪሎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች በቅርብ ቀናት እየወጡ ያሉት ሪፖርቶች በጥልቅ እንዳሳሰቧቸው አስታወቁ። በጥቃቶቹ ብዛት ያላቸው ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዋና […]
Ethiopia PM orders response after military camp ‘attack’ in Tigray region – The Citizen, Tanzania 02:14

WEDNESDAY NOVEMBER 04 2020 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed said he had ordered a military response to an ‘attack’ by the ruling party of the restive Tigray region on a camp housing federal troops Handout Sudan’s Foreign Media Council/AFP/File Summary The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) “has attacked a military camp” in the region and […]
Ethiopia sends army into opposition Tigray region – Reuters 02:02

NOVEMBER 3, 202011:20 PM By Giulia Paravicini, Dawit Endeshaw ADDIS ABABA (Reuters) – Heavy fighting flared in Ethiopia’s northern Tigray region on Wednesday, diplomatic sources said, after the prime minister launched military operations in response to what he said was an attack on federal troops.I guess it Tsarevich Ships Tensions have been escalating since September, when Tigray […]
በትግራይ ክልል ለስድስት ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

November 4, 2020 የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ የኢፌድሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥቅምት 25/2013 ባደረገው 21ኛ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባ መንግሥት የሀገርን ሰላምና ሕልውና፣ የሕዝብንና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጥ እና ሀገሪቷን ወደ ሁከትና ብጥብጥ የሚወስዱ ማናቸውንም ድርጊቶችን የመከላከል ሕገ መንግሥታዊ ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ፤ እንዲሁም በትግራይ ብሔራዊ ክልል ውስጥ ሕገ መንግሥቱንና […]
