Health Benefits of Lentils

   Health Benefits of Lentils Lentils, as an ancient food source, has been known to mankind for a very long time. The cultivation of lentils is as old as early agriculture. It provides lot of health benefits, which include the following: Good for Muscle Generation: Our organs and muscles need a constant supply of protein […]

ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግ ሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ እረፍት ማድረግ እና ከህመሙ ማገገም በአንጎል ላይ ተጨማሪ ጫና እንዳይኖር ይረዳል። 3. ሲጋራ ማጤስ ሲጋራ ማጤስ የሚያስከትለው […]

በዓዲ ሕርዲ የትግራይ መንግስት ኮማንዶ ልዩ ሃይል ማሰማራቱ ተነገረ

 Posted on May 26, 2016 በትግራይ ክልል ቓፍታ ሑአራ ወረዳ የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር በሩባሳ ኣከባቢ “ለወጣቶች የቤት ማታከያ ይሰጣልና በቦታው ተገኝታቹ ተረከቡ” የሚል የመንግስት ትእዛዝ ምክንያት በቦታው የተገኙ የሁለቱ ቀበሌዎች ወጣቶች ሳያስቡት በሩባሳ ኑዋሪዎች ጥቃት ስለተፈፀመባቸው የተነሳው ግጭት የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር ህዝብ “የመንግስት እጅ ኣለበት፣ ህዝቡ ለማጣላት ሆን ብሎ ሰርተዋል” በማለት ከፍተኛ ቁጣ […]

የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ሕዝባዊ ውይይት ሊደረግበት ነው

May 26, 2016   ቆንጅት ስጦታው ማስተር ፕላኑ ሦስት ክፍላተ ከተሞች ለሁለት እንዲከፈሉ ሐሳብ አቀረበ   የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት ራሱን በማግለሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ለይቶ ለሕዝብ ውይይት ሊያቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱ ክልል በሆነው በ54 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ የሚያርፈውን […]

‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ መብትና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባረጋገጡት ድርጊት ልከሰስ አይገባም›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ

May 26, 2016 – ቆንጅት ስጦታው በፌስቡክ አድራሻቸው አመፁና ብጥብጥ ቀስቃሽ ጽሑፎችን በማሠራጨት፣ የኦነግን ዓላማ ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ የቀረበባቸውን ክስ ተቃወሙ፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ ‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትና በክሱ የተጠቀሰው ብጥብጥና አመፅ የመልካም አስተዳደር ዕጦት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባረጋገጡበት ሁኔታ ልከሰስ […]

ስኳር ኮርፖሬሽን፣ ለመተሐራ ስኳር ሠራተኞች የማትጊያ ክፍያ ለመክፈል አቅም የለኝም ማለቱ አነጋጋሪ ሆኗል?

 Wednesday, 25 May 2016 12:58 በ  ፋኑኤል ክንፉ                                                                        “መንግስቱ  ኃ/ማርያም ዚምባቡዌ ነው ያለው ቢባልም መንግስቱ ግን መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ውስጥ […]

የንጽህና ጉድለት ዋናው የህጻናት ሞት መንስኤ ሆኗል

Wednesday, 25 May 2016 12:24 በ  መስከረም አያሌው  ከግማሽ በላይ የሚሆነው የህፃናት ሞት የሚከሰተው ከግል እና ከአካባቢ ንፅህና ጉድለት የተነሳ እንደሆነ ተገለፀ። ትናንት ድፍርስ ውሃን የሚያጣራ ኬሚካል ይፋ በተደረገበት ዝግጅት ላይ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተወካይ የቀረበ ጥናት እንዳመለከተው በሀገሪቱ እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች በሆኑ ህጻናት ላይ ከሚከሰተው ሞት መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆነው በግል እና የአካባቢ […]

ማኅበራዊ እሴት እንደ አገር እንድንኖር ካደረጉን ነገሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛ መሆኑን በኦስሎ የተደረገ ስብስባ ላይ ተገለጠ

የስብሰባው ማስታወቂያ  ጉዳያችን ዜና Tuesday, 24 May 2016  በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ ሚያዝያ 29፣2008 ዓም ባባተሪ አዳራሽ በኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ አዘጋጅነት በማኅበራዊ እሴት ላይ ያተኮረ ትምህርታዊ  ውይይት ተደርጎ ነበር።በውይይቱ  ላይ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ በኖርዌይ ሰብሳቢ ወ/ሮ ዙፋንን ጨምሮ ሌሎች ምሁራን እና በኦስሎ እና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል። የውይይቱ መርሃ ግብር ከመጀመሩ በፊት የመርሃ ግብሩ መሪ የስብሰባው አላማዎች […]

የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራ – ባለፉት 25 ዓመታት

Saturday, 21 May 2016 16:03 ፖለቲከኞች ምን ይላሉ? የግንቦት 20 በዓል 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር መንግስት አስታውቋል፡፡ ግማሽ ክፍለ ዘመን ባስቆጠረው የኢህአዴግ መራሹ መንግስት የተመዘገቡት ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራ እንዴት ይገለጻል? የተለያዩ የፓርቲ አመራሮችና ፖለቲከኞች አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ የሁሉንም ሃሳብና አተያይ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል፡፡ “ለኔ […]

በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ረብሻ ተቀሰቀሰ

Written by  መታሰቢያ ካሣዬ                      በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው ረቡዕ የተቀሰቀሰው ረብሻ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ በዩኒቨርሲቲው ቬተርናሪ እና IOT ካምፓሶች የተጀመረው ረብሻ ወደ ዋናው ካምፓስ ተሸጋግሮ፣ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍሎችንና በግቢው ውስጥ የሚገኙ ህንፃዎችን መስታወቶች በድንጋይ እየሰባበሩ ነው፡፡  ከዩኒቨርሲቲው ምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ መሰረት፤ ባለፈው ረቡዕ ተማሪዎች ለጥያቄዎቻችን ምላሽ እንሻለን […]