የእነ ሳፋሪኮም ጥምረት የኢትዮጵያን የቴሌኮም ጨረታ አሸነፈ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

የእነ ሳፋሪኮም ጥምረት የኢትዮጵያን የቴሌኮም ጨረታ አሸነፈ published:May 22, 2021 በኢትዮጵያ የቴሌኮም ገበያ ለመሰማራት በተደረገው ዓለም አቀፍ ጨረታ የኬንያው ሳፋሪኮም፣ የብሪታኒያው ቮዳፎን እና የደቡብ አፍሪካው ቮዳኮም የተካተቱበት ጥምረት አሸነፈ። ጥምረቱ ያሸነፈው ከፍተኛ የፈቃድ ክፍያ ዋጋ እና አስተማማኝ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት ዕቅድ በማቅረቡ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታውቀዋል።  ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 14 አሸናፊነቱ ይፋ የተደረገው […]

የሚንስትሮች ምክር ቤት አለም አቀፍ ጥምረት ለ ኢትዮጵያ  የተሰኙ የቴሌኮም ተቋማት በ 850 ሚሊዮን ዶላር የቴሌኮም ፈቃድ  እንዲሰጣቸው መወሰኑን “ታሪካዊ ውሳኔን ነ…

published:May 22, 2021 የሚንስትሮች ምክር ቤት አለም አቀፍ ጥምረት ለ ኢትዮጵያ የተሰኙ የቴሌኮም ተቋማት በ 850 ሚሊዮን ዶላር የቴሌኮም ፈቃድ እንዲሰጣቸው መወሰኑን “ታሪካዊ ውሳኔን ነው በማለት አወድሰዋል። እስከ ዛሬ በኢትዮጵያ ከተደረጉት የውጪ ቀጥተኛ የመዓለ ነዋይ ፍሰቶች ብልጫ እንዲኖረው ያደርገዋልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ገልፀዋል። ኢትዮጵያን ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጂታል አገልግሎት የማስገባት ዕቅዳችን ፈር ይዟል። […]

News: Electoral Board issues list of 40 constituencies in six regions where elections wont take place per schedule

News: Electoral Board issues list of 40 constituencies in six regions where elections wont take place per schedule published:May 22, 2021 Addis Abeba, May 22/2021 – The National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) issued list of 40 constituencies in six regional states where it said the June 21 election cannot take place for reasons mainly […]

ዓለም አቀፍ የዐማራ ኅብረት የአማሪካ መንግስት በተሳሳተ መረጃ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኩል ያወጣውን መግለጫ ታቃውሟል። ለሚመለከተው አካል ይደርስ ዘንድም የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል።

ዓለም አቀፍ የዐማራ ኅብረት የአማሪካ መንግስት በተሳሳተ መረጃ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኩል ያወጣውን መግለጫ ታቃውሟል። ለሚመለከተው አካል ይደርስ ዘንድም የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል። published:May 22, 2021 ዓለም አቀፍ የዐማራ ኅብረት የአማሪካ መንግስት በተሳሳተ መረጃ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኩል ያወጣውን መግለጫ ታቃውሟል። ለሚመለከተው አካል ይደርስ ዘንድም የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል።

የሱዳን የመከላከያ ሰራዊት ከግብፅ የናይል ዘበኞች ጋር በሱዳን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ ፡፡

May 22, 2021 – Konjit Sitotaw Egyptian military forces arrived in the Sudanese capital of Khartoum ahead of a joint drill amid mounting tensions with Ethiopia over a decade-long Nile water dispute, Sudan’s state-run news agency reported أعلنت القوات المسلحة السودانية عن اكتمال الاستعدادات لانطلاق التمرين العسكري المشترك مع مصر “حماة النيل”. የናይል ተከላካይ ንስሮች […]

የኢትዮጵያ ወታደሮች በትግራይ ክልል ውስጥ ሴቶችን በመድፈርና በግድያ ወንጀል በዐቃቢ ሕግ መከሰሳቸው ተሰማ ።

May 22, 2021 Three Ethiopian soldiers have been convicted of rape and one of killing a civilian in Ethiopia’s Tigray region, the government said on Friday, the first public statement that soldiers had been found guilty of crimes against civilians in the conflict. 3 የኢትዮጵያ ወታደሮች በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ በመድፈር እና 1 በዜጎች ላይ […]

U.S. Weighs financial sanctions against Ethiopia over Tigray war BNN Bloomberg06:46

Samuel Gebre and Simon Marks, Bloomberg News AddThis Sharing ButtonsShare to FacebookShare to TwitterShare to LinkedInShare to EmailShare to More (Bloomberg) — The Biden administration has prepared economic sanctions against Ethiopia that could halt financing from the U.S. and loans by international financial institutions, according to two people familiar with the matter. The action, if […]

Ethiopia amassed troops inside Sudanese border: military sources – Sudan Tribune 01:11

Ethiopia amassed troops inside Sudanese border: military sources May 21, 2021 (GADAREF) – Ethiopia has deployed troops in the Qatarand settlement inside the Al-Fashaqa border area of Gedaref State, Sudanese military sources said on Friday. Sudanese army two weeks ago retook control of the Shai Bait settlement in the Al-Fashaqa after expelling Ethiopia Amhara militiamen. […]

Safaricom consortium wins Ethiopia licence bid on Sh91.8bn offer – Daily Nation 11:33

Saturday, May 22, 2021 By  Brian Ngugi Business Reporter Nation Media Group What you need to know: Ethiopia’s nascent telecommunications sector is considered one of the most lucrative as the once inward-looking country opens up to foreign investment for the first time. Safaricom’s entry into Ethiopia was confirmed Saturday after the Ethiopian government awarded an operating […]

U.S.-China Tech Fight Opens New Front in Ethiopia – The Wall Street Journal 11:01

By Stu Woo and Alexandra Wexler May 22, 2021 10:54 am ET Print Text A U.S.-backed consortium beat out one financed by China in a closely watched telecommunications auction in Ethiopia—handing Washington a victory in its push to challenge Beijing’s economic influence around the world. The East African country said Saturday it tapped a group […]