የምዕራባዊያን ጫና፤ ባለቤቱን ካልናቁ … ( ያሬድ ሀይለማርያም)
20/05/2021 የምዕራባዊያን ጫና፤ ባለቤቱን ካልናቁ … ክፍል ሁለት ያሬድ ሀይለማርያም የምዕራባዊያንን ከልክ ያለፈ ጣልቃ ገብነት መቃወም እና አደብ ግዙ ማለት አግባቢ ቢሆንም ኢትዮጽያን ለዚህ አይነቱ ጫና የዳረግናት ግን እራሳችን መሆናችንን ሊሰመርበት ይገባል። ‘ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁም’ ነው። ኢትዮጽያን ያስናቅናት እኛው ነን። – በመንደር ተቧድነን የተባላን እኛው፣ – የገዛ ወገናችንን ዘር እየቆጠርን ያሳደድን እና ያፈናቀልን እኛው፣ […]
ጤፍ ለቆዳ ውበት መጠበቂያ? ቆይታ ከመድሃኒት ቅመማ ባለሙያዋ ህይወት ዮሃንስ ጋር
ሜይ 21, 2021 ሀብታሙ ስዩም ዋሽንግተን ዲሲ — በሙያዋ ምክንያት የተለያዩ ሀገራትን ተዘዋውሮ ለማየት ዕድል ላገኘችው ህይወት ዮሃንስ ለጥቁር እና ጠይም ቆዳ የሚሆኑ ጤናማ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን ማግኘት ፈተና ሆኖባት ቆይቷል። የኃላ ኃላ የተመረቀችበትን የመድሃኒት ቅመማ ዘርፍ ከትውልድ ሀገሯ ኢትዮጵያ ሀገራዊ አሻራዎች ጋር አስተባብራ በዐይነቱ ለየት ያለ የውበት መጠበቂያ አምራች ድርጅት መስራች ሆናለች። ህይወት የመሰረተችው ድርጅት […]
ቤንሻንጉል ክልል ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው ስምምነት የሁለት ሽፍቶች ስምምነት አስነዋሪ ተግባር ነው
May 20, 2021 አሳፋሪ ነው በሚል የተተቸው ስምምነት————————–የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሰት ከታጣቂዎች ጋር ያደረገውን ስምምነት አስነዋሪ ተግባር ነው ሲል የቦሩ ዲሞክራሲ ፓርቲ ኮነነ፡፡ ፓርቲው ስምምነቱን የሁለት ሽፍቶች ስምምነት ሲልም ገልፆታል፡፡ ታጣቂው ቡድን ዜጎችን ሲያፈናቅል እና ሲገድል ከመቆየቱም በላይ የስልጣን ተጋሪ ለማድረግ የሚደገረው ጥረት አስነዋሪ ከመሆኑም ባሻገር ሰላማዊ ዜጎችን ወደ አመጽ ተግባር የሚመራም ነው ሲሉ የፓርቲው […]
የኢትዮጵያ ወታደሮች ‘የህወሓት ተዋጊዎችን ፍለጋ ሆስፒታል መፈተሻቸው’ ተነገረ
20 ግንቦት 2021, 11:12 EAT የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ባለፈው እሁድ ትግራይ አክሱም ከተማ ውስጥ ወደሚገኝ ሆስፒታል ገብተው ፍተሻ ማድረጋቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ። ወታደሮቹ በታሪካዊቷ ከተማ ውስጥ ወደሚገኘው ሆስፒታል የገቡት የህወሓት ተዋጊ አባላትን ለመፈለግ እንደሆነ የዜና ወኪሉ የጠቀሳቸው ሐኪሞች ተናግረዋል። በሆስፒታሉ ውስጥ የሚሰሩና ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የጤና ባለሙያዎች ነገሩኝ ብሎ ኤኤፍፒ እንደዘገበው፤ ወታደሮቹ ዶክተሮች፣ ነርሶችና […]
6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑ ታወቀ።
May 20, 2021 6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። በዛሬው ዕለት በሆቴል ዲሊኦፖል እየተሰጠ በሚገኘው መግለጫ ላይ የቦርዱ የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ሶሊያና ሽመልስ እንዳሉት ምርጫዉ ሰኔ 14 ቀን 2013 እንዲካሄድ መወሰኑን ተናግረዋል፡፡ በዚህም መሰረት ምርጫዉ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ሰኞ እለት ይካሄዳል ነዉ የተባለዉ፡፡ የመራጮች ምዝገባ […]
የአማራ ምሁራን መማክርት የአሜሪካ መንግሥት ያወጣውን መግለጫ ኢፍትሐዊ እና ሀገራዊ ሉዓላዊነትን የሚጥስ ሲል አወገዘ
May 20, 2021 የአማራ ምሁራን መማክርት የአሜሪካ መንግሥት ያወጣውን መግለጫ ኢፍትሐዊ እና ሀገራዊ ሉዓላዊነትን የሚጥስ ሲል ገልጾታል፡፡ መማክርቱ በመግለጫው አሸባሪው ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ አካባቢዎች ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ሲያካሂድ እንደነበር ጠቅሷል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ ብሊንከን ሰሞኑን የተሰጠው መግለጫ ኢፍትሐዊና በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት እና ሉዓላዊነትን ያለመጣስ የተባበሩት መንግሥታት መርህን የሚቃረን ነው […]
Bloody brothers Eritrea, Africa’s gulag state, is on the march – The Economist 11:04
President Issaias Afwerki is fanning war and undermining democracy across the region Leaders May 22nd 2021 edition May 22nd 2021 IT IS AN unlikely pairing. Abiy Ahmed, Ethiopia’s prime minister, is young, charismatic and says he is committed to democracy in Africa’s second-most-populous country. Until war erupted in November in Tigray, a northern region, he was […]
Ethiopia set to start generating power from controversial Blue Nile River dam – Al Arabiya 13:35
A handout satellite image shows a view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) in Ethiopia, on July 28, 2020. (Satellite image ©2020 Maxar Technologies via Reuters) Ethiopia set to start generating power from controversial Blue Nile River dam The Associated Press, Johannesburg Published: 20 May ,2021: 08:38 PM GST Updated: 20 May ,2021: 09:26 […]
Kenya launches Lamu port. But its value remains an open question – The Conversation (UK) 11:10
May 20, 2021 11.07am EDT Authors Jan Bachmann Senior Lecturer , University of Gothenburg Benard Musembi Kilaka Doctoral Student, University of Gothenburg Disclosure statement Jan Bachmann receives funding from VR-Swedish Research Council and FORMAS-Swedish Research Council on sustainable development Benard Musembi Kilaka receives funding from VR- Swedish Research Council Kenya’s newest mega infrastructure project, the […]
Shoukry: Ethiopia’s Second Filling of Dam Won’t Affect Egyptian Water Interests – Asharq Al-Awsat 06:30
Thursday, 20 May, 2021 – 06:00 Foreign Ministers of Egypt, Sudan, and Ethiopia in Kinshasa (File photo: Reuters) Cairo – Mohamed Nabil Helmi Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry said that his country is confident the second filling of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), scheduled for next July, will not affect its water interests.ADVERTISING Speaking […]