የበይነ መረቡ ትዕይንተ ሕዝብ | Addisu Media June 14, 2025
Addisu Media
“ሻዕብያን በኃይል ለማስገበር ጦር ይሠማራል” አመራሩ | እነ ኮ/ል ደመቀ ለ 4ኪሎ የላኩት አስደንጋጭ ደብዳቤ | Ethiopia
Andafta
ፑቲን ገቡበት ሰይፋቸውን ወደ እስራኤል አዞሩ? | አሜሪካ አዘናግታ በፋኖ ጉዳይ አቋም ቀየረች | Ethiopia
Andafta
እንደተፈራው ሚሳኤሉም ኑክሌሩም ተተኮሰ | የእስራኤል የሚሳኤል መንጋ አለምን አርበደበደ | ፑቲን ሲያቅጣቸው ኢራን ላይ ተኮሱ | Ethiopia
Andafta
እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ይዞታዎች እና የጦር አዛዦች ላይ ከፍተኛ ጥቃት ፈጸመች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 13 ሰኔ 2025 እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ሥፍራዎች እና የጦር አዛዦቿ ላይ ያነጣጠረ ከፍተኛ ጥቃት መፈጸሟን የእስራኤል መከላከያ ኃይል አስታወቀ። በዚህ ከባድ በተባለው ጥቃት የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኃላፊ ሆሴይን ሳላሚ መገደላቸውን የኢራን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። እስራኤል ኢላማ ያደረግኩት ወታደራዊ ይዞታዎችን ነው ብትልም፤ የኢራን መገናኛ ብዙኃን በበኩላቸው በቴህራን የመኖሪያ ቤቶች ጥቃት እንደተፈጸመባቸው […]
እስራኤል የኢራን የኒውክሌር ሳይንቲስቶች እና የጦር አዛዦችን ስለገደለችበት ጥቃት የምናውቀው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 13 ሰኔ 2025 እስራኤል የኢራን የኒውክሌር ፕሮግራም ማዕከል ላይ ያነጣጠረ ነው ያለችውን ጥቃት ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ በመላው ኢራን በከፍተኛ ሁኔታ ፈጽማለች። በዚህ ጥቃት የአገሪቱ ጦር ኃይሎች አንደኛው ኃያል ቅርንጫፍ የሆነውን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ዋና አዛዥ ሆሴይን ሳላሚ፣ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት እንዲሁም ስድስት የኒውክሌር ሳይንቲስቶች መገደላቸውን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ ዘግቧል። […]
ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ካልደረሰች “የባሰ አሰቃቂ” ጥቃት ይጠብቃታል ሲሉ ትራምፕ አስጠነቀቁ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸማቸውን ጥቃት ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ኢራን በኒውክሊየር ፕሮግራሟ ላይ ከስምምነት ላይ ካልደረሰች ከአሁኑ የከፋ ከባድ ጥቃት ይገጥማታል ሲሉ አስጠነቀቁ። ኢራን አሜሪካ ከጥቃቱ ጀርባ እንዳለች እና ለተፈጸመባት ጥቃት እስራኤል ላይ ከባድ አጸፋ እንደምትመልስ እየዛተች በላችበት ወቅት ነው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ኢራን […]
እስራኤል ኢራንን ካጠቃች በኋላ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ጨመረ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 13 ሰኔ 2025 እስራኤል ኢራንን ማጥቃቷን ካሳወቀች በኋላ በመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት እየጨመረ በመምጣቱ የተነሳ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ጨምሯል። እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት ከተሰማ በኋላ ብዙም ሳይቆይ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ ከጥር ወር ወዲህ ከፍተኛ ነው የተባለውን ከ10 በመቶ በላይ ጭማሪ አሳይቷል። በኢራን እና በእስራኤል መካከል ያለው ግጭት በነዳጅ ከበለፀገው አካባቢ […]
ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ በስድስተኛው ቀን ከእስር ተፈታ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የ’ኢትዮጵያ ኢንሳይደር’ የበይነመረብ ሚዲያ መሥራች እና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ከእስር መፈታቱን ጠበቃው አቶ ቤተማርያም አለማየሁ ለቢቢሲ ተናገሩ። ተስፋለም ከእስር የተፈታው ዛሬ አርብ፣ ሰኔ 6/2017 ዓ.ም እስጢፋኖስ አካባቢ ከሚገኘው የፖሊስ መምሪያ መሆኑን ቤተማርያም ገልጸዋል። ባለፈው ማክሰኞ ሰኔ 3/ 2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ […]
እስራኤል በኢራን በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የጦር አዛዦች እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አገራቸው አርብ ማለዳ የፈጸመችው ጥቃት የኢራን የኒውክሌር መሰረተ ልማት እና የባለስቲክ ሚሳኤል ፋብሪካዎችን ለመጉዳት ያለመ ነው ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ራይዚንግ ላየን ኦፐሬሽን’ [ የሚያንሰራራ አንበሳ ዘመቻ] ሲሉ በጠሩት ጥቃት የኢራን ከፍተኛ የጦር አዛዦችን እና የኒውክሌር ሳይንቲስቶች ተገድለዋል። የኢራን የመንግሥት ሚዲያ በዘገበው […]