Horrific human rights abuses during Ethiopian Tigray offensive – Channel 4 17:33

19 Mar 2021 Horrific human rights abuses during Ethiopian Tigray offensive Jamal Osman Reporter Last night we reported from inside the embattled Tigray region of northern Ethiopia, hearing the shocking stories of women who have been raped and traumatised at the hands of pro-government soldiers. Ethiopia launched a military offensive into the region last November, […]

ትግራይ፡ መንግሥት ከህወሓት ጋር የተባበሩ በሠላም እንዲመለሱ ተፈላጊዎች ደግሞ እጅ እንዲሰጡ የጊዜ ገደብ አስቀመጠ – ቢቢሲ/አማርኛ

19 መጋቢት 2021, 18:06 EAT የኢትዮጵያ መንግሥት ከህወሓት ጋር በተያያዘ በወንጀል ድርጊት ተጠርጥረው የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው እጃቸውን እንዲሰጡ ሌሎች ደግሞ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ወደ ሠላማዊ ህይወት እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበ። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት “ከሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ለተባበሩ አካላት የተሰጠ የመጨረሻ ማሳሰቢያ” በሚል በወጣው መግለጫ መንግሥት በህወሓት ላይ በወሰደው ሕግን የማስከበር እርምጃ የቡድኑ […]

Rare view inside Ethiopia’s conflict zone – BBC 20:08

Ethiopia’s Tigray crisis: A rare view inside the conflict zone Six-year-old Betlehem Tesfaye lost both her legs in an explosion Since a conflict broke out in Ethiopia’s northern Tigray region last year, access has been severely limited to journalists and aid agencies alike. The BBC’s Kalkidan Yibeltal has finally been allowed in to the region, […]

‘Practically this has been a genocide’ CNN19:43

PlayWomen and doctors reveal scale of rape during Ethiopia’s war 07:23 ‘Practically thishas been a genocide’ Doctors say rape is being used as a weapon of war in Ethiopia’s conflict By Bethlehem Feleke, Eliza Mackintosh, Gianluca Mezzofiore, Katie Polglase, Nima Elbagir, Barbara Arvanitidis and Alex Platt, CNN Updated 8:34 PM ET, Fri March 19, 2021 […]

Army clashes with armed civilians near Ethiopian border – Sudans Post 12:22

Opposition official says incident claimed lives of three people including an Ethiopian woman trader. by STAFF WRITER March 19, 2021 South Sudan-Ethiopian map [Photo by Al Jazeera] JUBA – A small force of South Sudan People’s Defense Forces (SSPDF) has clashed with armed civilians near the Ethiopian border, according to a senior opposition officials General […]

Blinken: Acts of ‘ethnic cleansing’ committed in Western Tigray

By Jennifer Hansler, CNN Updated 6:41 PM ET, Wed March 10, 2021 Blinken: Acts of ‘ethnic cleansing’ committed in Western Tigray – CNN Politics How a religious festival turned into a massacre 08:29 (CNN) Secretary of State Tony Blinken for the first time Wednesday used the term “ethnic cleansing” to describe human rights abuses he […]

የዘንድሮው ምርጫ እጅግ ውድና ትልቁ ስጦታ! (ጌታቸው ሽፈራው)

18/03/2021 የዘንድሮው ምርጫ እጅግ ውድና ትልቁ ስጦታ! ጌታቸው ሽፈራው አብንና ባልደራስ ኢትዮጵያን የገደለውን የፖለቲካ ባህል  አዲስ አበባ ላይ እንኩት አድርገው ሰብረውታል! 1) ምርጫ ኖረም አልኖረም፣ ከምርጫ በፊትም ሆነ በኋላ ታቃዋሚዎች እርስ በእርስ፣ ተቃዋሚዎች ከገዥው ፓርቲ ጋር ሲጓተቱ ነው የምናውቃቸው። ድርጅቶች “ይሄ የእኔ ነው፣ ከዚህ አትድረስ፣ ከዚህ አትለፍ” ሲባባሉ ነው የምናውቃቸው። በድርጅት ታጥረው፣ የሀገርንና የሕዝብን ጥቅም […]

የአርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ ውጣ ውረድ የበዛው የጥበብ ሕይወት በራሷ አንደበት …!!! (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)

18/03/2021 የአርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ ውጣ ውረድ የበዛው የጥበብ ሕይወት በራሷ አንደበት …!!! የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት • ስለጣይቱ ማዕከል ግንባታ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥታለች • የስደት ህይወቷን አጋርታለች• ስለአርቲስት ጥላሁን ገሰሰ ምስክርነት ሰጥታለች • የጥበብ የህይወት ጎዞን ዳሰሳ አድርጋለች • የሚዲያ ሚናን በሀገር ግንባታ ላይ አንስታለች

አስረውህም ይፈሩሃል…!!! (በዲ/ን ዐባይነህ ካሴ)

18/03/2021 አስረውህም ይፈሩሃል…!!!  በዲ/ን ዐባይነህ ካሴ   አይሁድ ጌታን ከሰቀሉት በኋላ ርደተ መቃብሩንም ዐይተዋል። ግን እነሣለሁ ስላለ ፈርተውታል። በመቃብሩ ላይ ከብዙ ሰው በቀር በኹለት እና ሦስት ሰው ጉልበት በማይነቃነቅ ድንጋይ መቃብሩን ዘጉት። ፍርሃታቸው ናረ እንጅ አልበረደም። እናም በማኅተም ለብጠው አተሙት። እኛ ታሽጓል እያልን እንደምናትመው። አሁንም አልበቃቸውም። የመቃብሩ ቦታ በቅልብ ወታደር ጡንቻ፣ ጦርና ጎራዴ እንዲጠበቅ አደረጉ። ይህ […]