Ethiopia: The challenges of liberalising the economy – The Africa Report 09:24

By Samuel GetachewPosted on Tuesday, 2 March 2021 15:20 A theatrical troupe poses for a photograph on Adwa Victory Day, in the capital Addis Ababa, Ethiopia, Tuesday, March 2, 2021. (AP Photo) When it comes to liberalising Ethiopia’s economy, if the government moves too fast, it risks losing the support of local business and the […]

አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ – የተሳሳተውን የውጫሌ ውል የመረመሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ

March 2, 2021 (አብመድ) አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ የውጫሌ ውል ጣልያንኛ ትርጉም ኢትዮጵያን ጥገኛ በማድረግ ዓላማ ላይ የተመሠረተ እንደሆነ ቀድመው የተረዱ ሊቅ ናቸው፡፡ አጤ ምኒልክ የውሉን ይዘት እንዲመረምሩ በሰጧቸው ትዕዛዝ መሠረት የ17ኛው አንቀጽ ትርጉም የተዛባ፣ የኢትዮጵያን ጥቅም የሚነካ እና ሉዓላዊነቷን የሚዳፈር መሆኑን ቀደም ብለው በምስጢር ለንጉሠ ነገሥቱ እና ለእቴጌ ጣይቱ አስረድተዋል፡፡ ከእሳቸው በመቀጠል ለትምሕርት ወደ ጣልያን […]

Three workers for foreign media arrested in Ethiopia’s Tigray region – Reuters 06:47

March 2, 20216:38 AM By Reuters Staff NAIROBI (Reuters) – A BBC reporter and two translators working with journalists from the Financial Times and Agence France-Presse (AFP) news agency have been detained in Ethiopia’s northern Tigray region, according to their employers. Fitsum Berhane was arrested at his home in the regional capital Mekelle on Friday […]

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በአዲስ አበባ የልደታ ወረዳ የተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ አቶ ኢብራሂም አብዱልሰላምን ተዋወቋቸው።

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በአዲስ አበባ የልደታ ወረዳ የተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ አቶ ኢብራሂም አብዱልሰላምን ተዋወቋቸው።

ለመላ ኢትዬጲያውያን ና ለዓለም ጥቁር ህዝቦች ፣ እንኳን ለ125 ኛ አመት የአድዋ ድል መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ !አደረሰን ! እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል !

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዬታዊ ፓርታ (ኢሕአፓ ) ለመላ ኢትዬጲያውያን ና ለዓለም ጥቁር ህዝቦች ፣እንኳን ለ125 ኛ አመት የአድዋ ድል መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ !አደረሰን ! እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ! ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሀገር ዉስጥ የቀድሞው ጁንታ ህወሃት በፈፀመው የፖለቲካ ሴራና የጥላቻ ፖለቲካ ፣ጫፍ በወጣ መንግስታዊ ሙስና ና ብልሹ አሰራር ፣ማንነትን ባተኮሩ ጅምላ ጭፍጨፋዎች ወዘተ.በዉጭ ታሪካዊ […]

የአድዋ ድል ውጤት!!!

ታላቁ ጥቁር አጤ ምኒልክ ገናነታቸው ከአውሮፓ አልፎ ታላቋ አሜሪካ ደርሶ ነበር፤ ከአድዋ ድል በኋላ የየስቴቱ ጋዜጦች የእሳቸውንና የእቴጌ ጣይቱን ፎቶግራፍ በፊት ገጻቸው ላይ እየለጠፉ ጽፈዋል። የሉዚያና ግዢ መታሰቢያ ትርዒት ላይ ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ በፕሬዚዳንት ቴዎድሮ ሩዝቬልት በተጻፈ ደብዳቤ እንዲገኙ ጥሪ ተደርጎላቸው ነበር። የሉዝያና ግዥ መታሰቢያ ትርዒት አሜሪካኖች የሉዝያናን መሬት ከፋረንሳይ የገዙበትን መቶኛ ዓመት ለማክበር ያዘጋጁት […]

ዳግማዊ አጼ ምኒሊክ፣ኢጣሊያና የአድዋ ትውስታ – ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

01/03/2021 ዳግማዊ አጼ ምኒሊክ፣ኢጣሊያና የአድዋ ትውስታ ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com ኢትዮጵያ ጥንታውያን ከሚባሉት ሀገራት አንዷ እንደሆነች፣ከአምስት ሺህ አመት ያላነሰ ታሪክ እንዳላት፣ እንደ ንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደኢየሱስ፣ ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ.ዴሌቦ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ፣ ፕሮፌሰር ሀይሌ ላሬቦ ወዘተ ወዘተ በጥናት ወረቀቶቻቸው ያረጋገጡት ጉዳይ ነው፡፡ ኢትዮጵያ እጅግ ጥንታዊት ሀገር ስለመሆኗ የሚያከራክር አይመስለኝም፡፡ በእነዚህ ዘመናት […]

የሌባ ተቀባይ ኃጢኣት ከሌባው ኃጢኣት ቢበልጥ እንጂ አያነስም (ይድረስ ለነአብርሃ ደብረጽዮን ደስታ ገ/ሚካኤል) – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

01/03/2021 የሌባ ተቀባይ ኃጢኣት ከሌባው ኃጢኣት ቢበልጥ እንጂ አያነስም  (ይድረስ ለነአብርሃ ደብረጽዮን ደስታ ገ/ሚካኤል) አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ Email: martyrof2011@gmail.com) አብርሃ ደስታን ለመግለጽ ቃላት አጥቼ ብዙ ተቸገርኩ፡፡ ልፍጠር ብልም “ማን ይረዳኛል?” ብዬ ተውኩት፡፡ አማርኛ ግና ጥሩ ጥሩ አባባሎች ስላሉት የማውቃቸውን ያህል ላስታውስ፡፡ “የመጥረቢያ ልጅ መዘለፊያ” ፣ “የዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ” ፣ “የእባብ ልጅ እባብ ነው” ፤ “እባብ […]