የትግራይ ቴሌቭዥን ስራ አስፈፃሚ አቶ አርአያ ተስፋማሪያም ሳይሆኑ እኔ ነኝ- ካሕሳይ ብሩ

Post published:May 28, 2021 የትግራይ ቴሌቭዥን በትግራይ የተቀሰቀሰዉ በጦርነቱ ምክንያት ስርጭታቸዉ ከተቋረጡ ሚድያዎች አንዱ ነበር። የፌደራል መንግስት የትግራይ ክልል በጊዚያዊ አስተዳድር እንዲመራ ሹሞኞች ከሰየመ በኋላ የትግራይ ቴሌቭዥንም በአዲስ አመራር ስርጭቱ እንዲጀምር ተደረጎ ነበር። መቐለ በሚገኘዉ ነባሩ ስቲድዮ ስርጭቱ እያስተላለፈ የነበረ ሲሆን ሚያዝያ 13ቀን 2013 ዓ.ም ላይ ስርጭቱ መቋረጡም የሚታወስ ነው። አዲሱ የትግራይ ቴሌቭዥን ስራ አስፈጻሚ […]

ሽሬ ከተማ ስለሚገኙ ተፈናቃዮች – ተመድ

ሜይ 28, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ —በትግራይ ክልል ባለፈው ሰኞ ማታ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መጠለያዎችን የወረሩ ወታደሮች ከሁለት መቶ የሚበልጡ ሰዎችን በዘፈቀደ አፍሰዋል፣ ደብደባና ሌላም ያልተገባ የማንገላታት ተግባር አድርሰዋል ሲሉ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ረድዔት አስተባባሪ ካትሪን ሶዚ ማውገዛቸውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች ተናገሩ። ቃል አቀባዩ በትናንት ዕለታዊ ገለጻቸው ሽሬ ከተማ በሚገኙት […]

በኢትዮጵያ ጉዳይ የተለያየ አስተያየት የሰጡ የአሜሪካ ም/ቤት አባላት – ቪኦኤ አማርኛ

ሜይ 28, 2021 ደረጀ ደስታ ኤደን ገረመው ዋሽንግተን ዲሲ — የኒውጀርሲው ዴሞክራት ሴነተር ባብ መንዴዝ እና የተወካዮች ምክር ቤቱ አባል ግሬጎሪ ሚክስ ባወጡት የጋራ መግለጫቸው፣ የአሜሪካ መንግሥት ሰሞኑን ከጣለው የቪዛ ማዕቀብ ጥሩ ጅምር ቢሆንም ሌሎች ተጨማሪ ጠንካራ እርምጃዎች ያስፈልጋሉ፣ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ መሬት የያዘ ውሳኔ ማሳለፍ ይርኖበታል” ሲሉ ማሳሳባቸው ተመልክቷል፡፡ የኦክላሆማ ሪፐብሊካን ሴናተር ጀምስ ማውንቲን ኢንሆፍ፣ […]

Why Ethiopia genocide debate may be a distraction – BBC 19:53

Ethiopia Tigray crisis: Warnings of genocide and famine By Alex de WaalAfrica analyst Tigray crisis The patriarch of Ethiopia’s Orthodox Church recently ignited controversy when he said that genocide was being committed in the northern Tigray region. His Holiness Abune Matthias – an ethnic Tigrayan himself – explained that since the outbreak of conflict in […]

Ethiopia’s hidden war – The International Bar Association 13:36

Pat Sidley, IBA Southern Africa Correspondent Wednesday 31 March 2021 The war in Ethiopia raged largely unnoticed for months due to an information blackout. As reports of atrocities emerge, Global Insight assesses the extent of the crisis. Header pic: An Ethiopian boy, who fled the ongoing conflict in the Tigray region, stands in Hamdayet village, […]

Pres. Rouhani felicitates Ethiopia on National Day – Mehr News Agency 12:28

TEHRAN, May 28 (MNA) – Addressing his Ethiopian counterpart in a message, Iranian President Hasan Rouhani extended his felicitations to the nation and the government on the country’s National Day. “I sincerely congratulate the Ethiopian President Sahle-Work Zewde and people on the occasion of the National Day of the Ethiopian Federal Democratic Republic”, Rouhani said […]

Will South Africa’s MTN get lucky in Ethiopia’s 2nd round of telco licensing? – The Africa Report 06:22

By Quentin VelluetPosted on Friday, 28 May 2021 12:18 South African operator MTN may well be in the running to receive Ethiopia’s second telecoms licence in a few months. The Ethiopian government recently awarded a telecoms licence to a consortium led by Safaricom. A second round of licensing, aimed at opening up the country’s telecoms […]

S. Sudan ‘will not by any means’ tolerate forces working against Ethiopian interests – army chief – mSudans Post 09:39

This comes following a meeting between the Ethiopian ambassador to South Sudan, Nebil Mahdi, and the Chief of Defense Forces of South Sudan People’s Defense Force (SSPDF) General Santino Deng in Juba on Thursday. By STAFF WRITER May 28, 2021 JUBA – South Sudan’s army chief General Santino Deng Wol has assured neighboring Ethiopia that […]

Ethiopia: Tigray Schools Occupied, Looted Human Rights Watch01:47

Protect Students, Teachers in Region; Endorse Safe Schools Declaration (Nairobi) – All warring parties in Tigray have been implicated in the attacking, pillaging, and occupying of schools since the conflict started, Human Rights Watch said today. On just one example, government forces used the historic Atse Yohannes preparatory school in the regional capital, Mekelle, as […]

ምርጫ 2013፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ በምርጫው ላይ ጫና ይዞ ይመጣ ይሆን?

የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ግንቦት 13 በሕግ ጥላ ስር ያሉ ሰዎች በምርጫ የመወዳደር መብት አላቸው ወይስ የላቸውም በሚል ለወራት የዘለቀውን ክርክር በባለ ስምንት ገፅ ውሳኔ ዘግቶታል። በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመልካችነት የቀረበውን አቤቱታም “በዕጩነት እንዳይመዘገቡ የሚከለከሉበት ሕጋዊ ምክንያት የለም” ሲልም ችሎቱ በይኗል። የፓርቲው መስራች እና ፕሬዝዳንት አቶ እስክንድር ነጋ እና የፓርቲው አባላት […]