Don’t Allow Another U.S.-NATO Libya in the Horn of Africa: A Statement by BAP’s U.S. Out of Africa Network and Horn of Africa Pan-Africans for Liberation and Solidarity

Don’t Allow Another U.S.-NATO Libya in the Horn of Africa_ A Statement by BAP’s U.S. Out of Africa Network and Horn of Africa Pan-Africans for Liberation and Solidarity — The Black Alliance for Peace JUNE 24, 2021 Paternalistic U.S. government political posturing toward Africa has a history of turning into fatal consequences for the masses […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጦሩ ከመቀለ የወጣው ተሸንፎ አይደለም አሉ

አህመድ የፌደራል መንግሥት ወታደሮቹን ከመቀለ ያስወጣው ተሸንፎ አይደለም አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ትናንትና ሰኔ 22/2013 ዓ.ም በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች ባደረጉት ገለጻ ነው። የፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል ወታደሮቹን ማስወጣቱንና የተናጠል ተኩስ አቁም ማወጁን እንዲሁም የትግራይ ኃይሎች መቀለን ጨምሮ አንዳንድ ከተሞችን መቆጣጠራቸው ተዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባደረጉት ንግግር “ጦሩ የወጣው በሽንፈት ሳይሆን ኦፕሬሽኑ (ዘመቻው) በመሳካቱ […]

በትግራይ ጦርነት በርካታ ወታደሮች እና ሲቪሎች መገደላቸውን መንግሥት አስታወቀ

በትግራይ ጦርነት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች እና ንጹሑሃን ዜጎች መገደላቸውን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። አምባሳደር ሬድዋን በትግራይ ግጭት ከጠፋው ሕይወት በተጨማሪ ባለፉት 8 ወራት ብቻ የሠራዊቱን ወጪ ሳይጨምር የፌደራሉ መንግሥት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ማደረጉን ገልጸዋል። በትግራዩ ጦርነት በሰው እና በሃብት ላይ የደረሰን ጉዳት በተመለከተ በፌደራሉ መንግሥት ሲነገር ይህ ለመጀመሪያ […]

ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ምርጫ 2013 “ኢትዮጵያ ለሁሉም ዜጎቿ እኩል የምትመች አገር እንድትሆን ያለንን ቁርጠኝነት ለሕዝብ ይዘን ቀርበናል ” – ቆንጂት ብርሃኑ https://www.sbs.com.au/language/amharic/audio/interview-with-konjit-berhanu-eprp

ከኢሕአፓ የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ (ኢድአኮ) የስብሰባ ጥሪ

ሰላም ለሁላችሁም በዚህ ስብሰባ ላይ የአገራችን ተጨባጭ ሁኔታን የብሄር ተኮር ግድያና መፈናቀልን በተመለከተ ሰፊ ውይይት ይደረጋል :: በዚህ ውይይት ላይ በመሳተፍ ወገናዊ አስተያየቶን እንዲቸሩ በአክብሮት ተጋብዘዋል:: ይህንንም መልክት ለሌሎች በማድረስ እንዲተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን::

ጥምረቱ በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛውን የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ያደርጋል ተባለ

በኢትዮጵያ የቴሌኮም ፍቃድ የተሰጠው ጥምረት በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛውን የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እንደሚያደርግ የኬንያ መንግሥት ገለጸ። ትናንት በኢትዮጵያ መንግሥት እና የቴሌኮም አገልግሎት ለማቅረብ ፍቃድ ባገኘው ጥምረት መካከል የፍቃድ ስምምነት ፊርማ መካሄዱን ተከትሎ የፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ቤተ መንግሥት በትዊተር ገጹ ላይ ጥምረቱ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት 864 ቢሊየን ሽልንግ (8 ቢሊየን ዶላር) የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ይዞ እንደሚገባ አስፍሯል። […]

አገር እናድን ማለት አብይ እናድን ማለት ነውን ? አገር እናድን ማለት የብልጽግና ሥልጣን እናድን ፣እናጠናክር ማለት ነውን ?

ታጠቅ መ.ዙርጋ 9 May 2021 እነዚህ ጥያቄዎች በበርካታ ኢትዮጵያውያን እንደተጠየቁ ወይም እንድተነሱ ብገምትም ፣ ከሌላ ሰው አእምሮ የተተነፈሰ ሃሳብ ፣ ከእኔ አእምሮ እንድተተነፈስ ስለማይሆኝልኝ ፤ በዚህ ጉዳይ በቁንጽሉም ቢሆን አእምሮዬን ማስተንፈስ  እፈልጋለሁ  ።  ኢትዮጵያ ለአንድ ምዕተ ዓመት (መቶ ዓመታት) የመግዛት  እቅዳቸውና ምኞታቸው  ቢከሸፍባቸውም  መልሰው ለማንሰራራት ከአገር ውጭኛና  ከውስጥ የሚፍጨረጨሩትን የትህነግ  አሸባሪዎች፣ የኦነግ አሸባሪዮች ፣ የቅርብ […]

ትውልደ ኢትዮጵያዊው፤ በኢራቅ የአክራሪ ንቅናቄ ትግል ውስጥ ተገደለ

Wednesday, 17 September 2014 12:46 በ  ጋዜጣው ሪፖርተር      የዓለም ዓቀፍ “እስልምና እምነት” ወኪል ነኝ በሚል ስያሜ ለራሱ የሠየመው “IS” የተባለውን ነውጠኛ አክራሪ የእስልምና ቡድንን የተቀላቀለ በዜግነት እንግሊዚያዊ የሆነ፣ ከኢትዮጵያ ወላጆች የሚወለድ የአስራ ሰባት አመት ወጣት በኢራቅ መገደሉን የቅርብ ዘመዶቹ ለሰንደቅ ገልፀዋል። የሞቹ ወጣት አጎት የሆኑት ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ለዝግጅት ክፍላችን ስለአሟሟቱ ሲገልጽ፤ “መሐመድ 17 […]