በመተከል ዞን ማንነትን መሰረት ያደረገ የጅምላ ጭፍጨፋ መካሄዱ በመንግስት ተቋም ተረጋገጠ

December 26, 2020 የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በመተከል ዞን ማንነትን መሰረት ያደረገ የጅምላ ጭፍጨፋ መካሄዱን እንዳረጋገጠ ገለጸ (ኢዜአ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማንነትን መሰረት ያደረገ የጅምላ ጭፍጨፋ መካሄዱን የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ባካሄደው የጥናትና ቁጥጥር ስራ እንዳረጋገጠ ገለጸ።ተቋሙ ለኢዜአ በላከው መግላጫ እንዳስታወቀው፤ በመተከል ዞን እየደረሰ ባለው የዜጎች ጭፍጨፋ፣ የንብረት ውድመትና ከቤት መፈናቀል […]
Sudan taking control of land on border with Ethiopia -minister – Reuters 15:49

December 26, 20203:47 PM By Reuters Staff KHARTOUM (Reuters) – Sudan has taken control of most of the land it accuses Ethiopians of encroaching upon near the border between the two countries, the Sudanese information minister said on Saturday. FILE PHOTO: Ethiopian women, who fled the ongoing fighting in Tigray region, are seen at the […]
ለሕወሃት ቅርቡ ማን ነው አብን ወይንስ የኦሮሞ ብልጽግና – ግርማካሳ

December 25, 2020 “አንዱ የጁንታዉ የመንፈስ ልጅ እና የአብን አመራር አባል በድፍረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብቃት ስለሌላቸዉ ስልጣን ይልቀቁ ብሏል። ፅንፈኛዉ እና የድል አጥቢያ አርበኛዉ አብን ጌታዉ ሲሞት ጥያቄዉን በአስቸኳይ ወርሶ ብቅ ብሏል! በነገራችን ላይ ውርሱን ለባህሪ ወንድሞቹ በምን ስሌት ሊያካፍል አስቦ ይሆን?” ሲሉ አቶ ታዬ ደንድ ዓ በአብን አመራር ዶር ደሳለኝ ጫኔ ላይ የመረረ ተቃውሞ […]
Ethiopia election board announces national vote for June 5, 2021 – Reuters 05:37

December 25, 20206:56 AM By Reuters Staff ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia will hold a parliamentary election on June 5, the electoral board said on Friday, as Prime Minister Abiy Ahmed seeks to quell political and ethnic violence in several regions. FILE PHOTO: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed address the media after inspecting ongoing developments […]
6ኛው ሀገራዊ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤቶች ምርጫ ግንቦት 28 እና ሰኔ 5 ቀን 2013 ዓ·ም እንደሚሆን ታውቋል።

December 25, 2020 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛው ሀገራዊ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤቶች ምርጫ ግንቦት 28 እና ሰኔ 5 ቀን 2013 ዓ·ም እንደሚሆን አስታውቋል። ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ምዕራብ ህዝበ ውሳኔ ድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ/ም እንዲሆን ዛሬ ይፋ ባደረገው ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው አሳውቋል። ይህ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ […]
Tigray Refugees in Sudan Say it’s Not Safe to Return to Ethiopia – Voice Of America

By Naba Mohiedeen December 24, 2020 02:02 PM QADARIF, HASHABA REFUGEES CAMP, SUDAN – Sudan is hosting more than 50,000 refugees who have fled the recent fighting in Ethiopia’s Tigray region. Despite the Ethiopian government’s announcement that fighting in Tigray is over, many of the refugees say it is not safe enough to return home. […]
ለመተከሉ ጭፍጨፋ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ቀጥተኛ ተጠያቂ ናቸው! (ያሬድ ሀይለማርያም)

24/12/2020 ለመተከሉ ጭፍጨፋ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ቀጥተኛ ተጠያቂ ናቸው! ያሬድ ሀይለማርያም *….ለመተከሉ እልቂት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራሉ ባለሥልጣናት ተጠያቂዎች ናቸው። ሽመልስ አብዲሳን ካባ ያለበሰች አገር ገና ብዙ የመተከል፣ ብዙ የሻሸመኔ፣ ብዙ የማይካድራ፣ ብዙ የወለጋ አይነት እልቂቶችን ልታስተናግድ ትችላለች! ዛሬ በመተከል የሆነው ትላንት በቡራዩ፣ በሻሸመኔ፣ በአርሲ፣ በወለጋ፣ በማይካድራ እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ከተከሰቱት […]
መንግስት የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት ሊጠብቅ ይገባል (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

24/12/2020 መንግስት የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት ሊጠብቅ ይገባል ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ታህሳስ 13/2013ዓ.ም. ማታ ከመቶ በላይ የሚሆኑ የአማራ ተወላጆች በመተከል በግፍ እንደተገደሉ ሰማን፡፡ ቀልዱን ወደ ጎን ትቶ መንግስት የዜጎችን ሰላም እና ደህንነት ሊጠብቅ ይገባል፡፡ በመግለጫዎችና በጫጫታዎች ዜጎችን ማምታታት አይቻልም፡፡ ያለንበት ዘመን እና የማሕበረሰቡ ንቃተ-ህሌና የባለስልጣናትን ማጭበርበሪያ ለማስተናገድ በቂ መደላድል የለውም፡፡ በቃላት ጋጋታ ወይም በወሬ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (23rd December 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia | 22 hours ago ADDIS ABABA, Ethiopia, December 24, 2020 DailyLaboratory test: 5,096Severe cases: 253New recovered: 1,006New deaths: 6New cases: 351 TotalLaboratory test: 1,757,348Active cases: 13,293Total recovered: 105,824Total deaths: 1,870Total cases: 120,989
More than 100 people killed in dawn attack on Ethiopian village, rights group says
Story by Reuters Updated 3:11 AM ET, Thu December 24, 2020 (CNN) Gunmen killed more than 100 people in a dawn attack in the western Benishangul-Gumuz region of Ethiopia on Wednesday, the human rights commission said, as residents described fleeing the latest deadly assault in an area bedeviled by ethnic violence.The attack occurred in the […]
