በኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ተቋርጦ ሰነበተ

Saturday, 02 December 2017 08:35 Written by  አለማየሁ አንበሴ  ”የጸጥታ ሃይሎችና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና” በምክንያትነት ተጠቅሰዋል የዓመቱ ሦስተኛው ወር ህዳር ቢገባደድም በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ብዙዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም መደበኛ ትምህርት በወጉ አልተጀመረም። በሃረማያ፣ ጅማ፣ አምቦና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ መመዘኛ ፈተና በመቃወምና “የፀጥታ ሃይሎች ግቢያችንን ለቀው ይውጡ” በሚል ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው መሰንበታቸውን ምንጮች […]

የኦቦ ለማ መገርሳ ሱስ — ኢትዮጵያዊነት!

Saturday, 02 December 2017 08:18 Written by  ታምራት መርጊያ utdtaman@gmail.com   በቅርቡ ታሪካዊ ሊባል በሚችል ደረጃ ተካሒዶ በነበረው የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦች የምክክር መድረክ ላይ፥ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ለማ መገርሣ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ በተለያዩ ወገኖች ዘንድ ለየቅል የሆኑ አስተያየቶችና ምልከታዎች ሲንፀባረቁ ቆይተዋል፡፡ ታዲያ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ይሰነዘሩ ከነበሩ ሐሳቦች ውስጥ አመዛኙ ከአዎንታዊ ትርጓሜና ግንዛቤ […]

መኢአድ ከኢህአዴግ ጋር የሚያደርገውን ድርድር በመቃወም የፓርቲው ዋና ፀሐፊ ራሳቸውን ከሃላፊነት አገለሉ–አዲስ አድማስ

SATURDAY, 02 DECEMBER 2017 08:36 WRITTEN BY  አለማየሁ አንበሴ በድርድሩ የተነሳ በኢዴፓ አመራሮችም መካከል ውዝግብ ተፈጥሯል መኢአድ ከኢህአዴግ ጋር የሚያደርገውን ድርድር ማቋረጥ አለበት የሚል አቋም የያዙት የፓርቲው ዋና ፀሐፊና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አዳነ ጥላሁን፤ ራሳቸውን ከፓርቲው የሃላፊነት ቦታዎች  ማግለላቸውን በተለይ ለአዲስ አድማስ አስታወቁ፡፡ድርድር በሁለት ተመጣጣኝ የሃይል ሚዛን ባላቸው አካላት መካከል የሚካሄድ ነው ያሉት አቶ […]

በኢትዮጵያ 76 በመቶ የሚሆኑት ወጣት ሴቶች ስለ ኤችአይቪ እውቀት የላቸውም ተባለ-BBC

1 ዲሴምበር 2017  በኢትዮጵያ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት በተደረገ ጥናት እድሜያቸው ከ15-24 የሚሆኑ ወጣቶች ስለኤች አይቪ ያላቸው ግንዛቤ አነስተኛ እንደሆነ ታውቋል።nmበተለይም ደግሞ በዚህ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሴቶች 76 በመቶ የሚሆኑት የኤች አይቪ መተላለፊያ እና መከላከያ መንገዶችን አያውቁም። ወንዶች ቢሆኑ እውቀቱ ያላቸው 39 በመቶ ብቻ ናቸው። በፌደራል የኤች አይቪ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ፅህፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር […]

የሳዑዲ አረብያ መንግሥት በአገሪቱ ሕጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸዉ የዉጭ ዜጎችን ወደየሀገራቸዉ መመለስ መጀመሩን መረጃዎች ያመለክታሉ።

