129ኛው የአድዋ ድል በዓል እንዴት ይታወሳል?

March 1, 2025 – DW Amharic 129ኛው የአድዋ ድል በዓል እሑድ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ. ም በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው የድሉ መታሠቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከበራል። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አሜሪካ ተፈላጊው የሊቲየም ማዕድን እያላት ትራምፕ ለምን ከዩክሬን ለመውሰድ ፈለጉ?

2 መጋቢት 2025 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በዋሽንግተን “በጣም ትልቅ” የተባለውን ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ቢጠበቅም አደባባይ የወጣ ውዝግብ ውስጥ ገብተው ሳይሳካ ቀርቷል። ኪየቭ እና ዋሽንግተን፣ አሜሪካ ከዚህ ቀደም ለሰጠችው እርዳታ ከዩክሬን የማዕድን ሀብት ድርሻ ለማግኘት ንግግር ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን፣ በምላሹም ዩክሬን የደኅንነት ዋስትና ከአሜሪካ በኩል ማግኘት ትፈልጋለች። […]

እስራኤል ማንኛውም የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ እንዳይገባ አገደች

ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል መንግሥት ከሃማስ ጋር የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት የመጀመሪያ ምዕራፍ በመጠናቀቁ ምክንያት ማንኛውም የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ እንዳይገባ ማገዱን አስታወቀ። የጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት ሃማስ እስካሁን ድረስ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መልዕክተኛ፣ ስቲቭ ዊትኮፍ፣ ባቀረቡት ሃሳብ መሰረት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ማራዘሚያ አልቀበልም ማለቱን ተናግሯል። የሃማስ ቃል አቀባይ እርምጃውን […]