በምርጫ 2013 ክልሎች (ብሔሮች) የሚኖራቸው የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት (ፓርላማ) የውክልና መቀመጫ፦

የሲዳማ ክልል በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የሚኖረው መቀመጫ 19 – የደቡብ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውክልና 104 ደቡብ ክልል ላለፉት 26 ዓመታት ገደማ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የነበረው ውክልና ወይም መቀመጫ 123 ነበር፤ ሲዳማ ከደቡብ ክልል ወጥቶ ራሱን ከቻለ በኃላ ፣ ደቡብ የሚኖረው መቀመጫ ብዛት 104 ሆኗል። – ኦሮሚያ ክልል በነበረበት 178፣ – አማራ […]

፠ ህዝባዊ መንግስት…!!! ተመስገን ደሳለኝ

፠ ህዝባዊ መንግስት…!!!ተመስገን ደሳለኝ [ethioreference]የድኅረ-ፋሺስቷ ኢትዮጵያ አርበኞችን ገፍታ፣ ባንዳዎችን መሾሟ ምሬት ያሳደረበት ባለ-ቅኔ፡-‹ ‹ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ፤›› ማለቱን ሰምተናል። በዚያ ዘመን የተቀነቀነው የ‹ሕዝባዊ መንግሥት› ጥያቄም፣ አዙሪት ይዞት ወድቆ-እየተነሳ እዚህ ደርሷል። አቀራረቡ ቢለያይም ከአፈ-ንጉሥ ታከለ እስከ ቢተወደድ ነጋሽ፣ ከመንግሥቱ ነዋይ እስከ መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ ከኃይሌ ፊዳ እስከ ብርሃነመስቀል ረዳ፣ ከአስራት ወልደየስ እስከ […]

Ethiopia, Sudan tension risks region’s stability – The East African 03:31

Ethiopia, Sudan tension risks region’s stability Tuesday February 23 2021 Sudan Army Deputy Chief of Staff Lt-Gen Khaled Abdin al-Shami (left) after the army took control of an area in the al-Fashqa border region with Ethiopia on December 29, 2020. PHOTO | ANADOLU AGENCY via AFP Summary South Sudanese President Salva Kiir will mediate between […]

“አሥርቱ ትእዛዛት – ለኢትዮጵያውያን” (መስፍን ማሞ)

23/02/2021 ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል ከሰባ  ዓመት በፊት “ታሪክና ምሳሌ”  የተሰኙትን ተከታታይ መፃህፎቻቸውን ሲፅፉ እዛ ዘመን ላይ ሆነው ለዛሬው ትውልድ ያሰቀመጡትን ክቡር፤ ታላቅና  ቅዱስ የሆኑትን የኢትዮጵያዊነት /የትውልድ/ መርሆዎች እነሆ እንዳለ ያለ ማብራሪያ እናወርዳለን።የትውልድ መምህሩና ረቂቁ  የጥበብ ሰው ከበደ ሚካኤል እንዲህ  ይላሉ፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ባሁኑ ጊዜ በግድ ልንከተለውና ልንፈፅመው  የሚገባን ዐሳብ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ነው። አንደኛ […]

“የቴዲ አፍሮዋ ኢትዮጵያ እና የፊድራሊስቶቹ ኢትዮጵያ …!!!” (ዋጋዬ ለገሰ)

23/02/2021 “የቴዲ አፍሮዋ ኢትዮጵያ እና የፊድራሊስቶቹ ኢትዮጵያ …!!!” ዋጋዬ ለገሰ ከቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ የተገኘ በራሪ ወረቀት እያየሁ ነው። የከንቲባውና የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ተማሪዎች ምስል ይታያል። “ከኮንሰርቱ የተወሰነ ገቢ ለዚሁ አገልግሎት እንዲሆን ድምጻዊው ፈቅዷል” አሉኝ። ይሄን ጥምረት “Feedralist” ብዬዋለሁ። አህዳዊና ፌዴራላዊ በሚል አጉል ብሽሽቅ ወስጥ ለተዘፈቀችው ስራ ፈት ሀገር፣ “federalism” የተሰኘ ፍልስፍና ይዞ መጥቷል። ይሄ ጥምረት […]

ያልተዘመረላቸው ጸረ ፋሽስቱ ጀግና — አለቃ መርሻ ወልደ ማርያም (አቻምየለህ ታምሩ)

