ኬንያ ለሃገሪቱ ፀጥታና መረጋጋት የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ።

May 10, 2016 ቆንጅት ስጦታው የኬንያ መንግሥት በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ ከሃገሪቱ የሃገር ግዛት ሚኒስቴር ከትናንት በስተያ፤ ዓርብ የወጣ መግለጫ እንዳመለክተው የኬንያ መንግሥት ለሃገሪቱ ፀጥታና መረጋጋት ሲል ይህንን እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን አስታውቋዋል። መግለጫው የኬንያ የስደተኞች ቢሮ መዘጋቱን ያስታወቀ ሲሆን አንድ የቢሮው ባልደረባ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል ግን ጉዳዩ ሰፊ ማብራሪያ […]
ፍቅርና ክብር ለዚህ ነጻነትና ክብር ላበቁን ጀግኖች አርበኞቻችን!

በፍቅር ለይኩን* May 10, 2016 – ፍቅርና ክብር ለዚህ ነጻነትና ክብር ላበቁን ጀግኖች አርበኞቻችን! arbegnoch-ethiopian-heros.fw‹‹…When he saw a poster, Mussolini Invades Ethiopia, he was immediately seized by a violent emotion. At the moment, he writes, it was almost as if the whole of London had suddenly declared war on me personally. For the next few […]
Violence in Tel Aviv as thousands celebrate Eritrean independence

Violence in Tel Aviv as thousands celebrate Eritrean independence By David Rosenberg, Israel National News May 9, 2016 Violence broke out as thousands of illegal immigrants from Eritrean gathered on Friday at the Tel Aviv Convention Center to celebrate 25 years since their country gained independence.The event, which was organized by the Eritrean embassy in […]
የመከላከያ ሠራዊትን አደረጃጀትና የሚገኝበትን አድራሻ አሳልፎ በመስጠት የተጠረጠሩ ወታደሮች ተከሰሱ

08 May, 2016 By ታምሩ ጽጌ የመከላከያ ሠራዊትን አደረጃጀትና የሚገኝበትን አድራሻ አሳልፎ በመስጠት የተጠረጠሩ ወታደሮች ተከሰሱ የተጣለባቸውን አገራዊ አደራ ወደ ጎን በመተው፣ ራሱን አግአዴን (አርበኞች ግንቦት ሰባት) ለሚባለው ድርጅት፣ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊትን አደረጃጀትና የሚገኝበትን አድራሻ አሳልፈው በመስጠት የተጠረጠሩ ሁለት ወታደሮች የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ […]
በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ::

May 9, 2016 በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ:: የወያኔው አገዛዝ በሃሰት ክስ መስርቶ ሽብርተኛ ብሎ ሲያንገላታቸው የነበሩ ሁለት ፖለቲከኞች የእስር ጊዜያቸውን አጠናቀው ከእስር መፈታታቸው ሲታወቅ አብሯቸው የታሰረው አብርሃ ደስታ አለመፈታቱ ታውቋል:: በማእከላዊ ማሰቃያ ጣቢያ በወያኔው እስር ቤት ከፍተኛ በደር ቶርች እና ስቃይ ያሳለፉት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ዳንኤል ሺበሺ እና የሰማያዊ […]
የሕዝብን እምቢተኝነት ተከትሎ የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል በእምባስነይቲ ነበለት ከተማ ሰፈረ::ፍጥጫው አይሏል::

May 8, 2016 የሕዝብን እምቢተኝነት ተከትሎ የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል በእምባስነይቲ ነበለት ከተማ ሰፈረ::ፍጥጫው አይሏል:: ወታደራዊ ዜና~÷~÷~÷የታጣቂዎች ፍጥጫ በእምባስነይቲ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡ የእምባስነይቲ ማእከል የሆነችው ነበለት ከተማ በትግራይ ክልል ልዩ ሃይል ታጣቂዎች ኣጥለቅልቃለች። የልዩ ሃይል ሰራዊቱ ወደ እምባስተይቲ መግባት ተከትሎ የኣከባቢው ፀጥታ ኣስከባሪ ምልሾችም ህዝቡን ከጥቃት ለመከላከል በፍጥነት ተደራጅተው በተጠንቀቅ ቁመዋል። ቅዳሜ (የነበለት የገበያ ቀን) 29 / 08/ […]
ክፍሉ ታደሰ፤ መሥራችና የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ስለ ድርጅቱ አመሰራረት፣ የትግል እንቅስቃሴ ታሪክና ሚናዎች ይናገራሉ።

9 MAY 2016 – 6:27PM ክፍሉ ታደሰ፤ መሥራችና የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ስለ ድርጅቱ አመሰራረት፣ የትግል እንቅስቃሴ ታሪክና ሚናዎች ይናገራሉ። From Students Movement to Semayawi (Blue) Party: EPRP Embed Pop-up player Subscribe to podcast ለማድመጥ ይህን ይጫኑ Download CloseSelect embed width then copy and paste code into your website. Flexible width320900 ክፍሉ ታደሰ፤ […]
አንፃራዊው የሶማሊያ ሰላም ምን ያህል ይዘልቃል?

08 May, 2016 By ነአምን አሸናፊ አንፃራዊው የሶማሊያ ሰላም ምን ያህል ይዘልቃል? የህንድ ውቅያኖስን ዳርቻ ተከትላ የከተመችው የሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ፣ ከሁለት አሠርት ዓመታት በላይ የፈጀው የእርስ በርስ ጦርነት ያስከተለውን ውድመትና ድቀት ዳግም ለመገንባት የምትጣደፍ ትመስላለች፡፡ ባለፉት ዓመታት የተካሄዱ ጦርነቶች ያስከተሉት ጠባሳ በቀላሉ በተለያዩ የከተማ ክፍሎች አሁንም እማኝ ሆነው ይታያሉ፡፡ በቱርክ የኮንስትራክሽን ድርጅት የተገነባው አዲሱ […]
እንስት ጀግኖቹ

08 May, 2016 By ሔኖክ ያሬድ እንስት ጀግኖቹ ‹‹ሰንበሌጥ [ለቤት ክዳን የሚሆን ሳር] ውስጥ ሆኖ ሲተኩስ አየው ነበር፡፡ ድንገት ፊቱን ወደኔ መለስ አደረገ፣ ወደቀም፡፡ እኔም የያዝኩትን ቦታ ለቅቄ ወደ እሱ ሄድኩኝ፤ ሞቶ ነበር፡፡ በወንዙ ሌላኛው አቅጣጫ በጎን በኩል የጠላት ወታደሮች ተጠግተው ነበር፡፡ ከነበርኩበት ቦታ ከማፈግፈጌ በፊት ወደ ወንዙ አቅጣጫ ተኩስ ከፈትኩ፣ ሦስት ሰዎችንም ገደልኩ፡፡ ከዚያም […]
የአገር ልጆች…የእስር ሰቆቃ በሱዳን

Saturday, 07 May 2016 13:52 Written by አንተነህ ይግዛው የ20 አመት እስር […]