የኦነግ ውዝግብ
ዲሴምበር 31, 2020 ሙክታር ጀማል አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/ አዳማ — በውዝግብ ውስጥ የሚገኙት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርብ ባስተላለፈው ውሳኔ ላይ ቅሬታ ያላቸው መሆኑን ሁለቱም ወገኖች ገለፁ። ቦርዱ በበኩሉ ጉዳዩን እያየ ያለው ሁለቱም ወገኖች ያቀረቡት ክስ መሰረት አድርጎ እንጂ ጣልቃ ገብነት ለመፈጸም አይደለም ብሏል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የኦነግ ውዝግብ By […]
ሱዳን በወረራ ከያዘችው የኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ ለቃ መውጣት አለባት! (የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ)

30/12/2020 ሱዳን በወረራ ከያዘችው የኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ ለቃ መውጣት አለባት! የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ከአለፉት 15 ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ያለውን የድንበር ሁኔታ በጥንቃቄና በጥሞና በመከታተል ላይ ያለው የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ሰሞኑን የሱዳን መንግስት መደበኛ ሠራዊት የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ግዛት ጥሶ በመግባት በወገኖቻችን ላይ የፈፀመው ግድያ፣ ንብረት ማውደም እና ዝርፊያ እንዲሁም ሕገ-ወጥ […]
የመተከሉ ጭፍጨፋ እና ያደረሰው የመንፈስ ስብራት.. !!! (በጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው)

30/12/2020 የመተከሉ ጭፍጨፋ እና ያደረሰው የመንፈስ ስብራት.. !!! (በጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው) ሰሞኑን ለአገልግሎት ወደ እንጅባራና ባህር ዳር ነበርኩ ። ሁሉም ሰው በሚባል ደረጃ እንጅባራም ሆነ ባ/ዳር ማስክ አያደርጉም አስቀድሜ ብሰማም ሳያቸው ግን በጣም ገረመኝ ። ባሕር ዳር ወደ ቤት የሚወስደኝን የባጃጅ ሹፌር ለምን ማስክ እንደማያረጉ ጠየኩት ። “ለምን እናረጋለን መልሶ ጠየቀኝ” ከመታበይ ቆጥሬው ነው መሰል […]
የመብት ተሟጋቾችን እና የለውጥ አቀንቃኞችን ማሸማቀቅ ይቁም! (ያሬድ ሀይለማርያም)

30/12/2020 የመብት ተሟጋቾችን እና የለውጥ አቀንቃኞችን ማሸማቀቅ ይቁም! ያሬድ ሀይለማርያም ጋዜጠኞች፣ የመብት አቀንቃኞች፣ ለውጥ አራማጆች እና ማህበረሰብ አንቂ የሆኑ ግለስቦችን በሃሰት በመወንጀልም ይሁን ስማቸውን በማጠልሸት ዝም ለማሰኘት መሞከር የማህበረሰቡን ልሳን እና የግፉአንን ድምጽ እንደማፈን ነው። የመብት ተሟጋቾች እና የለውጥ አቀንቃኞች ብዙን ጊዜ የመንግስት እና የመንግስት ደጋፊ የሆኑ ግለሰቦች እና ሚዲያዎች ሂላማዎች ናቸው። ህውሃት በሃያ ሰባት […]
Ethiopian migrant who became symbol of integration in Italy killed on her goat farm – Reuters 07:19

Ethiopian migrant who became symbol of integration in Italy killed on her goat farm December 30, 20207:14 AM By Reuters Staff ROME (Reuters) – An Ethiopian migrant who became a symbol of integration in Italy, her adopted home, has been killed on her farm where she raised goats for her cheese business, police said on […]
Ethiopian-Israel golfer Iso wins Israel Masters – Jerusalem Post 06:46

Long-time Caesarea staff member captures impressive title in first-ever competitive tournament By JERUSALEM POST STAFF DECEMBER 30, 2020 13:45 ASHER ISO claimed first place in the Israel Men’s Masters this week in Caesarea. (photo credit: AVIVA (PENNY) HALFON) Without taking anything away from the extraordinary achievements of the other winners this week, there’s no […]
ሲሳይ የሺጥላ ማን ነው ??

በ መኮንን ተስፋዬ እንደፃፈው ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሲሳይ የሺጥላ ማን ነው ?? …በ ወንድሙ ሰርክአዲስ የሺጥላ እንደተነገረው፤………ስለ ሲሳይ የሺጥላ ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ አንባቢዎቼ ብታጋሩኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። ሲሳይ የሺጥላ ከ አባቱ ከሻለቃ የሺጥላ አበበ እና ከ እናቱ ወ/ሮ ተዋበች ተመስገን በ 1951ዓ.ም በሐረር ከተማ ተወለደ። እድሜውም ለትምህርት ሲደርስ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርቱን ሐረር […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (29 December 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, December 30, 2020 DailyLaboratory test: 4,155Severe cases: 233New recovered: 893New deaths: 1New cases: 243 TotalLaboratory test: 1,789,287Active cases: 10,734Total recovered: 110,739Total deaths: 1,913Total cases: 123,388
ገና አልባነንም፤ የአገዛዙ አለቃ ኦሮሙማ የሚባለው ፀረ-ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ባለቤት ወይስ በወጥመዱ ተጠላፊ? (ከይኄይስ እውነቱ)

29/12/2020 እ.አ.አ. ዲሴምበር 27/2020 ‹‹ደውሉ ለማን ነው የሚደውለው! በህይወት የመኖር መብት የሌላቸው ዜጎች ምርጫ ሌላ መታረጃቸው ነው!›› በሚል ርእስ ጽዮን ዘማርያም በተባሉ ሰው የተጻፈ ረዘም ያለ አስተያየት በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ገጽ አነበብሁ፡፡ ጽሑፉ ወቅታዊውን አገራችን የምትገኝበትን ሁናቴ፣ ነባሩንና ቀጣዩን ሥጋት እንዲሁም ከገባንበት ዐዘቅት መውጫ መንገድ እና ነጋችን ብሩህ እንዲሆን ማድረግ ይገባናል ያሉትን ሃሳብ የሠነዘሩበት ነው፡፡ […]
‘I Have Lost Everything’: Ethiopian Refugees Flee For Their Lives

December 12, 20208:01 AM ET Enlarge this image Ethiopians wait for food distribution in front of a warehouse at Um Raquba refugee camp in Gedaref, eastern Sudan, on Dec. 1. Yasuyoshi Chiba/AFP via Getty Images The heat is unrelenting in the middle of a December day in eastern Sudan. It’s hard to find any shade […]