23/02/2021 አለቃ መርሻ ወልደ ማርያም  በተለያዩ ዘመናት በኢትዮጵያ ላይ የተቃጡትን የባዕዳን ወረራዎች በመከላከል ረገድ  የኢትዮጵያ ጳጳሳትና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ግንባር ቀደም ተሳትፎ ነበራቸው። የአድዋን ሽንፈት ለመበቀል ከአርባ ዓመት በኋላ ፋሽስት ጣሊያን  የፈጸመብንን ወረራ ለመጋፈጥ  ቀድመው ከተነሱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን መካከል  ሊቁ  አለቃ መርሻ ወልደ ማርያም ግንባር ቀደሙ ነበሩ። አለቃ መርሻ ወልደ ማርያም  በ1862 ዓ.ም. ጎጃም ደብረ […]

የመረጃ ቴቪን የዩቲዩብ ቻናል ዘጉት…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

23/02/2021 የመረጃ ቴቪን የዩቲዩብ ቻናል ዘጉት…!!! ዘመድኩን በቀለ … በጣም ነው የፈሩኝ። ከምር አዛኜን ከምር ነው የፈሩኝ። የኢትዮጵያን ትንሣኤ አብሳሪ ነኝና ባይፈሩኝ ነበር የሚገርመው። እወቁት። ይሄን እውነት በየፌስ ቡካችሁ ሼር አድርጉት። … የዩቲዩብ ካምፓኒ ሆዬ ያው እንደተለመደው እኔ አሸናፊው ዘመዴ ነፃ ሃሳቤን ስለገለጽኩበት ብቻ የመረጃ ቴቪን የዩቲዩብ ቻናል ነጮቹ ሙሉ ለሙሉ ዘግተውታል። መረጃ ቴቬ በሁኔታው […]

“የሰብዓዊ ጥቃት በሚፈፀምበት ግዜ በራስ ላይ እንደተፈፀመ ጥቃት መቆጠር አለበት” – የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች

ፌብሩወሪ 22, 2021 ጽዮን ግርማ ለጥያቄዎ መልስ ዝግጅት/አቶ ፍሰሃ ተክሌ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል አጥኚ ፣ አቶ ዳን ይርጋ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ዲሬክተር አጋሩ Print ዋሽንግተን ዲሲ — የሰብዓዊ መብቶች ላይ ጥቃት በሚፈፀምበት ግዜ፤ ጥቃቱ በራስ ላይ እንደተፈፀመ መቆጠር እንዳለበት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ኃላፊዎች ገለፁ። በጥያቄዎ መልስ ዝግጅታችን ከአድማጮች ለተነሱ ጥያቄው ምላሽ የሰጡት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች […]

መንግሥት በዓለም ባንክ የተሰጠውን መርዘኛ መድኃኒት ወደ ሕዝብ እየረጨ ነው

February 23, 2021 መንግሥት በዓለም ባንክ የተሰጠውን መርዘኛ መድኃኒት ወደ ሕዝብ እየረጨ ነው – (ያሬድ ኀይለመስቀል) የኢትዮጵያ ማክሮም ሆነ ማይክሮ ኢኮኖሚ መሠረታዊ ችግር እየሆኑ ከመጡ መሰናክሎች መካከል የውጭ ምንዛሪ እጥረት በቀዳሚነት ተጠቃሽ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገሪቱ ለሚስተዋለው የዋጋ ንረት መሠረታዊ ምክንያት እየሆነ ያለው ይኸው የውጪ ምንዛሪ እጥረት ነው፡፡ ዛሬ በባንክና በትይዩ (ጥቁር) ገበያው ላይ […]

ለምርጫ 2013 ሊከበር እና ሊፈጸም የሚገባ “ባለ 6 ነጥብ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳ”

February 23, 2021 ለምርጫ 2013 ሊከበር እና ሊፈጸም የሚገባ “ባለ 6 ነጥብ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳ” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በግንቦት ወር 2013 ዓ.ም. በሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ተሳታፊ የሆኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተለይም የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመንግስት አካላት፣ የሲቪል ማኅበራት እና የሚዲያ ተቋማት ሊያከብሯቸው፣ ሊፈጽሟችው እና ሊያስፈጽሟቸው ይገባል ያላቸውን ባለ 6 ነጥብ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳ ይፋ […]