በመተከል ዞን የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት የተደረገበት ነው ተባለ

በመተከል ዞን የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት የተደረገበት ነው ተባለ 7 march 2021 በጋዜጣዉ ሪፓርተር ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን የወሰዱ ግለሰቦች የጉሙዝ ወጣቶችን በማሠልጠን ለዕኩይ ተልዕኮ ማዘጋጀታቸው ተጠቁሟል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት ሲደረገብት መቆየቱን፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉዳዩን እንዲከታተል የተቋቋመው ኮሚቴ ገለጸ። በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጠሩ የፀጥታ […]
የኢትዮጵያ ምርጫ 2013፡ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ያልተመለሰው የሴቶች አካታችነት ጥያቄ

በአስርት አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ጉባኤዎችን፣ ክርክሮችን፣ ቅስቀሳዎችን ለተከታተለ አንድ ጎልቶ የሚንፀባረቅ ጉዳይ አለ። የአንበሳ ድርሻውን የሚይዙት ወንዶች ከመሆናቸው በተጨማሪ በማዕከላዊ እና በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልነታቸው የሴቶች ቁጥር የተመናመነ ወይም በአንዳንድ ፓርቲዎች እንደሚታየው የሉም ማለት ይቻላል። በኢትዮጵያ ውስጥ በምርጫ ቦርድ እውቅና ያገኙ ከ60 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቢኖሩም ሁሉም በሚባል ሁኔታ አመራሮች ወንዶች መሆናቸው በአገሪቱ […]
ስደተኞች፡ በየመን ኢትዮጵያውያን በሚበዙበት መጠለያ ውስጥ በተነሳ እሳት በርካቶች ሞቱ

በየመኗ ዋና ከተማ ሰንዓ በርካታ ኢትዮጵያውያን በነበሩበት አንድ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ በተነሳ እሳት በርካቶች መሞታቸው ተነገረ። በርካታ ከአፍሪካ ቀንድ በተለይም ከኢትዮጵያ የሄዱ ስደተኞች በተጠለሉበት በዚህ ስፍራ የተነሳው እሳት 30 ሰዎችን ሲገድል 170 ሰዎች ደግሞ ተጎድተዋል ሲል ዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም (አይኦኤም} ገልጿል። የእሳት አደጋው የተነሳው የሁቲ ታጣቂዎች በሚሳዔልና ድሮን ሳዑዲ አራቢያ ውስጥ ያለ የነዳጅ […]
የመጣ ሳይመጣ የውሃ ቦይ ጥረግ

ከክርስቶስ ልደት በፊት በሶስተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ ኩንግ ሲ የተባለ አንድ ንጉስ በቻይና ይኖር ነበር፡፡ ንጉስ አሳ በጣም ይወድ የነበረ መሪ ነበር ይባላል፡፡ የአገሩ ህዝብ በሞላ አሳ ይገዛና እጅ መንሻ ያቀርብለታል፡፡ ንጉሱ ኩንግ ሲዩ ግን ስጦታውን አልቀበልም፤ ይላል፡፡ ይህንን ያየው ታናሽ ወንድሙ ወደ ንጉሱ ይመጣና፤ “ያለጥርጥር አሳ በጣም እንደምትወድአውቃለሁ፡፡ ስለምን ነው የአሳ ስጦታቸውን አልቀበልም ያልከው?” […]
በአሁኑ ምርጫ ትንታግ ሴት ኢትዮጵያዊያን ለፓርላማ ይወዳደራሉ – ኢሕአፓ ከ45 አመት ትግል በኋላ ቢትዮጵያ ምርጫ ሊወዳደር ነው
Anglican Archbishop of Cape Town intervenes to prevent Rwanda-like genocide in Ethiopia – Daily Maverick 05:26

By Peter Fabricius• 7 March 2021 Archbishop Thabo Makgoba wrote to International Relations and Cooperation Minister Naledi Pandor, urging her government to put pressure on the AU to take a stronger stand. (Photo: Gallo Images / Nardus Engelbrecht) Less Thabo Makgoba, the Anglican Archbishop of Cape Town, has mobilised the church and reached out to […]
ኦ ደምቢያ!

ሙሉአለም ገ.መድህን ደንቢያ ጣናን ተንተርሳ ሜዳማ ተፈጥሮ አላት። ታሪከ ብዙ ነች። በወርቃማው የጎንደር ዘመን የመንግስት ድርሻ ነበራት፤ የዓለም ሰገድ ፋሲለደስ አባት የነገሱት ደንቢያ ነበር። የደጃች ማሩ ባድማ_ማሩ ቀመስ ደምቢያ!! ሩቅ ዓላሚው ንጉሣችን ቴዎድሮስ ፊደል የቆጠረባት፣ ራዕዮን የወጠነባት፣ ዘመነ መሳፍንትን ለመገርሰስ በተደረገው ትግል የዘመነ መሳፍንት የመጀመሪያ አከርካሪ የተሰበረው ደንቢያ ጉራምባ_ሚካኤል በነበረው የነ ራስ አሊ የጦር ሰፈር […]
የልቦና ውቅር- በአደዋ ላይ እነማን ነበርን? ለምን ተባበርን? እንዴት አሸነፍን ?ምንስ አተረፍን?
Egypt, Sudan Continue to Undermine AU-led talks over GERD

Ethiopian Monitor Post published:March 7, 2021 ADDIS ABABA – Egypt and Sudan have called for international mediation to end a long-running dispute over the construction of Ethiopia’s dam on the River Nile. Both countries fear the dam could affect their water supply – a notion Ethiopia disagrees with as the dam will be used to […]
COVID-19: Vaccines Arrival in Ethiopia Could be ‘Turn of tide for better’

Post published:March 7, 2021 Vaccinations will start ‘in the next few days’ ADDIS ABEBA – The World Health Organisation (WHO) said the arrival of COVID-19 vaccine in Ethiopia could be a turn of tide for better as the country received 2.184mln million doses of the AstraZeneca vaccine via the COVAX Facility. The AstraZeneca vaccines licensed […]
