“የአማራ ሚሊሻ ከ1990 ዓም ጀምሮ እነሱ ሽጠውት ሲመለሱ በነፍጡ እያስመለሰ የኢትዮዽያን ሉአላዊነት አስከብሮ የኖረ ታላቅ ኃይል ነው!!” አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሱማሌ ክልል ፕሬዚደንት

Amhara Broadcasting Corporation “የአማራ ሚሊሻ ከ1990 ዓም ጀምሮ እነሱ ሽጠውት ሲመለሱ በነፍጡ እያስመለሰ የኢትዮዽያን ሉአላዊነት አስከብሮ የኖረ ታላቅ ኃይል ነው!!” አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሱማሌ ክልል ፕሬዚደንት ======================= ” ትህነጎች ከአማራ ክልል መሬት ቆርሰው ለራሳቸው መውሰዳቸው ሳያንስ ለራሳቸው ወሰዱ ተብለው ላለመታማት ቆርሰው ለአጎራባች ክልሎች ሠጡ። የሚገርመው ግና ይህ አይደለም! ከዚሁ ክልል ቆርሰው ለጎረቤት ሱዳን ሸጡ!! ነገር […]

Attacks on ancient religious sites in Ethiopia kill hundreds, reports say – Religion News Service 12:36

A church that claims to contain the ark of the covenant and one of Africa’s oldest mosques have been scenes of mass killing and desecration. In this Nov. 4, 2013, file photo, the Church of St. Mary of Zion is seen in Aksum, in the Tigray region of Ethiopia. After months of conflict, witnesses gave […]

Turkey moving to become a major player in Africa – The Africa Report 08:26

By Joséphine DedetPosted on Thursday, 18 February 2021 14:24 Algeria’s President Abdelmadjid Tebboune, right, and Turkey’s President Recep Tayyip Erdogan greet each other during a welcoming ceremony at the airport, in Algiers, Algeria, Sunday, Jan. 26, 2020. Erdogan is in Algeria as first step of his three-nation Africa tour.(Turkish Presidency via AP, Pool)/XBO102/20026639049550/POOL PHOTO/2001261920 When, […]

ሁሉም አብሮነቱንና የድርሻውን ሳይረሳ የምርጫ ውድድሩን እንዲጀምር የቦርድ ሰብሳቢዋ ጥሪ አቀረቡ

ሁሉም አብሮነቱንና የድርሻውን ሳይረሳ የምርጫ ውድድሩን እንዲጀምር የቦርድ ሰብሳቢዋ ጥሪ አቀረቡ 17 February 2021 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በመጪው አጠቃላይ ምርጫ ለሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ተወዳዳሪዎች ባቀረቡት ጥሪ፣ ‹‹የሁላችንንም አብሮነትና የእያንዳንዳችንን ድርሻ ሳንረሳ በበጎ መንፈስ የምርጫ ውድድሩን እንጀምር ስል ጥሪዬን አቀርባለሁ፤›› ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታወቁ፡፡ ‹‹ዛሬ ለስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ […]

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምን አሉ?

18 የካቲት 2021, 09:54 EAT የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የተከሰተው ወታደራዊ ግጭት ከ30 ዓመታት በፊት የተጠመደ ችግር ውጤት ነው ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ረቡዕ ምሽት ለአገሪቱ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ በሰሜናዊ ኢትዮጵያ የተከሰተው ችግር ከዓመታት በፊት “የተጠመደ ፈንጂ መፈንዳቱ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ሠላምና መረጋጋት ከማንም በላይ […]

_የዘገየም ቢሆን ፍትሕ ለኢሕአፓ አባላት ዕውን እንዲሆን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ጠይቀናል_ አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው

1qwDYIHRRN አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች ኮሚቴ በካናዳ ሊቀመንበር፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ የደረሱበት ላልታወቁትና ለሕልፈተ ሕይወት ለተዳረጉት የኢሕአፓ አባላት ፍትሕ እንዲያገኙ ኮሚቴያቸው እያደረጋቸውና እያካሄዳቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎቹ ይናገራሉ። SBS Language _ _የዘገየም ቢሆን ፍትሕ ለኢሕአፓ አባላት ዕውን እንዲሆን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ጠይቀናል_ አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው