UNHCR and partners urgently seek US$156 million to support refugees fleeing Ethiopia’s Tigray crisis UNHCR – The UN Refugee Agency 05:00

This is a summary of what was said by UNHCR spokesperson Andrej Mahecic – to whom quoted text may be attributed – at today’s press briefing at the Palais des Nations in Geneva. 22 December 2020   |  Español   |  Français Ethiopian refugees await transfer at a border reception centre in Hamdayet, Sudan, November 2020.  © UNHCR/Will Swanson UNHCR, […]

የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት ሲፈጽም መቆየቱ ከሀገራቱ ወዳጅነት ጋር የሚጻረር ነው – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

December 22, 2020 – Konjit Sitotaw ከጥቅምት 30 ጀምሮ የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት ሲፈጽም መቆየቱ ተገለጸ ም/ጠ/ሚ እና የውጭ/ጉ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን “ይህ ድርጊት ከሀገራቱ ወዳጅነት ጋር የሚጻረር ነው” ብለዋል አል-ዐይን የሱዳን ጦር በፈጸመው ጥቃት በርካታ ንጹሀን መገደላቸውን እና ንብረት መውደሙን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል በካርቱም እየተካሔደ በሚገኘው ሁለተኛው የኢትዮ-ሱዳን ድንበር የጋራ ከፍተኛ […]

Provide unhindered access to whole of Tigray to protect civilians, Bachelet urges Ethiopia – Office of the UN High Commissioner for Human Rights 04:42

Provide unhindered access to whole of Tigray to protect civilians, Bachelet urges Ethiopia Geneva (22 December 2020) – Seven weeks after the conflict began in the Tigray region of Ethiopia, the continuing lack of overall humanitarian access, coupled with an ongoing communications blackout in many areas, raises increasing concerns about the situation of civilians, UN […]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአዋጅ ቁጥር 1162/2011 እና በቦርዱ ፓርቲዎች ማሟላት ሚገባቸው ግዴታዎች በሚደነግገው መመሪያ መሰረት ውሳኔዎችን ሰጥቷል፡፡

December 22, 2020 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአዋጅ ቁጥር 1162/2011 እና በቦርዱ ፓርቲዎች ማሟላት ሚገባቸው ግዴታዎች በሚደነግገው መመሪያ መሰረት ውሳኔዎችን ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1162/2011 እንዲሁም ፓርቲዎች ማሟላት የሚገባቸውን ግዴታዎች በሚደነግገው መመሪያ 03 መሰረት የተመዘገቡ እና በሂደት ላይ ያሉ ፓርቲዎች በአዲሱ አዋጅ ላይ የተቀመጡ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን የማጣራት ስራ ሲያከናውን እንደነበር ይታወቃል፡፡ በዚህም ሂደት […]

ኢሕአፓ ከምርጫ ቦርድ ዛሬ የእውቅና ሰርተፍኬት አግኝቷል።

ኢሕአፓ ከምርጫ ቦርድ ዛሬ የእውቅና ሰርተፍኬት አግኝቷል። ለኢሕአፓ አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ፤ በዛሬው ዕለት ምርጫ ቦርድ ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ፓርቲያችን ኢሕአፓ የምርጫ ቦርድን የማጣራት ሂደት ካለፉት የፖለቲካ ፓርቲዎች መሀል በመካተቱ እንኳን ደስ ያለን፣ ያላችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡ ለቀጣዩ ሥራ እንድንበረታ የሁላችሁ ድጋፍ እንዳይለየንም እጠይቃለሁ፡፡ ቆንጂት ብርሃን (የፓርቲው መሪ)

LONDON: – ‘Slaughtered like chickens’: Eritrea heavily involved in Tigray conflict, say eyewitnesses. – THE GUARDIAN 02 :18

LONDON: DEC 20, 2020. Despite denials by Ethiopia, multiple reports confirm killings, looting and forcible return of refugees by Asmara’s forces. photo: A hotel damaged by mortar shelling in Humera, in Ethiopia’s Tigray region. Photograph: Eduardo Soteras/AFP/Getty Images. In early December, Ethiopian state television broadcast something unexpected: a fiery exchange between civilians in Shire, in […]

የአውሮፓ አቪየሽን ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዳግም መብረር እንዲችል ፈቀደ – ቢቢሲ / አማርኛ

21 ታህሳስ 2020 የአውሮፓ የአቪየሽን ደኅንነት ኤጀንሲ (EASA ) የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ከዚህ በኋላ ወደ ሰማይ ለመመለስ ዝግጁ ናቸው ሲል አረጋገጠ። የኤጀንሰው ኃላፊ ለቢቢሲ እንደተናገሩት አውሮፕላኖቹ ከዚህ በኋላ ለመብረር አንዳችም ስጋት እንደሌለባቸው እርግጠኛ ሆነን መናገር እንችላለን ብለዋል። የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፓትሪክ፣ ድርጅታቸው ከአውሮፕላኖቹ አምራች ጋር በመሆን ጥብቅ ፍተሻና ምርመራ እንዳደረገና ለበረራ ዝግጁ እንደሆኑም […]