Ethiopia Blasts U.S. for ‘Overblowing’ Tigray Conflict With Ethnic Cleansing Assessment – Newsweek 12:28

By Brendan Cole On 3/13/21 at 11:23 AM EST he assessment by U.S. Secretary of State Antony Blinken that ethnic cleansing is taking place in the north of Ethiopia has sparked a stern response from the government in Addis Ababa. Blinken has called for an international probe into the fighting in the Tigray region between […]

Turkey ready to lead Ennahda Dam mediation – Middle East Monitor 07:13

March 13, 2021 at 12:11 pm A general view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam in Ethiopia, on December 2019 [EDUARDO SOTERAS/AFP/Getty Images] March 13, 2021 at 12:11 pm Veysel Eroglu, special envoy of Turkish President Recep Tayyip Erdogan to Iraq, has announced that his country is ready to lead mediation talks related to the […]

Ethiopia denies allegations of ‘ethnic cleansing’ in conflict-hit Tigray region

Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed makes a statement on his official Facebook page, in Addis Ababa, Ethiopia, November 8, 2020, in this still image taken from a social media video. (Reuters) AFP Published: 13 March ,2021: 04:14 PM GST Ethiopia on Saturday rejected US accusations of ethnic cleansing in the conflict-hit Tigray region as “unfounded […]

Facebook image doesn’t show massacre victims in Ethiopia’s Tigray – The Star, Kenya 20:37

PESA CHECK Fact Checker Fact Checker 14 March 2021 – 04:30 Photo taken in Nigeria, after members of Boko Haram killed at least 40 rice farmers. In Summary  The photo shows bodies lined up in rows on the ground, and a huge crowd of onlookers in the background The image and story were carried by […]

ከአደገኛ የወረርሽኝ መቅሰፍት የሰው ልጅን የታደጉት ክትባቶች የትኞቹ ናቸው? ቢቢሲ/አማርኛ

ከአደገኛ የወረርሽኝ መቅሰፍት የሰው ልጅን የታደጉት ክትባቶች የትኞቹ ናቸው? – …https://www.bbc.com/amharic/news-56344363ከአደገኛ የወረርሽኝ መቅሰፍት የሰው ልጅን የታደጉት ክትባቶች የትኞቹ ናቸው? ከ 30 ደቂቃዎች በፊት. በዓለም ላይ በተለያዩ … ከአደገኛ የወረርሽኝ መቅሰፍት የሰው ልጅን የታደጉት ክትባቶች የትኞቹ ናቸው?13 መጋቢት 2021, 08:22 EAT በዓለም ላይ በተለያዩ ጊዜያት ወረርሽኞች ተከስተው የሰው ልጅን ሕይወትና ደኅንነት ለአደጋ አጋልጠውት ነበር። ወረርሽኞች ብዙዎችን […]

Prepared by genocide prevention in Ethiopia! Partial list of victims. We would like to thank local medias…

አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center Prepared by genocide prevention in Ethiopia! March 13 2021 Partial list of victims. We would like to thank local medias who are doing their best to report the deadly situation in #Metekel and #Wellega. We will come back with their details. This list was obtained from Amahra Media […]

የኮሮናቫይረስ ክትባት፡ የኮቪድ-19 ክትባትን የሚያስቆም ምንም ምክንያት የለም- የዓለም ጤና ድርጅት (ቢቢሲ/አማርኛ )

13 መጋቢት 2021, 09:25 EAT የአስትራዜኔካ ክትባት የደም መርጋትን ስለማስከተሉ ምንም ዓይነት ማረጋገጫ ባለመኖሩ በዚህ ስጋት አገሮች ክትባቱን ከመስጠት መቆጠብ የለባቸውም ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። ቡልጋሪያ፣ ዴንማርክ እና ኖርዌይ ክትባቱን መስጠት ማቆማቸው መነገሩ ይታወሳል። ይህንን በተመለከተ የዓለም ጤና ድርጅት ቃል አቀባይ እንዳሉት በክትባቱ እና በደም መርጋት መካከል ምንም አይነት ግንኙነት የለም። ማርጋሬት ሐሪስ እንዳሉት […]

ለጁሊየስ ኔሬሬ በአፍሪካ ህብረት ጽህፈት ቤት ሃውልት ሊቆም ነው

Post published:March 13, 2021 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታንዛኒያ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ በአፍሪካ ህብረት ጽህፈት ቤት ሃውልት ሊቆም ነው፡፡ ኔሬሬ የአፍሪካ አንድነትን በኋላም የአፍሪካ ህብረትን ከመሰረቱ መሪዎች መካከል አንደኛው ናቸው፡፡ ሃውልቱን የሚያቆመው የደቡብ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ /ሳዴክ/ እንደሆነ ነው የተገለጸው፡፡ ሳዴክ በቅርቡ የተመሰረተበትን 40ኛ ዓመት ያከብራል፡፡ ከአምስት ዓመታት በፊት የጀርመን […]

የጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል የአዲስ አበባን ጥንታዊ ሕንፃ ተረከበ – ሪፖርተር

ኪንና ባህል የጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል የአዲስ አበባን ጥንታዊ ሕንፃ ተረከበ 13 March 2021 ታምራት ጌታቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአራዳ ምድብ ችሎት ይጠቀምበት የነበረውን የቢትወደድ ኃይለ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል መኖሪያ ቤትን ለጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል አስረከበ።  ጣይቱ የባህልና ትምህርት ማዕከል፣ በአንጋፋዋ ከያኒት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ ከሁለት አሠርታት በፊት በአሜሪካ […]