አክሱም 159 ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ከሒጃብ ጋር በተያያዘ ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ
February 27, 2025 – DW Amharic በትግራይ ክልል አክሱም የሚገኙ 159 ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል በሚል ላለፉት አንድ መቶ ቀናት ከትምህር?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ በተከሰተ ግጭት 25 ሰዎች ተገደሉ
February 27, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት የቱርካና አካባቢ በተከሰተ ግጭት 25 ሰዎች ተገደሉ ፡፡ በኢትዮጵያ የዳሰነች ወረዳ ና በኬኒያ የቱርካና ግዛት አመራሮችን ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
«በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ “አንገሽ” ቀበሌ 16 ሰዎች በድሮን ጥቃት ተገደሉ»ነዋሪዎች
February 27, 2025 – DW Amharic የካቲት13ቀን 2017ዓ.ም ረፋድ ላይ በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ “አንገሽ” ቀበሌ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት 16 ሠዎች መገደላቸውንና 11 … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትራምፕ ፖሊሲዎች የደቡብ አፍሪካን የአጎዋ ዕድል አደጋ ላይ ይጥላሉ?
February 27, 2025 – DW Amharic አሜሪካ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማቋረጥ ስትዝት የሀገሪቱ ነጋዴዎች ሥጋት ውስጥ ገብተዋል። የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
«የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየቀነሱ ይሄዳሉ ብየ አምናለሁ»፦ አዲሱ የኢሰመኮ የበላይ ኃላፊ
February 27, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ የጋራ የሚያስተሳስሩ እሴቶች እየተሸረሸሩ መምጣት ለሰብአዊ መብት ጥሰቶች ምክንያት ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ዋና ኮሚሽነር ተና… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እንወያይ፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ-ብዙ ቀዉስ፣ ምክንያቱና መፍትሔዉ
February 27, 2025 – DW Amharic የአማራና የኦሮሚያ ክልሎችን የሚያብጠዉ የመንግሥትና የአማፂያን ግጭቶች፣ በየአካባቢዉ የተንሠራፋዉ ሥርዓተ አልበኝነት፣ እገታ፣ ዘረፋ፣ መፈናቃል፣ የ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትራምፕ ውሳኔዎች መዘዝ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን
February 27, 2025 – DW Amharic የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን በያዙ በጥቂት ቀናት ህጋዊ ፈቃድ የሌላቸው ስደተኞችን ማባረር ጀምረዋል።ይህም በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከተስማሙ ወዲህ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለጉብኝት ሞቃዲሾ ገቡ
ከ 6 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ለአንድ ዓመት የቆየውን ውዝግባቸውን በድርድር ከፈቱ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ለይፋዊ ጉብኝት ሞቃዲሾ ገቡ። ሁለቱ አገራት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ጥረት እያደረጉ ባለበት ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ሐሙስ የካቲት 20/2017 ዓ.ም. በሞቃዲሾ በሚያደርጉት ጉብኝት ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ይወያያሉ ተብሏል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት […]
ተቃውሞ የገጠመው የመገናኛ ብዙኃን ረቂቅ አዋጅ ያለ ጉልህ ማሻሻያ እንዲጸድቅ ፓርላማ ቀረበ
ከ 1 ሰአት በፊት በመገናኝ ብዙኃን ባለሙያዎች እና ማኅበራት ተቃውሞ የገጠመው የመገናኛ ብዙኃን ረቂቅ አዋጅ የሚጠበቀው ማሻሻያ ሳይደረግበት እንዲጸድቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ዓለም አቀፉ የፕሬስ ተቋም (IPI) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ማሻሻያ ላይ የተካተቱን ድንጋጌዎች ውድቅ እንዲያደርጉት ጥያቄ አቅርቧል። በረቂቅ አዋጁ ላይ በተካሄደ ውይይት ላይ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እና […]
“እርዳታ ያስፈልገናል”: ከምያንማር የወንጀል ካምፖች የተለቀቁ ኢትዮጵያውያን ስጋት ውስጥ ገብተዋል
ከ 2 ሰአት በፊት “እግዚአብሔርን፤ እርዳታ ያስፈልገኛል” ይላል በምያንማር ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ያለው ኢትዮጵያዊው ወጣት። ራሱን “ሚኪ” ብሎ የሚጠራው ይህ ወጣት፤ ምያንማር ወስጥ በታይላንድ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ህንጻ ውስጥ ከሌሎች 450 ሰዎች ላይ ታስሮ እንዲቆይ መደረጉን ይናገራል። በመጠለያው ውስጥ የታሰሩት 450 ሰዎች፤ ላለፉት ዓመታት በድንበር አካባቢው ላይ ሲስፋፉ ከቆዩት ታዋቂዎቹ የማጭበርበሪያ ግቢዎች የተለቀቁ ናቸው። […]