ጥንቅሮቻችን

በዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ የአፍሪካውያን ተቀዳሚ ትኩረት ኢኮኖሚያዊ ጉዳይ እንደነበረ ተገለጸ

November 20, 2024 – VOA Amharic  “ዩስ አፍሪካ ኢንስቲትዩት” የተሰኘ ተቋም ከምርጫው በፊት በሠራው የዳሰሳ ጥናት ኢትዮጵያውያን ጨምሮ አፍሪካውያን በዘንድሮው ምርጫ የኢኮኖሚ፣ የስደተኝነትና የጤና ፖሊሲዎች በምርጫው ትኩረት

Read More »

በትረምፕ መመረጥ የተበረታቱ አይሁድ ሰፋሪዎች ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው እንደሚቀላቅሉ ተስፋ አድርገዋል

November 20, 2024 – VOA Amharic  በዌስት ባንክ የሚኖሩ የአይሁድ ሰፋሪዎች ዶናልድ ትረምፕ መመረጣቸውና ማይክ ሃካቢን በእስራኤል የአሜሪካ አምባሳደር አድርገው መሾማቸውን በደስታ ተቀብለውታል። ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው

Read More »

የጣፊያ እና ቆሽት ጤና

November 20, 2024 – DW Amharic  የውስጥ የሰውነት ክፍሎች ጣፊያና ቆሽት የአቀማመጥ ጉርብትናቸው አገልግሎታቸው ቢለያይም አንዱን በሌላው ለውጦ የመጥራት ነገር እንዳለ ልብ ብለዋል? የእነዚህ የሰውነት ክፍሎች ጤና

Read More »

ከኛ ጋር ለመስራት የተፈራረሙ እየታሰሩ ነው፤ የኮሚሽኑ ቆይታ ዘመን እንዲራዘም አልጠይቅም = ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

November 19, 2024  የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ ኮሚሽኑ የቀረው የሥራ ዘመን ሦስት ወር ቢኾንም የቆይታ ጊዜው እንዲራዘም መጠየቅ እንደማይፈልጉ ዛሬ ለሕዝብ

Read More »

የተመራጩ የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ፓርቲ ከኢትዮጵያ ጋር ስለተፈረመው ስምምነት ምን ይላል?

ከ 4 ሰአት በፊት ከሶማሊያ ተነጥላ ነፃ ሀገርነቷን ያወጀችው ሶማሊላንድ፤ ለአራተኛ ጊዜ ባደረገችው ምርጫ አዲስ ፕሬዝዳንት መርጣለች። በዚህ ምርጫ ላለፉት ሰባት ዓመታት ሶማሊላንድን በፕሬዝዳንትነት የመሩት

Read More »

ሙዚቀኛዋ ቤተ-እምነት ውስጥ ቪድዮ እንድትቀርፅ የፈቀዱት አሜሪካዊ ቄስ ከሥራቸው ተባረሩ

ከ 8 ሰአት በፊት ሳብሪና ካርፔንተር የተባለች አሜሪካዊት ሙዚቀኛ ቤተ-ክርስትያን ውስጥ ተገላልጣ የሙዚቃ ቪድዮ እንድትቀረፅ የፈቀዱት የኒው ዮርክ ቄስ ሹመታቸው ተገፎ ከሥራቸው ተባረሩ። ሞንሲኞር ጄሚ

Read More »

  አበይት ክንዋኔዎች

‘‘… እመብርሃን፣ የጌታዬ እናት፣ ድንግል ማርያም ሆይ … ይኸው ለቃል ኪዳን ምድርሽ፣ ለአስራት አገርሽ- ለእናት ምድሬ ኢትዮጵያ እንባዬን ከደሜ ጋር ቀላቅያለሁና… ይህን በዘረኞቹ ፋሽስቶች ክንድ በሕዝብሽ፣ በአገልጋዮችሽ ላይ እየወረደ ያለውን ግፍና መከራ በልጅሽ ፊት አዘክሪ፣ አሳስቢ፡፡ እናቴ ሆይ አዛኝቱ ያለ አንቺ ማን አለኝ፤ ተስፋዬ ልጅሽ ነውና ‹‹እግዝእትነ ስምዒ ኀዘና ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!›› ሲሉ የኢትዮጵያን ሰቆቃዋን፣ ጣሯንና ጭንቀቷን አሳስቢ ሲሉ ተማፀኑ… ምድሪቱም ለፋሽስት እንዳትገዛ አውገዝውና በመስቀላቸው ባርከው ሰማዕትነትን ተቀበሉ፡፡’’

(ሰማዕቱ ብፅዕ አቡነ ጴጥሮስ ዘኢትዮጵያ)

  Click here for more story.

Risk of Hookah 

Hookahs – CDC

Hookahs are water pipes that are used to smoke specially made tobacco that comes in different flavors, such as apple, mint, cherry, chocolate, coconut, licorice, cappuccino, and watermelon.1

Although many users think it is less harmful, hookah smoking has many of the same health risks as cigarette smoking.1

Hookah is also called narghile, argileh, shisha, hubble-bubble, and goza. (Read full storey)

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች