የሚያስተክዝ ወግ – በእውቀቱ ስዩም

November 27, 2017 ከየረር በር እስከ ቦሌ የሚሄድ ምኒባስ የመሳፈር እድል ያልገጠመው ሰው ስለ አገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ልተንትን ቢል ማን ይሰማዋል? እና ትናንት የተሳፈርኩበት ምኒባስ ካፍ እስከ ሰደፍ ሞልቶ ነበር፤ የምኒባሱ ነባር ወንበር የተሳፋሪውን ብዛት ባገናዘበ መልኩ ሽግሽግ ተደርግጎበታል። ወደ ሁዋለኛው ወንበር በሚወስደው ቀጭን መተላለፊያ ላይ የሚብረከረክ እግር ያለው አግዳሚ ወንበር ተዘርግቱዋል፤ወያላው ካግዳሚው ወንበርና በበሩ […]

አሜሪካ፤ የኢትዮጵያ መንግስት የፀረ-ሽብር ህጉን የሚጠቀምበት መንገድ በእጅጉ አሳስቦኛል አለች-አዲስ አድማስ

Sunday, 26 November 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ     የኢትዮጵያ መንግስት የፀረ ሽብር ህጉን የሚጠቀምበት መንገድ በእጅጉ እንደሚያሳስባቸው የገለፁት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሣደር፤ በሽብርተኝነትና የፖለቲካ አመለካከትን በማንፀባረቅ መካከል ልዩነት መበጀት አለበት ብለዋል፡፡  በኢትዮጵያ ሥራ ከጀመሩ 6 ሣምንታት ያስቆጠሩት አምባሳደር ማይክል ሬነርን ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ከትላንት በስቲያ ባደረጉትቃል ምልልስ፣ ሃሳባቸውን በሰላማዊ መንገድ በመግለፃቸው የታሰሩና […]

“የአባይን ችግር የሚያጎላው የፖለቲከኞች አመለካከት ነው”- BBC

27 ኖቬምበር 2017 ሞሓመድ ዋዴ ሳዳ ኢልባላድ ለተባለ የግብፅ ቴሌቪዥን ጣብያና ድረ ገፅ የሚሰራ ጋዜጠኛ ሲሆን በተፋሰሱ ዙርያ ከሚፅፉ ጋዜጠኞች አንዱ ነው። “በአገራችን ኑሮ ተወዷል። ለሁሉም ነገር ብዙ እየከፈልን ነው። ህዝቡ ለውሃም ክፈል እንዳይባል ጭንቀት ውስጥ ገብቷል” በማለት ለቢቢሲ ይናገራል። ሞሓመድ ባለፈው ዓመት ነሀሴ ላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከጎበኙት መካከልም ነበር። “ግድቡ ለግብፅ ህዝብ […]

An Overview of Ethiopian Traditional Medicinal Plants Used for Cancer Treatment  Worku Abebe1*

European Journal of Medicinal Plants 14(4): 1-16, 2016, Article no.EJMP.25670 ISSN: 2231-0894, NLM ID: 101583475 SCIENCEDOMAIN international www.sciencedomain.org An Overview of Ethiopian Traditional Medicinal Plants Used for Cancer Treatment Worku Abebe1* 1Department of Oral Biology and Pharmacology, Dental College of Georgia, Augusta University, Augusta, Georgia, USA. Author’s contribution The sole author designed, analyzed, interpreted and […]

“የህዳሴው ግድብ ለኢትዮጵያውያን የሞት ሽረት ጉዳይ ነው”

Sunday, 26 November 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  “የአባይ ውሃ ለግብፃውያን የሞት ሽረት ጉዳይ ነው” ግብጽ በህዳሴው ግድብና በአባይ ውሃ ላይ የምታደርገው እንቅስቃሴ  አገራቱ የተፈራረሙትን ስምምነቶች የሚጥሱ ናቸው ያለው የኢትዮጵያ መንግስት፤ የግብፅ መገናኛ ብዙኃን በጉዳዩ ዙሪያ የሚያቀርቡት ዘገባም እንዳስቆጣው ተገለጸ፡፡ የግብፅ መንግስት፤በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ከሱዳንና ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገው ቴክኒካዊ ድርድር መክሸፉን ያስታወቀ ሲሆን […]

እነ ዳንኤል ክብረት ለወያኔነታቸው የሚሰጡት ብልጣብልጥ የማታለያ ምክንያት ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

