ኦነጋውያን ወደ አውሮፓም ተሻግረው እንደነ “አደ ጋራቲ” ሁሉ የቼክ ሪፐብሊክ አውራጃዎችንም የኛ ናቸው ይሉ ይሆን? (አቻምየለህ ታምሩ)

26/03/2021 ኦነጋውያን ወደ አውሮፓም ተሻግረው  እንደነ “አደ ጋራቲ” ሁሉ የቼክ ሪፐብሊክ አውራጃዎችንም የኛ ናቸው ይሉ ይሆን?   አቻምየለህ ታምሩ ከታች የምትመለከቷቸው የቦታ ስያሜዎች በአውሮፓዊቷ ሀገር በቼክ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኙ የአውራጃ ስሞች ናቸው። የአውራጃዎቹ ስሞች ቦረና ሆራ፣ ሊበን፣ ረቢ፣ ዱቢ፣ ቢሊና፣ ወዘተ ነው። እነዚህ የቦታ ስሞች እኛ አገር ውስጥ ቢገኙ ኖሮ ኦነጋውያን የኦሮሞ ናቸው ብለው  እስከዛሬ ድረስ […]

ወገን ሆይ! ጨርሰህ ከመጥፋትህ በፊት ማወቅ ያለብህ ነገር!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

26/03/2021 ወገን ሆይ! ጨርሰህ ከመጥፋትህ በፊት ማወቅ ያለብህ ነገር!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሰሞኑን እንዳያቹህትና እንደሰማቹህት አገዛዙ እሳት በየስፍራው ማንደድን ጨምሮ ጭፍጨፋውንና የንብረት ውድመቱንም በየስፍራው አጠናክሮ በመቀጠል ላይ ይገኛል!!! በእሳት የመጋየቱ ተራ አሁን በመጨረሻ የየረር ሥራሴና የየረር በዓታ ለማርያም ጥንታዊ ገዳማት የሚገኙበትና ትንቢት የተነገረለት የየረር ተራራ ሆኗል፡፡ አገዛዙ በዚህ በምታዩት መልኩ ሆን ብሎ ጋዝ አርከፍክፎ […]

EHRC, UNHRC to jointly investigate alleged rights abuse in Tigray

Post published:March 26, 2021 On the alleged Human rights abuse in Tigray, Ethiopian Human Rights Commission and United Nations High Commission for Human Rights say “an objective, independent investigation is urgently required” United Nations High Commission for Human Rights and the Ethiopian Human Rights Commission have reportedly agreed to jointly investigate alleged human rights violations […]

የክልሉ ሥጋት፦ የፀጥታ ችግር ወይስ ድርቅ?

March 26, 2021 Feteh ሶማሌ ከአገራዊ ለውጡ በኋላ በሶማሌ ክልል ለሚታየው ሰላም የርዕሰ መስተዳደሩ አቶ ሙስጠፋ መሐመድ አመራር መጠንከርን አመላክቷል። ክልሉ ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ የፀጥታ ችግር ውስጥ በነበረበት ወቅት፣ የሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል የምስራቅ ዕዝ የሠራዊት አመራር እና አባላት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማድረጉን አቶ ሙስጠፋ ሙሐመድ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን ገለጻ ሰጥተዋል። ከለውጡ በኋላም በክልሉ ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ […]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የደረሰውን ደብዳቤ በተመለከተ በዛሬው እለት የሚከተለውን ምላሽ ለክልል መስተዳድሩ መስጠቱን ያሳውቃል።

National Electoral Board of Ethiopia- NEBE -የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አጭር መረጃ በሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት በትላንትናው እለት በተጻፈ ደብዳቤ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአፋር እና በሶማሌ ክልላዊ መንግስታት መሀከል ላለው የአስተዳደር ወሰን አለመግባባት ብሎም በሁለቱ ማህበረሰቦች መሀከል በየወቅቱ ለሚያገረሽ ግጭት መነሻ በሆኑ ቀበሌዎች ስር የታቀፉ ጣቢያዎች ተከፍተው የምርጫ ሂደት እንዳይደረግባቸው የወሰነውን ውሳኔ […]

ኢትዮ-ኤርትራ፡ ኤርትራ ሠራዊቷን ከኢትዮጵያ ግዛት ለማስወጣት ተስማማች – ቢቢሲ/አማርኛ

25 መጋቢት 2021ተሻሽሏል 26 መጋቢት 2021 ኤርትራ በትግራይ ክልል ውስጥ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ያስገባቻቸውን ወታደሮቿን ለማስወጣት ከስምምነት መደረሱን የኢትዮጵያ መንግሥት ገለጸ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዛሬ፣ አርብ ጠዋት ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሐሙስ ዕለት አሥመራ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ባደረጉት ውይይት ኤርትራ ሠራዊቷን ከኢትዮጵያ ድንበር ለማስወጣት […]

የኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም የሚመጣው ከዋሽንግተን ከብራሰልስ ከቤጂንግ አልያም ከአፍሪካ ህብረት አይደለም – ቲቦር ናዢ

March 26, 2021 – Konjit Sitotaw የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ቲቦር ናዢ በትዊተር ገጻቸው ላይ እንዳስታወቁት የኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም የሚመጣው ከዋሽንግተን ከብራሰልስ ከቤጂንግ አልያም ከአፍሪካ ህብረት አይደለም ። Peace in Ethiopia will not come from Washington, Brussels, Beijing or the AU – but from the Ethiopian people and leaders – all of them […]

Ethiopia PM says Eritrea to withdraw troops from Tigray region – Al Jazeera 02:16

Ethiopia’s prime minister announced Eritrea has agreed to withdraw its troops from the Tigray region. The statement by Abiy comes after intense pressure from the United States and others to address the deadly crisis in Tigray [File: Phill Magakoe/AFP] 26 Mar 2021 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed said Eritrea has agreed to withdraw its forces […]

Eritrea Forces Deployed in Disputed Sudan-Ethiopia Area, UN Says -Bloomberg

Bloomberg News March 24, 2021, 8:42 AM EDT Ethiopian refugees, who fled the Tigray conflict, upon arrival at the Tenedba camp in Mafaza, eastern Sudan on Jan. 8. Photographer: Ashraf Shazly/AFP/Getty Images Eritrean forces are present inside disputed territory that straddles the border between Ethiopia and Sudan, according to the United Nations. The deployment in the […]