Ethiopians Immigrating to Israel Face Many Obstacles; Christians, Jews Unite to Assist – The Media Line 05:49

Ethiopian Jewish immigrants arrive at Ben-Gurion International Airport near Tel Aviv, Israel amid the COVID-19 pandemic on Dec. 3, 2020. (Gil Cohen Magen/Xinhua via Getty) (Xinhua/Gil Cohen Magen via Getty Images) Tara Kavaler 02/16/2021 Organizations team up to support the Jewish Agency in providing long-term aid for overlooked demographic Masresha Dessie and his family were […]
Ethiopian expat returns SR65,000 mistakenly transferred to his account – Saudi Gazette 11:30

February 16, 2021 Saudi Ghazi Al-Dosari honored the Ethiopian expatriate, who returned a sum of SR65,000 that was transferred to his account by mistake. Okaz/Saudi Gazette RIYADH — An Ethiopian expatriate returned a sum of SR65,000, which was transferred to his account by mistake by a citizen while transferring the amount to someone else — […]
Uganda, Ethiopia, Egypt… the hidden cost of internet blackouts – The Africa Report 04:03

By Eman El-SherbinyPosted on Tuesday, 16 February 2021 09:55 Communication technology is a double-edged sword. It can empower people to access and share information globally, or be used as an instrument of political and economic control. While hopes were raised by the Arab Spring a decade ago, the years since have seen multiple internet blackouts […]
In a Dangerous Game of Cat and Mouse, Iran Eyes New Targets in Africa -The New York Times 03:07

Fifteen people arrested in Ethiopia were part of what American and Israeli officials said was a foiled Iranian plot against diplomats from the United Arab Emirates. By Declan Walsh, Eric Schmitt, Simon Marks and Ronen Bergman Feb. 15, 2021, 3:00 a.m. ET NAIROBI, Kenya — When Ethiopia’s intelligence agency recently uncovered a cell of 15 people it […]
በጊዳ አያና ወረዳ ያሉ ዐማሮች “… ኦነጎቹን ወገኖቻችንን አርደውብናል እና እንረዳቸው፣ ገድለውብናልና እንግደላቸው” ሳይሉ ለሕግ አቀረቡ …!!! (ዘመድኩን በቀለ)

15/02/2021 በጊዳ አያና ወረዳ ያሉ ዐማሮች “… ኦነጎቹን ወገኖቻችንን አርደውብናል እና እንረዳቸው፣ ገድለውብናልና እንግደላቸው” ሳይሉ ለሕግ አቀረቡ …!!!ዘመድኩን በቀለ … በምዕራብ ወለጋ በሊሙ ወረዳ በአርቁምቤ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር አርሶ አደሮች ላይ ጭፍጨፋ ለመፈጸም አቅደው ወደ ሥፍራው የኦነግ ጦር ይሄዳል አሉ። የኦነግን መምጣት የሰማው ታናሽ ወንድሙ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ከስፍራው ሸሽቶ ገበሬዎቹን ለነፍሰ በላው አራጅ ጦር ታላቅ […]
ክቡር ጸሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ሀውልት ሊቆምላቸው የሚገባ ታላቅ ዲፕሎማት ደረጀ መላኩ (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

15/02/2021 ክቡር ጸሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ሀውልት ሊቆምላቸው የሚገባ ታላቅ ዲፕሎማት ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com እንደመንደርደሪያ የዛሬውን ጽሁፍ ለማዘጋጀት መንፈሴን የቀሰቀሰው ከጥር ወር አጋማሽ ትንሽ እልፍ ብሎ አንድ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣን የክቡር አክሊሉ ሀብተወልድን ልእለ ስራዎች የሚያጠለሽ አስተያየት በመሰንዘራቸው ነበር፡፡ የተሰጠው አስተያየት በደምሳሳው የሚከተለውን ይመስላል፡፡ ላም ባልዋለበት…..እንዲሉ የኤርትራን ፌዴሬሽን መፍረስን በቁጥር አንድ […]
እንደምን ስለምንስ ፈራን … ? ( አቶ ሙሼ ሰሙ)

15/02/2021 አቶ ሙሼ ሰሙ ሁሉም ነገር እውነት እንዲመስል የሚፈለግበት፣ አንድም ነገር እውነት ያልሆነበትና ሁሉም ዓይነት ቅጥፈት የተፈቀደበት ዘመን ላይ ደርሰናል። የሀገራች አሳሳቢ ጉዳይ “እያነቡ እስክስታ” አየሆነ ነው ወይስ ፍርሃታችን ቅዠት ነው?! በተለምዶ በስራም ይሁን፣ በፖለቲካ ወይም በማህበራዊ ጉዳይ ከማገኛቸው ሰዎች ጋር በተናጠልም ሆነ በቡድን ስለ ሀገራችን ስንወያይ፣ ልዮነት ቢኖረንም እንኳ በአብዛኛው ተስፋ የሞላበትና ራዕይን የሰነቀ […]
ሁሉም የትግሬ ብሔርተኞች በአማራ ጥላቻቸው የፈጠራቸውን ሕወሓትን የሚያስንቁ ናቸው…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

15/02/2021 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከተባለው እስከ አረና፤ ከትዴት እስከ ትግራይ ብልጽግና፤ ከውናት እስከ ሳልሳይ ወያነ፤ ከባይቶና እስከ ፈንቅል ያሉት የትግሬ ብሔርተኞች ሁሉ የስልጣን ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በአማራ ጥላቻቸው የፈጠራቸውን ሕወሓትን የሚያስንቁ ስለመሆናቸው ጥርጥር የለውም። ሁሉም ሕወሓት የዘረፈው ሁሉ ይገባናል የሚሉ ቀማኞች ናቸው። ሁሉም የመንፈስ አባታቸው ሕወሓት በቅኝ ግዛት ከያዘው ከማይካድራ 1100 አማራዎችን ብቻ ጨፍጭፎ በመፈርጠጡ […]
ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

Post published:December 12, 2020 ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ“ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግርሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል። READ IN PDF
ብልጽግና ወንጌል ከቤተመቅደስ እስከ ቤተመንግሥት – ዶ/ር ደረጀ ከበደ

Post published:November 1, 2020 መንግሥታት በቀንደ መለክትና በአዋጅ ሊያግዱት ሲገባ ቸል በማለታቸው በአመታት መካከል አድጎና መንድጎ፣ ብዙሃኑን አራቁቶ፣ ጥቂቶችን ሚሊኒየርነት ማማ ላይ የሰቀለ አስተምሮ ምን እንደሆን የሚገምት ሰው አለ? ታመው የሚማቅቁን ተፈውሳችሁዋል፣ የደህዩትን ባለጠጋዎች ናችሁ፣ አንድ ብር ስጡና እግዚአብሄር 10 ብር አድርጎ ይሰጣችሁዋል የሚለውንስ የተወላገደ ትምህርት ታውቁት ይሆን??? አማኝ የሚታመመውና የሚደሀየው ጠንካራ እምነት ሲያጣ ነው፣ […]
