Ethiopia: The situation in Tigray – The House of Commons Library blog 09:03
Research Briefing Published Thursday, 25 February, 2021 Research Briefing Africa Louisa Brooke-Holland The UK Government is calling for unfettered humanitarian access and an end to the violence in Ethiopia’s northern Tigray region. This Commons Library paper sets out the situation in Tigray and how the conflict developed. Documents to download Ethiopia: the situation in Tigray […]
የኤርትራ የልዑካን ቡድን በሱዳን
ፌብሩወሪ 25, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — በኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ እና በፕሬዚደንታዊ አማካሪው አቶ የማነ ገብረአብ የተመራ የኤርትራ ልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት በካርቱም ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ከጄኔራል አብደልፋታህ አል ቡርሃን ጋር ተገናኝቷል። ልዑካኑ የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሣያስ አፈወርቂ የሱዳንን እና የኢትዮጵያን ግንኙነቶች አስመልክተው የላኩትን መልዕክት ለሱዳኑ መሪ የላኩትን መልዕክት አድርሰዋል። ይህንኑ […]
“ሱዳን በጉልበት የያዘችውን ቦታ ለቅቃ እንድትወጣ የኢትዮጵያ መንግሥት የጊዜ ገደብ ሊኖረው ይገባል” የታሪክ ምሁር

Post published:February 25, 2021 “ሱዳን በጉልበት የያዘችውን ቦታ ለቅቃ እንድትወጣ የኢትዮጵያ መንግሥት የጊዜ ገደብ ሊኖረው ይገባል” የታሪክ ምሁር ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ በጉልበት የተቆጣጠረውን የኢትዮጵያ ግዛት ለቅቆ እንዲወጣ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መላው ኢትዮጵያውያን በጋራ መሥራት እንዳለባቸው ከአብመድ ጋር በስልክ ቆይታ ያደረጉ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር ዶክተር ዓለማየሁ እርቅይሁን መክረዋል፡፡ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር […]
በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የደረሰ ጥቃት
ፌብሩወሪ 26, 2021 ጽዮን ግርማ በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የደረሰ ጥቃት Print ዋሺንግተን ዲሲ — በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የነበሩና በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክኒያትበመቀሌ ዩኒቨርስቲ አሪድ ጊቢ ትምሕርታቸውን እንዲያጠናቅቁ የተደረጉ ወደ 2000 ሺሕ የሚጠጉ ተማሪዎች በተለያየ አውቶብስ ወደ አዲስ አበባ እና ወደ ተለያዩ ከተሞች ወደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ቤት እንዲመለሱ በማድረግ ሂደት ስድስት ተማሪዎች በታጣቂዎች ተገደሉ። […]
ያልተዘመረላቸው የአድዋ ሴት ፈርጦች

February 25, 2021
በኦሮሚያ ክልል የፍርድ ቤቶች ትዕዛዝ አለመከበሩ አሁንም አሳሳቢ ነው

February 25, 2021 ኦሮሚያ፡ ሙሃመድ ዴክሲሶ በአፋጣኝ ከእስር ሊለቀቅ ይገባል በኦሮሚያ ክልል የፍርድ ቤቶች ትዕዛዝ አለመከበሩ አሁንም አሳሳቢ ነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከየካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በጅማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ወረዳ 1 ፖሊስ ጣቢያ በእስር ላይ የሚገኘውን ሙሃመድ ዴክሲሶ በተመለከተ የጅማ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ.ም. በዋስ […]
ጁንታው የሻእቢያ ወታደር ሊደፍራችሁ ይመጣል በሚል በትግራይ ሴቶችን ሰብስቦ ኮንዶም እንዳከፋፈለ ተገለጸ።

February 25, 2021 – Konjit Sitotaw “ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በተደረጉ ተደጋጋሚ ውይይቶች ነዋሪዎቹ በደል እየተፈጸመባቸው ያለው በራሳቸው ልጆች መሆኑን፤ይህ ደግሞ ስቃያቸውን እጥፍ ድርብ እንዳደረገባቸው ነግረውናል” “የሴራ ፖለቲካ ዋና መለያው የሆነው የህወሓት ጁንታ ቀድሞ ኮንደም አደለ፤ በመቀጠል ወንጀለኞችን ከየቦታው ፈትቶ ለቀቀ፤ ከዛም የወንጀል ድምፆች በክልሉ የእለት ተእለት ዜና ሆኑ” የሰሜን ምእራብ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሙሉ […]
የጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው

February 25, 2021 (ዋልታ) – ህዳር 3 ቀን 2011ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠውን የቀድሞ ሃ/ ጊዮርጊስ ወ/ሚካኤል መኖሪያ ቤት በመረከብ የባህል እና ትምህርት ማዕከልነት ለመመስረት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል። 117 አመት እድሜ ባለፀጋ የሆነውን ይህንን ታሪካዊ ቤት ቅርስነቱን እንደጠበቀ አስጠግኖ ለአገልግሎት ለማብቃት የጥናት እና የዲዛይን ስራው መጠናቀቁ ነው የተነገረው። ማዕከሉ ለአገልግሎት ሲበቃ የኪነ ጥበብ ባለሙያዋች […]
ለአዲስ አበባ ከተማ እጩ ተወዳዳሪ ዶ/ር ሲሳይ ሀብታሙ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ

እጩ ዶ/ር ሲሳይ ሀብታሙ እባላለሁ። የትምህርት ዝግጅቴ እስከ Ph D. ትምህርት በጥናትና ምርምር የተደገፈ ዘላቂ የከተማ ልማት ፕላኒንግ /Sustainable Urban Development Planning ሲሆን ከማስትሬት ዲግሪ ጀምሮ እስከ PhD ትምህርት ድረስ ያደረኩት የጥናትና ምርምር ቦታውም በአዲስ አበባ የከተማ ልማት ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርጌ ነው። ከማስትሬት እስከ ዶክትሬት ትምህርት ዝግጅት ሂደቴ የተማርኩት በአውሮፓ አህጉር በሚገኙት ሃገራት በስዊድን […]
የአማራ ክልል ባለሥጣናት ሆይ ወዴት አላችሁ? (የአራት ኪሎው ዘንዶ አማራን ውጦ አይጠግብም!) – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

Post published:February 24, 2021 አራት ኪሎ የተገሸረው ዘንዶ እምብርት የለውም፤ በመሆኑም መቼም ቢሆን አይጠግብም፡፡ ቀለቡም የሰው ሥጋና ደም ነው፡፡ ካለደም ግብር ዘንዶው እስትንፋስ የለውም፡፡ ዘንዶ በተፈጥሮው ርህራሄና ምሕረት አያውቅም፡፡ ይህ ወጣት ዘንዶ ትናንሽና ጎረምሳ ዘንዶዎችንና እጅግ መርዛማ ኮብራዎችን በተለይ ኦሮምያ በሚባለው አካባቢ አሠማርቶ ኢትዮጵያን የማጥፋት ተልእኮውን በተሣካ ሁኔታ እያከናወነ ነው፡፡ ዘንዶው የዓዞ ዕንባ በማፍሰስ የተዋጣለት […]
