ፈጣን፣ ተጨባጭ እና ዘላቂ መፍትሔ የሚሻው የመተከል ጉዳይ! (ኢሰመጉ)

24/12/2020 ፈጣን፣ ተጨባጭ እና ዘላቂ መፍትሔ የሚሻው የመተከል ጉዳይ! ታህሳስ 15 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ – ኢሰመጉ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን በማጣራት መንግሥት እና የሚመለከታቸው አካላት አስቸኳይ እና ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጡ በተደጋጋሚ ጊዜ በሚያወጣቸው መግለጫዎች ሲያሳስብ ቆይቷል፡፡ ይሁንና፤ ይህን ጥሪና ማሳሰቢያ ተከትሎ ተግባራዊ እርምጃዎች በበቂ ሁኔታ ባለመወሰዳቸው፤ አሁንም […]

” አዲስ አበቤን ጠቀማችሁት እንጂ አልጎዳችሁትም፤ ይልቁንስ እነ ወለጋን፣ አርሲ ባሌን ነው የጎዳችኋቸው …!!! “(ግርማ ካሳ)

24/12/2020 ” አዲስ አበቤን ጠቀማችሁት እንጂ አልጎዳችሁትም፤ ይልቁንስ እነ ወለጋን፣  አርሲ  ባሌን ነው የጎዳችኋቸው  …!!! “ –  ግርማ ካሳ ለኦሮሞ ክልል ፍርድ ቤት ብለው 1.8 ቢሊዮን ብር፣ ለኦሮሞያ ፖሊስ ጽ/ቤት ብለው 700 ሚሊዮን ብር፣ ለኦሮሞ ጀግኞች መታሰቢያ ብለው 1 ቢሊዮን ብር. መድበዋል፡፡ እነዚህ ሶስቱ ፕሮጀክቶች ብቻ 3.5 ቢሊዮን ብር ደርሰዋል፡፡ ሶስቱም የሚገነቡት አዲስ አበባ ከተማ […]

Interview: Uncovering Crimes Committed in Ethiopia’s Tigray Region – Human Rights Watch 08:19

December 23, 2020 8:53AM EST People who fled the conflict in Ethiopia’s Tigray region ride a bus to the Village 8 temporary shelter near the Sudan-Ethiopia border, in Hamdayet, eastern Sudan, December 1, 2020.  © 2020 AP Photo/Nariman El-Mofty Laetitia Bader Director, Horn of Africa LaetitiaBader LaetitiaBader Laetitia Bader, Human Rights Watch’s Horn of Africa Director, recently […]

ጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአመክሮ እንዲፈቱ ወስኗል

December 24, 2020 (ኢ ፕ ድ) – ላለፉት 30 አመታት አዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው የኖሩትና የደርግ ባለስልጣናት የነበሩት ኮለኔል ብርሃኑ ባየህና ሌተናል ጄነራል አዲስ ተድላ እንዲለቀቁ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰኑን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ምንጮች አረጋገጡ።ፍርድቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት የሁለቱን ግለሰቦች ጉዳይ ተመልክቶ በአመክሮ እንዲፈቱ ወስኗል። ቀደም ብሎ በእነ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም የክስ […]

Will Somaliland’s Berbera port be a threat to Djibouti’s? The Africa Report 09:20

Somaliland’s Berbera port be a threat to Djibouti’s? Port push By Loza SeleshiePosted on Thursday, 24 December 2020 15:14 A ship is docked at the Berbera port on 17 May 2015. REUTERS/Feisal Omar East African competition to provide port and logistics services for landlocked Ethiopia is heating up between Djibouti and Somaliland. Djibouti’s port is […]

የተወካዮች ምክር ቤት በመተከል ተደጋጋሚ የንፁኃን ግድያና በአሸነባሪነት ሊፈረጁ ይገባቸዋል ባሏቸው ድርጅቶች ላይ በዝግ መከረ

December 24, 2020 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመተከል ተደጋጋሚ የንፁኃን ግድያ እና በአሸነባሪነት ሊፈረጁ ይገባቸዋል ባሏቸው ድርጅቶች ላይ በዝግ መምከራቸውን አሐዱ ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡ አባላቱ ስለምን መንግሥት ጥቃቱን ማስቆም ተሳነው? በሚለው እና እኛ ምን እናግዝ? በሚሉ ሃሳቦች ላይ በዝግ መክረዋል ነው የተባለው፡፡ በዚህም ለስብሰባው የተጠሩ መገናኛ ብዙኃን ከ1 ሰዓት በላይ ከአዳራሽ ውጭ እንዲቆዩ ተደርጓል፡፡ በውይይቱ ላይ […]

Ethiopia’s PM says forces have been sent into Benishangul-Gumuz region

Thursday, 24 December 2020 10:30 Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed said on Thursday he had deployed forces to the western Benishangul-Gumuz region, a day after gunmen killed more than 100 people in the area, which has seen regular ethnic violence. On Wednesday, the state-run Ethiopian Human Rights Commission said gunmen had killed over 100 people […]

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ማብቂያ ያላገኘው ጥቃት

ታኅሣሥ 13 ቀን 2013 ዓ.ም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት አካባቢ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ይፋ አድርገዋል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የቡለን መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ባለሙያዎች በበኩላቸው በዚህ ጥቃት ብቻ ከ30 በላይ ሰዎች በጥይትና በቀስት ተመትተው፣ በስለት ተወግተው የሕክምና እርዳታ […]

Operations to Restore Law and Order in Ethiopia’s Tigray Region: How Did We Get Here? – By Abiy Ahmed

Dec. 24, 2020  By: H.E. PM Abiy Ahmed Ali Share   Operations to Restore Law and Order in Ethiopia’s Tigray Region: How Did We Get Here? – By Abiy Ahmed When I took office as Prime Minister of Ethiopia in April 2018, I had only one driving mission for my premiership – to put my country and […]