  ከዐሥራ ምናምን ዓመታት በፊት ወንድሞቻችንን ጓደኞቻችንን በገፍ ወያኔን እንዲቀላቀሉ ያደረገ አንድ አጋጣሚ ተፈጥሮ ነበር፡፡ በሰዓቱ ሁኔታው እጅግ አስደንግጦኝ ስለነበረ እንባ እየተናነቀኝ ጭምር ለምን ይሄንን እንዳደረጉ አንዳንድ ወንድሞችን ለመጠየቅ ተገድጀ ነበር፡፡ በሚገርም ሁኔታ የሰጡኝ ምላሽ ከሀገር ሀገርና ከሰው ሰው ሳይለያይ አንድ ዓይነት ነበረ፡፡ እሱም “ራሳችንን ከፖለቲካው ማግለላችን ማራቃችን በሌላ በኩል ያሉት መናፍቃኑና ሌሎችም በገፍ መግባታቸውና […]

ማርጀቱንና መበስበሱን ያለሃፍረት የነገረን ሕወሃት ሞቱን እስኪያረዳን አንጠብቅም-ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ

November 21, 2017 ላለፉት 26 ዓመታት ኢትዮጵያን በብረት መዳፍ ውስጥ አስገብቷት የነበረው ሕወሐት ማርጀቱንና መበስበሱን ሰሞንኑን መቀሌ ሲያደካሂደው በቆዬውና ባልቋጨው ስብሰባ ባቋራጭ በሰጠው መግለጫ አሳውቆናል፡፡ ለእርጅናዬ ምክንያት ናቸው ብሎ የገለፃቸው ነጥቦች ማለትም በሕወሃት ውስጥ የፀረ ዲሞክራሲ አስተሳሰብ መስፈን፣ በቡድን ተከፋፍሎ የአጥቂነትና የተከላካይነት ሽኩቻ መኖር፣ ከሌሎች እህት ድርጅቶቹ ጋር የነበረው ግንኙነት አሉታዊ የነበረ መሆኑና በዚህም ምክንያት […]

“የኦብነግ ባለስልጣን ተላልፎ መሰጠት ህገ-ወጥ ነው” የሶማሊያ ኮሚሽን

BBC SOMALI በሶማሊያ ፓርላመንት የተቋቋመው ኮሚሽን አወዛጋቢ የተባለውን የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ባለስልጣን ለኢትዮጵያ ተላልፎ መሰጠት ህገ-ወጥ መሆኑን አሳውቋል። የኮሚሽኑ ሪፓርት እንደገለፀው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር የአሸባሪ ቡድን ተብሎ መፈረጁን በመቃወም በሶማሊያና በኢትዮጵያ መካካል አሳልፎ የመስጠት ስምምነት እንደሌላቸውም ጠቅሷል። ለዚህ ድርጊትም የሶማሊያን የደህንነት ኤጀንሲን ጥፋተኛ አድርጓል። ከኢትዮጵያ መንግሥት ጥያቄን ተከትሎ የሶማሊያ መንግስት አብዲክራም […]

ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣን ለቀቁ -BBC

የዚምባቡዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣን መልቀቃቸውን የሀገሪቱ ፓርላማ አፈጉባኤ አስታውቀዋል። ይህ ያልተጠበቀ ውሳኔ የተሰማው የሀገሪቱ ህግ አውጪዎች በሁለቱ ምክር ቤቶች ጥምር ስብሰባ እርሳቸውን ለመክሰስ በሚያስችል ሁኔታ ዙሪያ እየተወያዩ ባለበት ጊዜ ነው። ሙጋቤ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ በፈቃዳቸው እንዲለቁ የቀረበላቸውን ጥያቄና ግፊት አልተቀበሉም ነበር። ዛሬ ግን ለ37 ዓመታት ከነበሩበት ሥልጣን ለመልቀቅ መፍቀዳቸው ተዘግቧል። በመልቀቂያ ደብዳቤያቸው ውሳኔያቸውን የቀየሩት […]

ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረቱ ብሄራዊ መግባባትና የሁሉም ባለድርሻዎች ተሳትፎ ነው !(ሸንጎ)

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com 44 7937600756 , +1 9168486790 E-mail : shengo.derbiaber@gmail.com ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረቱ ብሄራዊ መግባባትና የሁሉም ባለድርሻዎች ተሳትፎ ነው !! ኅዳር 8፣ 2010 (November 17, 2017) በሀገራችን በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የተፈጠሩ ሁኔታዎችን በትክክል መጠቀም ባለመቻሉ ከአምባገነን አገዛዝ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመሸጋገር አልተቻለም። ከአንድ […]