እውነትን መፍራት ወይም መጥላት – Alethophobia፤ ከመንግስት ወደ ማህበረሰብ እየተወረሰ ያለ ህመም (ያሬድ ሀይለማርያም)

01/03/2021 እውነትን መፍራት ወይም መጥላት – Alethophobia፤ ከመንግስት ወደ ማህበረሰብ እየተወረሰ ያለ ህመም ያሬድ ሀይለማርያም ስለ እራሳችን ወይም ስለ አገራችን ወይም ስለ ሃይማኖታችን ወይም ስለ ባህላችን ወይም ስለ ብሔራችን የሚነገሩ እውነቶችን የመቀበል አቅም ወይም ፍላጎት ማጣት በእንግሊዘኛው Alethophobia (The inability to accept unflattering facts about your nation, religion, culture, ethnic group, or yourself) የሚባለው የባህሪ […]
“የምንታገለው በኦሮሞ ህዝብ ስም የሚያጭበረብረውን ሃይል ነው…!!!” – የባልደራስ የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ጌታነህ ባልቻ

01/03/2021 “የምንታገለው በኦሮሞ ህዝብ ስም የሚያጭበረብረውን ሃይል ነው…!!!” የባልደራስ የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ጌታነህ ባልቻ አዲስ አድማስ “ባልደራስ የተቋቋመው የአዲስ አበባ ድምጽ ለመሆን ነው”• የታሰሩ መሪዎቻችንን ዓላማ ለማሳካት የበለጠ እንታገላለን• አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናት የሚልን አስተሳሰብ ነው ዋነኛ ትኩረቱን አዲስ አበባን ራስ ገዝ ወይም ክልል ለማድረግ አልሞ የሚንቀሳቀሰው ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ (ባልደራስ)፤ ለቀጣዩ አገራዊ […]
New leaders. Same old story

By Kebour Ghenna – March 1, 2021 The past few months I really struggled to motivate myself to write on anything. Just couldn’t make it! Corona, cricket, economic slowdown, inflation, famine, the Tigray war, elections, vaccine… did not help. By the way let me confirm that I am running for City Council of Addis Ababa. […]
በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ያሉ ባለሃብቶች

ማርች 01, 2021 አስቴር ምስጋናው ባህር ዳር — የኢትዮጵያን ግዛት “ጥሶ ገብቷል” ላሉት የሱዳን ጦር ጉዳይ መንግሥት መፍትኄ እንዲሰጥ በአካባቢው ነዋይ ያፈሰሱ ባለሃብቶች ጠይቀዋል። በኢትዮጵያ መንግሥት የሚደገፍ የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሽያ “የሱዳን ጦርን አስለቅቋል” የሚባለውም እውነት አለመሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። መተማ ዮሐንስ ላይ በ1300 ሄክታር መሬት ላይ የተለያዩ ሰብሎችን አልምተው እንደነበር ያስታወሱት አቶ አደራጀው አስማማው […]
Storm or No Strom – Americans are the Luckiest Compared With EthiopiaStorm or No Strom – Americans are the Luckiest Compared With Ethiopia

Post published:March 1, 2021 When Ethiopia refused to accept the proposed deal crafted by Egypt, Donald Trump suggested Egypt should bomb the dam if Ethiopia proceeds without his proposed agreement. Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September 26, 2019. […]
“ትግራይ ጦርነት አልቆመም” – ዶ/ር ደስታ ኃይለሥላሴ

ማርች 01, 2021 አዳነች ፍሰሀየ ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ አጋሩ ዋሽንግተን ዲሲ — የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል መሐመድ ተስማ ሰሞኑም ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “አሁን ትግራይ ውስጥ ውጊያ የለም፤ ክልሉ ውስጥ ለደረሰው ውድመትና ለተፈፀሙት ወንጀሎች ሁሉ ተጠያቂው ሕወሃት ነው” ብለዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ትግራይ ውስጥ ተፈፅመዋል የተባሉትን ወንጀሎችና ውድመቶች እንደሚመዘግብ የሚናገር […]
The Legend of the “Greater Republic of Tigray” and the Delirious TPLF Media

March 1, 2021 261 After TPLF’s humiliating defeat at the war it has started, its remnants and well-funded social media continued to spread lies and fabricated news, as they have for the last 46 years. The Shattered Dream by Negesse Gutema It seems that its remnants are determined to bring TPLF back by waging an […]
ትግራይ፡ የቢቢሲ ዘጋቢ በኢትዮጵያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ዋለ

ግጭት በተካሄደበት የሰሜናዊ ኢትዮጵያዋ የትግራይ ክልል የቢቢሲ ዘጋቢ የሆነው ግርማይ ገብሩ በአገሪቱ ወታደሮች ቁጥጥር ስር ውሏል። ለቢቢሲ የትግርኛ ቋንቋ አገልግሎት የሚሰራው ግርማይ ገብሩ የተያዘው በክልሉ ዋና ከተማ መቀለ ውስጥ በሚገኝ ካፍቴሪያ ውስጥ ከሌሎች አራት ሰዎች ጋር ነው። የዓይን እማኞች ለቢቢሲ እንደተናገሩት አምሰቱ ሰዎች የተያዙት ወታደራዊ የደንብ ልብስ በለበሱ ወታደሮች ሲሆን፤ በሁለት የወታደር ተሽከርካሪዎች በታጀበ መኪና […]
ከ ኢሕአፓ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ እጩ ተወዳዳሪ ዶ/ር ሲሳይ

የኢሕአፓ የኢንዱስትሪ ክፍለ ኢኮኖሚ ፖሊሲ መሰረታዊ ነጥቦች ! 1.የኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ በነፃ ገበያ ኢኮኖሚ መርህ እንዲንቀሳቀስ ማድረግ ! 2.የግል ባለሀብቶች ስላልተሰማሩባቸዉና ለሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም እጅግ በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ በመንግሥት ቁጥጥር ና አስተዳደር ስር እንዲዉሉ ከተደረጉት በስተቀር በኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ የግል ባለንብረትነት መብት እንዲከበር ማድረግ ! 3.የሀገር ዉስጥ ባለሀብቶች የኢንዱስትሪ መስክ ተሳትፎ እንዲያድግ የተጠና ድጋፍ ማድረግ […]
ሕልሜ እውን ሆነ – በቢሊሱማ አቡበከር