የሳዑዲ እርምጃ እና የስደተኞች ጉዳይ የሳዑዲ አረብያ መንግሥት በአገሪቱ ሕጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸዉ የዉጭ ዜጎችን ወደየሀገራቸዉ መመለስ መጀመሩን መረጃዎች ያመለክታሉ። አውዲዮውን ያዳምጡ።03:51…https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/11/9E6166D7_2_dwdownload.mp3 ሳዑዲ አረብያ መጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ/ም የሰዑዲ አረብያ መንግሥት በአገሪቱ ሕጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸዉ የዉጭ ዜጎች በ90 ቀን ዉስጥ ወደየሀገራቸዉ እንዲመለሱ ማሳሰቡ ይታወሳል። ይህ የግዜ ገደብ ሁለቴ ተራዝሞ የመጨረሻዉ ጥቅምት 6 ቀን […]

የሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሥዕልታቦተ ጽዮን (ጽላተ ሙሴ) ወንድማማቾቹ ነገሥታት አብርሃ እና አጽብሐ (ኢዛና እና ሳይዛና) በ4ኛው መቶ ክ/ዘ በአቡነ ሰላማ

የሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሥዕልታቦተ ጽዮን (ጽላተ ሙሴ) ወንድማማቾቹ ነገሥታት አብርሃ እና አጽብሐ (ኢዛና እና ሳይዛና) በ4ኛው መቶ ክ/ዘ በአቡነ ሰላማ  ከሳቴ ብርሃን አማካኝነት ክርስትናን በተቀበሉ ጊዜ ወደ አክሱም ከመወሰዷ በፊት በደቡብ ጎንደር ፎገራ ወረዳ ጣና ሐይቅ ላይ በሚገኘው በጥንታዊ የግእዝና የዕብራይስጥ መጠሪያ ስሙ “ደብረ ሳላሕ (ሳሕል)” በአሁን አጠራሩ “ጣና ቂርቆስ” በተባለው ስፍራ ከእስራኤል ከመጣችበት ጊዜ […]

የሕወሓት ግምገማና እርምጃ ወዴት ያመራ ይሆን?-BBC

30 ኖቬምበር 2017 ለረጅም ጊዜ ሲካሄድ የሰነበተው የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ከሃላፊነታቸው በተነሱትና በተጓደሉት የፓርቲው መሪና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ቦታ ላይ ሽግሽግ በማድረግ ተጠናቋል። በስፋት ሲነገር እንደነበረው ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር ምክትል ሊቀመንበር እንዲሆኑ ተወስኗል። በተጨማሪም አቶ አስመላሽ ወ/ሥላሴ፣ ዶ/ር አብረሃም ተከስተ፣ አቶ ጌታቸው ረዳ እና ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም የሥራ […]

አባዱላና ፖለቲካው 37 አመት ያስቆጠረ።(ethiopia-today-amazing-speech-by-abadula-gemeda-youtube)

OPDO’s politicians are raising the Ethiopian identity high once again. Delivering a speech with high regard to Ethiopia and the oneness of the people  is trending among the OPDO politicians.  Somebody advised  me to watch Abadula Gemeda’s speech on the 37th anniversary of ANDM. OPDO’s promotion  of Ethiopian identity, the oneness of citizens,  is encouraging. […]

በወ/ሮ አዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚወስን  ተጠቆመ

27 November 2017 ዮሐንስ አንበርብር ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ዓለም ገብረዋህድ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ናቸው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው ጥልቅ ግምገማ ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ለጊዜው ታግደው እንዲቆዩ በተደረጉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጉዳይ ላይ፣ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ የመጨረሻውን ውሳኔ እንደሚሰጥ ምንጮች ገለጹ፡፡ ምንጮች እንደገለጹት ወ/ሮ አዜብ […]

የሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎችን ግጭት ሲከታተል የነበረው ግብረ ኃይል አዲስ ውሳኔ ማስተላለፉ ታወቀ

29 November 2017 ዘመኑ ተናኘ ከወራት በፊት በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ሲከታተል የነበረው ግብረ ኃይል፣ አዲስ ውሳኔ ማስተላለፉ ታወቀ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው የፌዴራል ግብረ ኃይል ቅዳሜ ኅዳር 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የሶማሌ ክልል በግጭቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋል ባለመቻሉ፣ ተባባሪ ያልነበሩ አመራሮች ላይ […]