ሱማሌ ክልል አሁን ለደረሰበት ሰላም፣ልማትና እድገት መከላከያ ሰራዊታችን ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

March 16, 2021 የሶማሌ ክልል አሁን ለደረሰበት ሰላም፣ልማትና እድገት መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ። የሶማሌ ክልል ባለፋት በርካታ አመታት በከፍተኛ የፀጥታ ችግር ውስጥ በነበረበት ወቅት የህይወት መስዋዕትነት በመክፈል የምስራቅ ዕዝ የሰራዊት አመራርና አባላት ከፍተኛ የሆነ አስተዋፅኦ አበርክተዋል ብለዋል። ከለውጡ በኋላ በክልሉ ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግርን በፍጥነት […]
መደናገር በተፎካካሪው መንደር! – ዳንኤል ኪባሞ (ዶ/ር)

March 16, 2021 መደናገር በተፎካካሪው መንደር! – ዳንኤል ኪባሞ (ዶ/ር) ሲራራ – መጪው ምርጫ ከወዲሁ እንከን ያለበት ምርጫ መሆኑ እየታየ ነው። በኦሮሚያ ክልል የሚወዳደሩ ፓርቲዎች ራሳቸውን ማግለላቸው ብቻ ሳይሆን ሌሎች ተፎካካሪ ፓርቲዎችም በኦሮሚያ ክልል እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው ሕዝብ እንዳያደራጁና እንዳይቀሰቅሱ መደረጋቸው በምርጫው ፍትሐዊነት ላይ ከወዲሁ ጥላ የሚያጠላ ነገር ነው። በመጪው ምርጫ የተሻለ ፉክክር እና አንጻራዊ ነጻነት […]
What’s causing the violence in western Ethiopia – The Conversation (UK) 11:21

March 16, 2021 11.17am EDT Author Tsega Etefa Associate Professor of History, Colgate University While the world is focusing on the humanitarian crisis in northern Ethiopia caused by the war between the federal government and the Tigray People’s Liberation Front, brutal repetitive attacks have taken place in the Metekkel zone of the Benishangul-Gumuz state in […]
Khartoum accuses Ethiopia of arming rebels – The East African 03:09

Thursday March 11 2021 Sudanese soldiers in Sudan on August 31, 2019. Since September 2020, the border between Sudan and Ethiopia has been witnessing rising tensions between the two sides. PHOTO | AFP By MAWAHIB ABDALLATIF Sudan and Ethiopia have disagreed on a third issue, with Khartoum now accusing Addis Ababa of arming rebels in […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (15 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 16, 2021 Daily:Laboratory test: 5,760Severe cases: 531New recovered: 118New deaths: 5New cases: 1,151 Total:Laboratory test: 2,233,489Active cases: 30,233Total recovered: 143,828Total deaths: 2,555Total cases: 176,618
Ethiopia: PM Abiy’s three big challenges – African Arguments 11:42

By Nick Westcott March 16, 20210 Abiy is known to have strong convictions but also for having a pragmatic streak. To find a path to peace, he will need both. Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia is known as having strong convictions but also being pragmatic. Credit: Paul Kagame. On the surface, Addis Ababa appears […]
Chef Shumu Adem’s Journey From War-Torn Ethiopia To The Final Four – Forbes 08:57

Michael LoRé Contributor SportsMoney Ethiopia was in chaos. In 1974, Emperor Haile Selassie was overthrown and the Ethiopian monarchy was abolished. Military leaders responsible for the coup not only sought to consolidate power, but also to eliminate any and all opposition. From 1976-78, the Red Terror reigned throughout the African nation, particularly in major cities […]
በዚህ ሕገ-መንግሥት አንድ ቀን እንደምንጨራረስ እወቁት፤ ይህ ትንቢት አይደለም ! – ታማኝ በየነ

March 16, 2021
የቀጠለው የኦነግ ውዝግብ – ቪኦኤ/አማርኛ

ማርች 15, 2021 ፀሐይ ዳምጠው አዲስ አበባ — በእነአቶ አራርሳ ቢቂላ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አካሄድኩት ያለው ጠቅላላ ጉባኤ ከድርጅታችን ዕውቅና ውጭ ነው ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ዳውድ ኢብሳ በቃል አቀባያቸው በኩል ገልጸዋል። በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ኦነግ ግን ጠቅላላ ጉባኤውን ማካሄዳቸው አግባብ እንደሆነ ነው ያስታወቀው። ጉባኤው አቶ አራርሶ ቢቂላን አዲሱ የኦነግ ሊቀመንበር […]
በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጰያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሁኑ ሰአት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ መግባቱን በመቃወምና በአገር ቤት እየተካሄደ ያለውን ስራ በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፈ እያካሄዱ ናቸው።

በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጰያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሁኑ ሰአት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ መግባቱን በመቃወምና በአገር ቤት እየተካሄደ ያለውን ስራ በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፈ እያካሄዱ ናቸው። ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ ሉአላዊነትን እንዲከበር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የአውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ በህወሓት ጥቅመኛች የውሸት ፕሮፖጋንዳ እንዳይታለሉ የሚጠይቁ መፈክሮችን አሰምተዋል። እነዚህ ሰልፈኞች ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብአዊ […]