በሶደሬ ሪዞርት በሌሊት ሕገ ወጥ ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ 53 ሰዎች ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

March 5, 202 በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ሶደሬ ሪዞርት ውስጥ ሕገ ወጥ ስልጠና ሲወስዱ ከነበሩ 68 ሰዎች ውስጥ 53 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ዳይሬክተር ኮማንደር ጸጋዬ ቶላ፣ እነዚህ ግለሰቦች “ፎሌ የጥበቃ፣ ጽዳትና ስልጠና” የተባለ ተቋም ሲያሰለጥናቸው ነበር ብለዋል፡፡ “ሶደሬ ሪዞርት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ […]
በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች የሱዳንና የግብፅ እጅ እንዳለበት ተገለጸ

March 5, 2021 – Konjit Sitotaw በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች በመገምገም የመፍትሄ ሃሳብ እንዲያቀርብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተቋቋመው ኮሚቴ በግጭቱ ውስጥ የሱዳንና ግብጽ ድጋፍ እንደነበረበት የኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ አብዱላሂ ሀሙ ገልጸዋል፡፡ ሰብሳቢው ይህንን የገለጹት ኮሚቴው ከትግራይ ክልል ውጭ በመተከልና በሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው የነበሩ ግጭቶችን ተመልክቶ መግለጫ በሰጠበት ወቅት ነው፡፡ በሱዳን ድንበር ላይ […]
አሜሪካ በአገራት የውጥ ጉዳይ ጣልቃ እንዳትገባ ሩሲያ መጠየቋን ተከትሎ ስለ እንደምታው ምሁሩ የሰጡት ትንታኔ

March 5, 2021
የሴቶች ዘመነኛ እንቅፋት፦ማህበራዊ ሚዲያ

March 5, 2021
ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ አትወጣም! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) እንኳን የሶማሌው ጀኔራል ዚያድ ባሬ ወራሪ ጦር ድል ለተደረገበት 43ኛው…

Post published:March 5, 2021 ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ አትወጣም! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) እንኳን የሶማሌው ጀኔራል ዚያድ ባሬ ወራሪ ጦር ድል ለተደረገበት 43ኛው የካራማራ የድል በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉን ስናከብር ሉዓላዊነታችንን በማስከበር ሊሆን እንደሚገባ ያሳስባል። ከአድዋ እስከ ካራማራ በወርሃ የካቲት የምንዘክራቸው የድል በዓላት ዛሬም ሉዓላዊ ክብራችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ምሳሌዎች ናቸው። በአባቶቻችን […]
ሁለት ቢልየን ዶላር የሚወጣበት ግዙፍ ፕሮጀክት እና ፋይዳው

March 5, 2021
“When the going gets tough, the tough get going”

Aklog Birara (Dr)March 4, 2021. Part III of III “When the going gets tough, the tough get going” An American saying Ethiopia faces tough hurdles from all corners of the world. Its Western friends including the Government of the United States are among the most significant critics of Ethiopia’s “mismanagement” of the TPLF initiated war […]
የፀጥታ ም/ቤቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሳይወስን ቀረ – ቪአኤ/አማርኛ

ማርች 05, 2021 መለስካቸው አምሃ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት /ፎቶ ፋይል/ አዲስ አበባ — የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ የጠራው ስብሰባ ያለስምምነት ተጠናቀቀ። ሁኔታውን ያላገናዘቡ ወቀሳዎች ያሏቸው መታረም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳሰቡ። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር በበኩላቸው በትግራይ የሰብዓዊ መብቶች እየተጣሱ ነው ይላሉ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የፀጥታ ም/ቤቱ […]
As Crisis Deepens in Ethiopia, Need for Committed Diplomatic Response Grows – Council on Foreign Relations 16:21

Blog Post by Michelle Gavin March 5, 2021 4:30 pm (EST) Ethiopian refugees who fled Tigray region, sit inside a courtesy bus at the Fashaga camp as they are transferred to Um-Rakoba camp on the Sudan-Ethiopia border, in Kassala state, Sudan December 13, 2020. Mohamed Nureldin Abdallah / REUTERS As the crisis persists in Ethiopia, […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (4 March 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia | 9 hours ago ADDIS ABABA, Ethiopia, March 5, 2021 Daily:Laboratory test: 5,557Severe cases: 392New recovered: 760New deaths: 3New cases: 980 Total:Laboratory test: 2,158,296Active cases: 23,355Total recovered: 137,203Total deaths: 2,394Total cases: 162,954
