የቋሚ ሽፍቶቹ ስርአት እና ከዳር እስከ ዳር የተቀጣጠለው ህዝባዊው ተቋውሞ -ኤድመን ተስፋዬ

December 18, 2017 ከአፈጣጠሩ ጀምሮ ህዝባዊነት ሽው ያላለበት ህወሀት ኢህአዴግ ከምስራቅ እስከ ሰሜን የተነሳውን ህዝባዊ ቁጣ እንደለመደው በጠብመንጃ አፈሙዝ ለመመለስ እየተሯሯጠ ይገኛል፡፡ ከዚህ በፊት በሀገራችን ከታዩት ህዝባዊ ቁጣዎች በተለየ አሁን ላይ ከሀገራችን ሰማይ ስር የተቀጣጠለው ህዝባዊ ቁጣ የህወሀት ኢህአዴግ የሀያ ሰባት አመት የግፍ፣የዘረኝነት እና የሽፍታነት አገዛዝ የወለደው ከመሆኑም በላይ ሀገራዊው ተቋውሞ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ […]
እነለማ መገርሳ በፍፁም የማይሸነፉበት ምክንያት (መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

ከጥቂት ዓመታት በፊት ቅንጅት መንፈስ ነዉ ሲባል ይሰማ ነበር። እዉነት ነበር ፣ እዉነት ም ነዉ ። አብሮነት ከፈጣሪዉ ለሰዉ ልጅ የተሰጠ ሰዉ የመሆን መንፈስ ነዉ። ሴይጣን ጥለቀቱ ዉስጥእስኪገባ ድረስ ያን የፍቅር መንፈስ አሳንሶና አኮስሶ ደቀ መዛሙርቱንም ሲቻለዉ በየ እስር ቤቱ አጉሮ ሳይቻለዉ ከተፈጠሩባት ምድር አሳዶና አስወጥቶ ቤተ መቅደሱንም ቤተ መርገም ሊያደርገዉ ቢፍጨረጨርም፣ መቼም ሊሸነፍ የማይችለዉ የአብሮነት መንፈስ በቁጣ መቅደሱን ሊረከብ ተዘጋጅቷል። እነ ለማ፡፣ አዲሱና፣ገዱ ወደ ደማስቆስም ይሁን ባሕር ዳር ሲጓዙ ያ ሊሸነፍ የማይችልየአብሮነት መንፈስ የተገናኛቸዉ ይመስላል። ፈጣሪ ያኔ አሳደህኛልና ሲል ጳዉሎስን ከማዉገዝ ይልቅ ደቀ መዝሙሩ አድርጎ መሾሙን እዚህ ጋ አንድ ይሉሃል። ለብዙ ሺህ ዓመታት ብዙዎች በየዋሁ የኢትዮጲያ ሕዝብ ላይ እየነገሱ ገራገርነቱንና ፍቅሩን ከዉስጡ መጠዉ ሊጨርሱ ቢመኙና ቢጥሩ ሊሆንላቸዉ አልቻለም። አይችልምም!! ‘በዉኑ ኢትዮጲያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጉርጉርነቱን ይለዉጥ ዘንድ ይችላልን’ […]
ኦሮሚያ አነጋጋሪ መረጃ ይፋ አደረገ፤ ግድያው የተፈጸመበት አካባቢ ከሶማሌ ክልል ጋር አይዋሰንም!!

የኦሮሚያ ክልል የሚያወጣቸው መረጃዎች ሚዛን የሚደፉ ይመስላሉ። አንድ ትልቅ እውነት ፤ ጨለንቆ አካባቢ ምንም ቦታ ከሶማሌ ክልል ጋር አይዋሰንም። በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ሀዊ ጉዲና እና ዳሮ ለቡ የተባሉት አካባቢዎችም እንዲሁ ከስማሌ ክልል ጋር አይዋሰኑም። በአካባቢው አስተማሪ ሆነው ለሰባት ዓመታት የሰሩ ምስክር ለዛጎል እንደነገሩት በድፍን የቀደሞው ሃረርጌ ሶማሌዎችና ኦሮሞዎች መለየት በማያስችል ሁኔታ ግን የተቀላቀሉ ናቸው ። በጋዱሎ በሶማሌ ተወላጆች […]
የአማራ እና የኦሮሞ እስረኞች አስደናቂ አንድነት በቂሊንጦ

ጥሩነህ ያዬ ከቂሊንጦ ምን መልካም ነገር ሊገኝ ነው እንዳትሉኝ እንጂ፥ ብዙ የአማራና የኦሮሞ ልጆች በታጎሩበት ቂሊንጦ የሆነ መልካም ነገር ላጫውታችሁ ነው። በተለይ ዞን 4 የሚባለው የህዝብ ብሶት እየዘረዘሩ ገዥውን ስርዓት በይፋ የሞገቱ ፖለቲከኞችና ብዕረኞች፥ ከሰሜን ጎንደር አርማጭሆ የመጡ፥ አማራ ሕዝብ አሸባሪ አይደለም ብለው አደባባይ በመውጣት የወያኔን ዙፋን ያናወጡ፥ እንቢ ለማንነቴ! እንቢ ለክብሬ፣ እንቢ ለነጻነቴ በሚል ህዝባዊ ነውጥ አገዛዙን […]
የአንድነት ሐይሎች ትብብር ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ጥርጊያ መንገድ ይከፍታል-(ሸንጎ)

የአንድነት ሐይሎች ትብብር ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ጥርጊያ መንገድ ይከፍታል አሁድ ዴሴምበር 17፣ 2017፤ 3 አገር አቀፍ ፓርቲዎች በአሜሪቻ መናገሻ ከተማ፤ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ትልቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በመጥራት በትግሉ ውስጥ በብቃት ለመሳተፍ አስፈላጊ ነው ያሉትን አሰላለፍ ለሕዝብ ይፋ አደረጉ። ድርጅቶቹም ሰማያዊ ፓርቲ፤ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)ና የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ሲሆኑ፤ ረዘም ላለ ጊዜ ሲመካከሩና […]
የሰማያዊ ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባ ምን ሃሳቦች ተነሱበት?

Written by አለማየሁ አንበሴ Monday, 18 December 2017 13:00 ”ምሁራን ከአገራዊ የውይይት መድረክ ላይ ለምን ሸሹ?” ተብሏል ሰማያዊ ፓርቲ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚል መሪ አጀንዳ፣ ባለፈው እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ ባካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ በመድረኩ እንደሚገኙ ከተጠቀሱት አንጋፋ ምሁራን፣ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ግለሰቦች ውስጥ አብዛኞቹ ባይገኙም በተለያዩ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ችግሮች ዙሪያ […]
የመላው ኢትዮጵ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)፡ የስማያዊ ፓርቲ(ስማያዊ)እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ(ሽንጎ)በጋራ ለመስራት ስላደረጉት ስምምነት የተስጠ መግለጫ
