በህዳሴ ግድቡ የመጀመርያው ዙር ውኃ ሙሌት ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ ድርድር በቅድሚያ እንዲካሄድ የአፍሪካ ኅብረት መጠየቁ ተሰማ – ሪፖርተር

ፖለቲካ 23 May 2021 ዮሐንስ አንበርብር የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚካሄደው ቀጣይ ድርድር፣ በቅድሚያ በግድቡ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት ላይ ብቻ በማተኮር ስምምነት ላይ እንዲደረስበት መጠየቃቸው ተሰማ። ይህንን የድርድር አማራጭም የአሜሪካ መንግሥትና የአውሮፓ ኅብረት የደገፉት እንደሆነም ከዲፕሎማቲክ ምንጮች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የሆኑት […]

ዋሽንግተን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአሜሪካ ህግ መወሰኛ ምክር ቤት የውሳኔ ሃሳብን ተቃወመ

May 23, 2021 – Konjit Sitotaw ኢትዮጵያ “ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ ነው”ያለችውን የአሜሪካ ህግ መወሰኛ ምክር ቤት የውሳኔ ሃሳብ ተቃወመች ኤምባሲው በሽብርተኝነት የተፈረጀው ህወሓት ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ከፍተኛ ስጋት መሆኑንም ነው በመግለጫው ያስቀመጠው አል-ዐይን የውሳኔ ሃሳቡ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ ነው ሲል ዋሽንግተን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መግለጫ አውጥቷል የአሜሪካ ህግ መወሰኛ ምክር […]

መንግሥት ለሩዝ ምርት አመቺ የሆኑ መሬቶችን በማመቻቸት የአገሪቱን ከምርቱ ተጠቃሚነት እንዲያሰፋ ተጠየቀ

ማኅበራዊ መንግሥት ለሩዝ ምርት አመቺ የሆኑ መሬቶችን በማመቻቸት የአገሪቱን ከምርቱ ተጠቃሚነት እንዲያሰፋ ተጠየቀ 23 May 2021 ኤልያስ ተገኝ በኢትዮጵያ አንዱ የሥርዓተ ምግብና የገቢ ምንጭ  አካል እየሆነ ለመጣው የሩዝ ሰብል ምርት፣ መንግሥት አስፈላጊ የሆኑ መሬቶችን በማመቻቸት የአገሪቱን ከምርቱ ተጠቃሚነት እንዲያሰፋ ተጠየቀ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ ሩዝ ልማት ኮንፍረንስ ከግንቦት 10 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በጃፓን […]

South Sudan wants to be part of Ethiopian-Egyptian dam talks – Sudans Post 10:28

South Sudan government is expressing interest in joining the ongoing talks between Ethiopia, Sudan and Egypt to end the crisis that has engulfed the operation of the giant Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). By STAFF WRITER May 23, 2021 JUBA – South Sudan government is expressing interest in joining the ongoing talks between Ethiopia, Sudan […]

Safaricom to become second mobile operator in Ethiopia The Standard05:25

SCI & TECHBy Frankline Sunday | May 23rd 2021 Safaricom can now tap into the lucrative Ethiopian market after the country awarded an operating licence to a consortium that is led by the Kenyan telco. This paves the way for the company’s expansion into Ethiopia, which has massive opportunities for growth owing to its over […]

Washington toughens stance to fight atrocities in Ethiopia – The Guardian 04:31

Joe Biden’s administration increases pressure on government of prime minister Abiy Ahmed to end human rights abuses Jason Burke Sun 23 May 2021 09.30 BST Senior Ethiopian officials may face restrictions on their travel to the US, as Washington increases pressure on the government of prime minister Abiy Ahmed amid growing global concern about atrocities […]

