ሰሞናዊ ቅጂዎች
Add some content for each one of your videos, like a description, transcript or external links.To add, remove or edit tab names, go to Tabs.
የዜና ስብስቦች
NEWS የመከላከያ ሃሰተኛ መረጃ ተጋለጠ፣ የጃል መሮ የቅርብ ሰው ተገደ፣ብርጌደ ሐመድ ወታደራዊ ፅፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ከፈተ፣Zewdu show 170425
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው
ጋዜጠኞች ከፍርድ ቤት እንዳይዘግቡ ተባረሩ፣ ሸዋ ደራ በዙ 23 እና ሞርተር እየተደበደበች ነው፣የሎንዶኑ ጉባዔ ያለ ስምምነት ተበተነ፣Zewdu show150425
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው
“ባሌን በመርፌ ገድለው አስገድደው ደፈሩኝና አረገዝኩ…” ያልተሰማው የንጹኃን ህማም በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት #ክፍል_7_ትረካ #ዛሬም_እንዳይደገም!
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
የTDF 60 ሺህ ተዋጊዎች ብተና፣ ብልፅግና አስከሬን በአህያ፣ “ፋኖ እርስ በራሱ” ጄኔራሉ፣ የድሮን ጥቃቱና በዓል፣ ከአዲስ አበባ ለትራምፕ የቀረበው ጥሪ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
ብርሃኑ ጁላና መንግስቱ ሀ/ማርያም፣ የድሮን ጥቃትና ክተት ዘመቻ?፣ የፀረ-ኢሳያሱ የአዲስአበባው ቢሮ፣ በጦርነት ቦታም ለሚሰሩት” ዶ/ር ቴድሮስ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Anchor News Update በአብይ አህመድ የድሮን ጥቃት 120 ሰዎች ተገደሉ። በሁለት ቀናት ውስጥ 150 ሰዎች ተገድለዋል።
Anchor Media
Anchor Editorial የአምንስቲ ሪፖርትና የኮሪዶር ልማት – በ58 ከተሞች የተጀመረው የኮሪዶር ልማት እንዲቆም ተጠየቀ
Anchor Media
“የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ትክክለኛ ነው” የኢሳያስ ተቃዋሚዎች|Addis Maleda | Ethiopia
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
አርሰናል ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ ለሦስተኛ ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ ደረሰ
ከ 2 ሰአት በፊት አርሰናል አስደናቂ የሚባል ምሽት ባሳለፈበት ጨዋታ ሪያል ማድሪድን በሜዳው ቤርናባው 2 ለ 1 በድምር ውጤት ደግሞ 5 ለ 1 አሸንፎ ሻምፒየንስ
ዶ/ር ቴድሮስ ለሁለተኛ ጊዜ የታይም መፅሔት የዓመቱ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
ከ 1 ሰአት በፊት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በታይም መጽሔት የዓመቱ የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ተካተቱ።
የኤርትራው ተቃዋሚ ብርጌድ ንሓመዱ፤ የአዲስ አበባ ቢሮውን ለወታደራዊ “ማዕከላዊ ጽህፈት ቤትነት” የመጠቀም ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ
ከ 5 ሰአት በፊት የኤርትራው የተቃውሞ እንቅስቃሴ “ብርጌድ ንሓመዱ” በአዲስ አበባ ከተማ የከፈተው ቢሮ፤ “በቀጣይ ወታደራዊ ማዕከሎች ሲቋቋሙ፤ማዕከላዊ ፅህፈት ቤት” ሆኖ እንደሚያገለግል ገለጸ። የተቃውሞ እንቅስቃሴው
ከሁለት ዓመት የእርስ በርስ ጦርነት በኋላ ዳግም ለሁለት የመከፈል አደጋ የተጋረጠባት ሱዳን
ከ 5 ሰአት በፊት የሱዳን ጦር ሠራዊት ካርቱምን ተቆጣጥሮ መንግሥታዊ ሥልጣኑን ለማጠናከር እየጣረ ባለበት ጊዜ ተቀናቃኙ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) ትይዩ መንግሥት መመሥረቱን ይፋ አድርጓል።
የዩኬ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሴትነት ትርጉም በተፈጥሯዊ ፆታ ላይ የተመሠረተ እንዲሆን ወሰነ
ከ 3 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች፤ የሴቶች እኩልነትን በተመለከቱ ሕጎች ላይ ሴት የሚለው ክፍል የሚመለከተው በተፈጥሯዊ ፆታቸው (biological sex) ሴት የሆኑ
የአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት ዶናልድ ትራምፕ የጣሉትን ታሪፍ በመቃወም ክስ መሰረተች
ከ 5 ሰአት በፊት ከአሜሪካ ግዛቶች ሁሉ ከፍተኛ ኢኮኖሚ የምታንቀሳቅሰው እንዲሁም የግዙፍ ፋብሪካዎች እና እርሻዎች መገኛ የሆነችው የካሊፎርኒያ ግዛት፤ የዶናልድ ትራምፕን ታሪፍ በመቃወም ክስ መሰረተች።
የእስራኤል ወታደሮች ጦርነቱ ቢያበቃም በጋዛ “የፀጥታ ቀጠናዎች” እንደሚቆዩ ተገለፀ
ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት ካበቃ በኋላ የአገሪቱ ወታደሮች ሠፊ ስፍራዎችን በመያዝ ባቋቋሙት “የፀጥታ ቀጠናዎች” እንደሚቆዩ ተናገሩ። ሚኒስትሩ እስራኤል ካትዝ፣
ተመረጡ ቅጂዎች
” እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ … ” ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር – አብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የብርሐነመስቀል መንገድ የሻዕቢያ ወዳጅነት እና የመኢሶን ፀብ – ክፍል ሁለት / ዐብይ ጉዳይ
@Arts Tv World
የትውልዱ ዕልቂት እና አወዛጋቢ መረጃዎች – ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር/ ዐቢይ ጉዳይ ክፍል 1
@Arts Tv World
The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism
By Yirga Gelaw Woldeyes -Curtin University
- Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)
American Lung Association: Research & Reports
*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5
* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)
የመረጃ ምንጮች
Youtube Channels