UPDATE: U.S. Senator Chris Coons Says Ethiopia Trip Was ‘Constructive’

March 24, 2021 Tadias Magazine By Tadias Staff Updated: March 24th, 2021 New York (TADIAS) — U.S. Senator Chris Coons has returned home after a special trip to Ethiopia on behalf of President Joe Biden to discuss the current crises in the Tigray region. Senator Coons, who met with Prime Minister Abiy Ahmed and other […]
Investigation into Grave Human Rights Violations in Aksum City Report on Preliminary Findings | Ethiopian News

March 24, 2021 322S Introduction In its January and February, 2021 reports on the human rights situation in Tigray, the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC/the Commission), indicated that it has received reports of loss of lives, bodily and mental injury, instances of gender-based violence, looting and other human rights violations, including in areas of Tigray […]
የአገሪቱ 65 በመቶ ክፍል በኤሌክትሪክ ገመድ መስመር እንደሚሸፈን ተገለጸ – ሪፖርተር

24 March 2021 ኤልያስ ተገኝ የአገሪቱ 65 በመቶ ክፍል በባለ ገመድ የኤሌክትሪክ መስመር ለማገናኘት እየተሠራ እንደሆነ የውኃ፣ የመስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውኃ፣ የመስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ቅዳሜ መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ.ም. በጊንጪ ከተማ የተገነባው ባለ 230/15 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማስፋፊያ ጣቢያ በተመረቀበት ወቅት እንደገለጹት፣ ከ70 እስከ 75 ሚሊዮን የሚሆነውን ሕዝብ በገመድ የኤሌክትሪክ […]
ከአማራ ክልል ሰላምና ሕዝብ ደህንነት ቢሮ የተሰጠ መግለጫ
March 24, 2021
ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ንግግር ሲገመገም
March 24, 2021
የአማራና የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፎች የመግለጫ ውዝግብ – ቢቢሲ/አማርኛ

24 መጋቢት 2021, 12:17 EAT በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች ውስጥ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ያወጣው መግለጫ ሕዝብን የማይመጥን ነው ሲል የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ነቀፈ። ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ተከስቶ ለሰዎች ሞትና መፈናቀል እንዲሁም ለንብረት ውድመት ምክንያት እንደሆነ በተነገረው ግጭት ላይ የገዢው ብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያና የአማራ ቅርንጫፎች በመግለጫ እየተወዛገቡ ነው። የአማራ ክልል […]
የኤርትራ ወታደሮች ወደ አክሱም ቅ/ማርያም ፅዮን ቤተ ክርስትያን ገብተው ለመዝረፍ ያደረጉትን ሙከራ ከሽፏል

March 24, 2021 – Konjit Sitotaw የኤርትራ ወታደሮች ከወሰዱዋቸው ንብረቶች ውስጥ የአክሱም ቤተ ክርስትያን ጳጳስ አቡነ መቃርዮስ ንብረት የሆነች ቶዮታ መኪና ወታደሮቹ ኅዳር 15 ቀን 2013 ዓ.ም. ወደ ሃገረ ስብከቱ ጽሕፈት ቤት ድረስ በመሄድ የወሰድዋት እና “የሃገረ ስብከቱ ንብረት የሆነች ኮድ 5 (ታርጋ ቁጥር 02223) መኪና 4 ጎማዎችንና አንድ የመኪናዋ ኮምፒተር በመፍታት እንደወሰዱ የቤተክርስትያኗ አገልጋዮች […]
13 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በትግራይ ሁኔታ የጋራ መግለጫ አወጡ – ቪኦኤ/አማርኛ

ማርች 23, 2021 ደረጀ ደስታ ከኢትዮጵያ ትግራይ ወደ ሱዳን የተሰደዱ፣ እኤአ ህዳር 16 2020 በምስራቅ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው የመጠለያ ጣቢያ፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — በተባበሩት መንግሥታት ሥር ያሉትን ጨምሮ፣ ወደ 13 የሚደርሱት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅት መሪዎች፣ በትናንትናው እለት ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ በኢትዮጵያው ትግራይ ክልል ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ከፍተኛው ደረጃ ላይ […]
በአክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ኢሰመኮ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ

March 24, 2021 ትግራይ ክልል፤ በአክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በአጠቃላይ በክልሉ የተሟላ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊነትን ያመለክታል በአክሱም ከተማ፣ ትግራይ ክልል የደረሰውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ የመጀመሪያ ደረጃ (ቀዳሚ) ሪፖርቱን ይፋ አደረገ። ከበርካታ ሳምንታት ጥረት በኋላ የምርመራ ባለሞያዎቹን ወደ አክሱም ከተማ […]
ትግራይ፡ በአክሱም የተከሰተው ‘ሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀል ወይም የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል’-ኢሰመኮ

March 24, 2021 – BBC Amharic 24 መጋቢት 2021, 08:25 EAT በአክሱም ከተማ በኤርትራ ወታደሮች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀል ወይም የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። ኮሚሽኑ በአክሱም ከተማ ውስጥ ስለተፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ያካሄደው የመጀመሪያ ደረጃ ምርመራ ሪፖርቱ ላይ እንዳመለከተው የተፈጸሙት ድርጊቶች “ተራ ወንጀሎች ሳይሆኑ የዓለም […]