“የጭካኔ ሰይፎች” ዘጋቢ ፕሮግራም

March 6, 2021
ዘጋቢ ፊልም-የሚጠላት ኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ጉዳይ የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ለሁለተኛ ጊዜ ያለ ስምምነት ተበተነ

March 7, 202 የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ጉዳይ ላይ ለመወሰን ለሁለተኛ ጊዜ ያደረገው ሙከራ ያለስምምነት ተበተነ። ምክር ቤቱ በአየርላንድ አቅራቢነት በትግራይ ክልል ግጭቱን ለማስቆም ጣልቃ መግባትን በሚጠይቀው ረቂቅ ላይ ህንድ ፣ ሩስያ እና በተለይም ቻይና በድጋሚ ተቃውመውታል። ትናንት ዓርብ ምሽት ያለውጤት የተቋጨው የምክር ቤቱ ስብሰባ ከስምምነት ተደርሶ ቢሆን በኢትዮጵያ ላይ […]
‘We’re the government and we know what you’re doing’ – BBC 19:31

Ethiopia’s Tigray crisis: ‘We’re the government and we know what you’re doing’ Tigray crisis The BBC’s Girmay Gebru, who was one of several media workers detained recently in Mekelle, capital of Ethiopia’s conflict-hit Tigray region, describes what happened to him: I was arrested on the evening of my birthday. I thought the soldiers, armed with […]
Ethiopian prime minister, Eritrean president arrives in Juba for one-day visit – Sudans Post 08:07

Leaders will discuss with President Salva Kiir issues of regional importance, peace and security. By STAFF WRITER March 6, 2021 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (left) arriving in Juba with Eritrean President Isaias Afwerki in 2019 [Photo via Facebook] JUBA – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Eritrean President Isaias Afwerki have this morning arrived […]
… Ethiopia: Lies, Damn Lies, Axum and the West – by Jeff Pearce

ቁና ሙሉ የጁንታው ተከፋይ ፕሮፓጋንዲስቶችን በአንድ የብዕር ዘገር ያደባየው የኢትዮጵያ ጠበቃ – ጄፍ ፒርስን እነሆ … Ethiopia: Lies, Damn Lies, Axum and the West – by Jeff Pearce I want to tell you about Tito Minniti. An Italian pilot during the Fascist invasion of Ethiopia. The short version of the story goes like this: In […]
ተጋላጭ ያደረገን የውስጥ ፖለቲካችን ነው…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

05/03/2021 ተጋላጭ ያደረገን የውስጥ ፖለቲካችን ነው…!!! ያሬድ ሀይለማርያም * እኛ ለሰለጠነ ፖለቲካ ልባችንን ከከፈትን፣ * በጎጥ እና በማንነት ልዩነት መናቆራችንን ካቆምን፣ * ልዩነቶቻችንን በዲሞክራሲያዊ መንገድና በውይይ ብቻ ለመፍታት ከቻልን፣ * ለዜጎች መሰረታዊ ነጻነቶች እና መብቶች መከበር በቂ ጥበቃና እንክብካቤ ካደረግን፣ * ሁሉም ዜጋ በእኩል ተከብሮና መብቶቹ ተጠብቀውለት የሚኖርባትን ኢትዮጵያን መፍጠር ከቻልን፣ * የጋራ ብሔራዊ ራዕይ ኖሮን እሱን […]
ቻይና፤ ሩስያ እና ህንድ ትግራይ ላይ የተያዘውን የመገንጠል አጀንዳ ውድቅ አድርገዋል…!!! (ደሳለኝ ሀገረሰላም)

05/03/2021 ቻይና፤ ሩስያ እና ህንድ ትግራይ ላይ የተያዘውን የመገንጠል አጀንዳ ውድቅ አድርገዋል…!!! ደሳለኝ ሀገረሰላም * በተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ም/ቤት ቋሚ አባላትና ድምጽን በድምጽ የመሻር መብት ያላቸው ቻይና እና ሩስያ እንዲሁም ተለዋጭ አባል የሆነችው ህንድ ኢትዮጵያ የራሷን የውስጥ ችግር በራሷ አቅም መፍታት የምትችል ሀገር ነች ጣልቃ መግባት አላስፈላጊ ነው በማለት የትግራይ ጉዳይ ላይ የተያዘውን የመገንጠል አጀንዳ […]
ያላነበበውን መጽሐፍ የሚጠቅሰውን የአረናውን አምዶም ገብረ ሥላሴን “በሊቃውንት ፊት ጥቅስ?!?” በሉልኝ…!!! (አቻሜለህ ታምሩ)

05/03/2021 ያላነበበውን መጽሐፍ የሚጠቅሰውን የአረናውን አምዶም ገብረ ሥላሴን “በሊቃውንት ፊት ጥቅስ?!?” በሉልኝ…!!! አቻሜለህ ታምሩ አንድ ወዳጄ የወያኔ ይቅርታ የአረና ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆነው አምዶም ገብረ ሥላሴ “ስለ ወልቃይት ታሪክ ጽፏልና መልስ ስጥ” የሚል መልዕክት ዛሬ ጧት ልኮልኝ አነበብሁት። አምዶም ስለ ትግራይ ታሪክ ያሳያል ብሎ ብሎ በፊስቡኩ የለጠፋቸው ገጾች እንግሊዝ አገር ውስጥ የግላንጎና ጋለወይ የሚባሉ ክፍለ […]
ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ለተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተርነት በአፍሪካ ህብረት በእጩነት ቀረቡ

March 5, 2021 ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ለተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተርነት በአፍሪካ ህብረት በእጩነት ቀረቡ ዶክተር አርከበ ዕቁባይ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው እንዲወዳደሩ ብቸኛው አፍሪካዊ እጩ በማድረግ በሙሉ ድምጽ መምረጡን የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አስታወቀ። የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት 38ኛ መደበኛ ስብሰባ በየካቲት 24 እና 25 2013 ባደረገበት ወቅት […]
