“በህግ የመወሰን ስልጣን አለኝ፤በስልጣኔ እንዳልጠቀም ግን የህግ አስከባሪዎች ድጋፍ የለኝም” – ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፤

December 25, 2016 ቆንጅት ስጦታው የሰማያዊ ፓርቲ ህጋዊ አመራር ማነው!? – በሁለቱም ተወዛጋቢ ቡድኖች፤ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው – ኢንጂነር ይልቃል፤ ”ጸድቋል የተባለውን የ3.1 ሚሊዮን ብር በጀት” አላውቀውም አሉ – “በተሰረቀ ማህተም ነው እኔን ሊቀመንበሩንም፣ አባላትንም አባረናል ያሉት” – “በህግ የመወሰን ስልጣን አለኝ፤በስልጣኔ እንዳልጠቀም ግን የህግ አስከባሪዎች ድጋፍ የለኝም” – “እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት የሚፈልጉ […]
በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው::

December 25, 2016 – ምኒሊክ ሳልሳዊ በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው:: በማሰር የነጻነት እና የመብት ጥያቄዎችን ማሰር አሊያም ማስቆም አይቻልም::ከታሪክ እና ከአመጣጡ ሲለውም ውርስ ከሰጠው ደርግ መማር የማይችለው ደረቁ እና ድርቁ ወያኔ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እንደቀጠለ ነው:: የወያኔን ግፍ እና ችጋር ግድያ እና እስር ለረዥም ጊዜያት ስንናገረው […]
የ21ኛው ክፍለ – ዘመን የአማራ ይሁዲ (ማተቤ መለሰ ተሰማ)

December 26, 2016 በ20ኛው ክፍለ ዘመን የአርያንን ዘር በዓለም ላይ ማንገስን ሰነቆ የተነሳው የጀርመኑ ናዚ በይሁዲያዊያን ላይ የፈጸመው የዘር ማጥፋት ሰቆቃ ዛሪ ድረስ የዓለምን ህዝብ ሲያሳዝን ይገኛል። አሁን በ21ኛው ክፍለዘመን ደግሞ ወያኔ አማራንና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ የሆነውን ኢትዮጵያውያን ከምድረገጽ ለማስወገድ ከጀርመኑ ናዚ ሺህ ጊዜ የከፋና በዚህ ዘመን ሰው ያደርገዋል ተብሎ የማይታስብ ዘግናኝ ድርጊት በመፈጸም […]
በናይል ተፋሰስ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች ላይ እየጎለበቱ ያሉ ሥጋቶች

24 Dec, 2016 By ሰለሞን ጐሹ በላይኛው ተፋሰስ አገሮችና በሱዳን በምግብ፣ በባዮ ፊውልና ከፍተኛ ገንዘብ በሚያስገኙ አዝርዕቶች ላይ ያተኮሩ ግዙፍ ኢንቨስትመንቶች የናይል ኃይድሮ ፖለቲካ ገጽታ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖራቸዋል? ይህ እየጎለበተ የመጣ አዝማሚያ ውጤታማ ትብብርና የጋራ የዓባይ ውኃ አስተዳደርን ለመፍጠር ይገፉ ይሆን? ውኃውን በተመለከተ የቀጣናው አገሮች የሚኖራቸው ግንኙነት ምን ገጽታ ይሰጠዋል? በቀጣናው የሚሠሩ ተቋማትስ ምን […]
የግብፅ ክፍተኛ ባለስልጣን በህዳሴው ግድብ ላይ የተደረሰው ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ጠየቁ

Sunday, 25 December 2016 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ የግብፅ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ኢብራሂም ዮስሪ፤ በህዳሴው ግደብ ላይ ሀገራቸው ከኢትዮጵያና ከሱዳን ጋር የደረሰችበት ስምምነት ውድቅ እንዲሆን ለሀገሪቱ የመንግስት ም/ቤት የህግ መሟገቻ አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ፤ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአባይ ጉዳይና በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የተፈራረሙት ስምምነት የግብፅን ህገ መንግስት የሚቃረንና የሀገራቸውን ጥቅም የሚጎዳ መሆኑን እንደገለፁ […]
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ

Monday, 26 December 2016 09:43 Written by አለማየሁ አንበሴ -በቁጥጥር ስር የዋሉ – 24 ሺ -ሰሞኑን የተፈቱ – 9800 -ክስ የሚመሰረትባቸው – 2400 – ጉዳያቸው እየተጣራ የሚገኝ – 12 ሺ ተቃዋሚዎች የቀሩት አመራሮችና አባላትም እንዲለቀቁ ጠየቁ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ታውጆ በቆየባቸው ያለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ከ24 ሺ በላይ ግለሰቦች በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን […]
የጎንደር ህዝብ ማንነቱን ለማስከበር የሚያካሂደውን ፍትህዓዊ ትግል ለመደገፍ የስብስባ ጥሪ !!

ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል።ለእዚህም የመፍትሄ ሃሳብ መውለድ ያስፈልጋል

Friday, 23 December 2016 ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል።ለእዚህም የመፍትሄ ሃሳብ መውለድ ያስፈልጋል (የጉዳያችን ማስታወሻ ክፍል አንድ) አሁንም ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ በጣም በጥልቅ አስባለሁ።የችግሩ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄው አካልም እኔ እራሴ እንደሆንኩ አስባለሁ።የብዙዎቻችን ችግር ችግሩን የማንሳት እንጂ የመፍትሄው አካል ለመሆን ምን ላድርግ የሚል ኃላፊነት አለመውሰድ ነው።በእዚች እድሜዬ በቻልኩት ሁሉ […]
ራስን ፍለጋና ትዝብት

December 23, 2016 አሰፋ ጫቦ – Dallas Texas USA የአጻጻፌ መንፈሱ Raison D’être “የአቶ አስፋ ጫቦ የተባ ብዕር ስለነገም ቢናገር!” በሚል ይገረም አለሙ የጻፈው በየድሕራተ ገጾች ወጥቶ ነበር። እኔ መውጣቱን የሰማሁት በስልክ ከእመቤት አሰፋ ነበር። “በላይ መጀመሪያ ሥራ ቦታ አንብቦት ነገረኝና አንብቤ አሁን ልጆቹ እያነበቡት ነው…” አለች። በላይ ባለቤትዋ ነው። ”ምንድነው የሚለው?” አልኳት። ”ብቻ አንብበው […]
እንኳን በሠላም” አደረሳችሁ!!

እንኳን ለግሪጎርያኑ የልደትና የአዲስ ዓመት በዐላት ከቤተሰቦቻችሁና ከምትወዷቸው፣ ከምትሳሱላቸውም ጋር በጤናና “በሠላም” አደረሳችሁ!! ዛሬ ሀገራችን ዉስጥ ሠላም አለ ማለት ራስን ማታለል ስለሚሆን፣ አብዛኛዎቹ የምንወዳቸውና የምንሳሳላቸው ወገኖቻችን ደግሞ ያሉት እዚያው ሀገራችን ዉስጥ በመሆኑ፣ በሠላም ደረስን ለማለት አያስደፍርም። ከምኞት በዘለለ። እየተሰናበትነው ያለው ዐመት ግን ሀገራችን ዉስጥ ከፍተኛ የሕዝብ መነሳሳትና ትግል የተካሄደበት በመሆኑ በሁላችንም ዉስጥ ለለጣቂው ዐመት ተስፋን […]