የመገናኛ ብዙኃንን ባለሥልጣን  ሕግ የሚጥሱ የሚዲያ ተቋማትን በማባበል አልቀጥልም አለ

23 May 2021 ሲሳይ ሳህሉ የመንግሥት ተቋማት በሮቻቸውን ለጋዜጠኞች ክፍት እንዲያደርጉ አሳሰበ የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን  ሕጉን ጠብቀው የማይሠሩ የሚዲያ ተቋማትን  በማባበል እንደማይቀጥል አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ጥፋት በሚፈጽሙ የሚዲያ ተቋማት ላይ በመረጃ የተደገፈ ዕርምጃ እንደሚወሰድ በመግለጽ፣ ሕጋዊነት ላይ የሚኖር የድርድር ሒደት አይኖርም ሲሉ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ መሐመድ ኢድሪስ ተናግረዋል፡፡ በመሆኑም የወጣውን ሕግ ለማስከበር ባለሥልጣኑ ‹‹ቆፍጣና›› ሆኖ ለመሥራት ዝግጁ ነው ብለዋል። ከዚህ በፊት የነበረው እንቅስቃሴ ልስላሴው የበዛ፣ ጥሰቶችና ግድፈቶች ሲያጋጥሙ ባለሥልጣኑ የሚሰጣቸውን የዕርምት ማስጠንቀቂያዎች  ወይም ግብረ መልስ እንደ ግብዓት ከመውሰድ ይልቅ፣ ውድቅ በማድረግ ባለሥልጣኑ መሳለቂያ የመሆን ደረጃ የደረሰቡት ሁኔታ እንደነበረ በመግለጽ፣ የሚዲያ ተቋማት ይህን ያህል ሲወርዱ ዝም ብሎ ማየት የባለሥልጣኑ ችግር እንደነበር ጠቁመዋል። አቶ መሐመድ አክለውም መንግሥት ሚዲያውን ለማገዝ ያለውን ቁርጠኝነት በመገናኛ ብዙኃን ፖሊሲ ገልጿል ብለዋል፡፡ በተመሳሳይየመንግሥት ተቋማትና አመራሮቻቸው በሮቻቸውን ለሚዲያ ተቋማት ክፍት በማድረግ ለሕዝብ መድረስ ያለበት መረጃ እንዲደርስ፣ ጋዜጠኞች ሊታገዙ እንደሚገባ አቶ መሐመድ አሳስበዋል፡፡ የመረጃ አሰጣጡ ተቋማት የፈለጉትን ጉዳይ ብቻ አዘጋጅተው መግለጫ በመስጠት  እንዲዘገብ መፈለግ መሆን እንደሌለበት ጠቁመዋል፡፡ የባለሥልጣኑን የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች  ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ግንቦት 11 ቀን 2013 ዓ.ም. አቅርበዋል፡፡ የመንግሥት ተቋማት ሚዲያዎች በሙሉ ሁነት ላይ እንዲዘግቡ የሚያደርግ  አካሄድ ስለሌላቸው፣ ከዚህ በተሻለ መንግሥት ለሕዝቡ የገባው ቃል ምን ደረሰ ብለው ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ለሚሄዱ ሚዲያዎች የተዘጉ በሮች መከፈት እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ የተሳሳተ መረጃን ማቆም የሚቻለው የመንግሥት አካላት ስለፈጸሙትና እየፈጸሙት ስላለው ሥራ፣ ሚዲያ ሲጠይቃቸው መልስ መስጠት ሲችሉ እንደሆነም ጠቁመዋል። ‹‹ይሁን እንጂ ሚዲያው  በዘገባው በአገራዊ ጉዳዮች የማይደራደር መሆን አለበት። ሰላም ብሔራዊ ጥቅማችን ነው፤››  ብለዋል። በተመሳሳይ ዜና ከዚህ በፊት ያልነበረውና በአዲሱ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ መሠረት ሕጋዊ ሆነው እንዲመዘገቡና ፈቃድ እንዲያወጡ  የተደነገገባቸው የበይነ […]

‘ጥቁር ፈንገስ’፡ በሕንድ 9 ሺህ ገደማ ሰዎች በሚዩኮማይኮስስ በሽታ መያዛቸው ተረጋገጠ

ሕንድ ገዳይ በሆነው እና እየተስፋፋ ባለው የ‘ጥቁር ፈንገስ‘ በሽታ የተያዙ ከ8 ሺህ 800 በላይ ሰዎች መዘገበች። እምብዛም ያልተለመደውና ሚዩኮማይኮስስ የተባለው ይህ በሽታ 50 በመቶ ገዳይ ሲሆን አንዳንዶችን ደግሞ የዓይን ብርሃናቸውን ያሳጣል። ከቅርብ ወራት ወዲህ ሕንድ ከኮቪድ-19 ያገገሙ እና እያገገሙ ያሉ ህሙማንን የሚያጠቃውን በሽታ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ላይ አግኝታለች። ሐኪሞች እንደሚሉት በሽታው ኮቪድን ለማከም ከሚጠቀሙት ስቴሮይድ […]

የፖለቲካ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች በአገራቸው ጉዳይ ላይ እንዲመክሩ ጥሪ ቀረበ

Saturday, 22 May 2021 11:58 መታሰቢያ ካሳዬ • “ሚዲያን አስወጥታችሁ በር ዘግታቸሁ ምከሩ” ሰላም ሚኒስቴር የፖለቲካ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች በአገራቸው ጉዳይ ላይ በጋራ እንዲመክሩና አገሪቱ ካለችበት እጅግ ፈታኝ አጣብቂኝ ውስጥ ልትወጣ የምትችልበትን መንገድ በመፈለጉ ጉዳይ ላይ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ የመገናኛ ብዙኃንም በዚህ ወሳኝ ወቅት ላይ ተዓማኒነት ያለው መረጃ በማቅረብ ግጭቶችን ማርገብ […]

የአሜሪካ ሴኔት የውሳኔ ሃሳብና የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ

 መታሰቢያ ካሳዬ Saturday, 22 May 2021 12:20 • የሴኔቱ ውሳኔ አሜሪካ በተደጋጋሚ ስትናገረው ከነበረው ጉዳይ ውጪ ምንም አዲስ ነገር የለውም። • ውሳኔው ህውኃትን ወደ ስልጣን ለመመለስ የሚደረግ ጥረት አካል ነው። • ትናንትና ለኤምባሲዎች የተቃውሞ ደብዳቤ ለማስገባት ተይዞ የነበረው ፕሮግራም ተሰርዟል። የአሜሪካ ሴኔት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ነው ያለውን ግጭት አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ ባካሄደው ዝግ […]