‹‹ሙዚቃ መምራትን ለዓለም ያስተዋወቀችው ኢትዮጵያ ናት››

04 May, 2016 By ጥበበስላሴ ጥጋቡ   ‹‹ሙዚቃ መምራትን ለዓለም ያስተዋወቀችው ኢትዮጵያ ናት›› የኢትዮ ጃዝ ፈጣሪ ሙላቱ አስታጥቄ ሙዚቃን በተለየ መንገድ በማዋሐድ ሙላቱ አስታጥቄ የሙዚቃ ሳይንቲስት መሆኑን በአምስት አሠርታት የሙዚቃ ጉዞው ውስጥ አስመስክሯል፡፡ የተለያዩ ቅላፄዎችንና ምቶችን ከተለያዩ አፍሪካ አገሮች፣ አሜሪካና አውሮፓ ሙዚቃ በመውሰድና በማጣመር አዲስ የሆነ ሙዚቃንም ለዓለም አበርክቷል፡፡ የኢትዮ ጃዝ ፈጣሪው ሙላቱ አስታጥቄ የሙዚቃ ትምህርቱን […]

ማህበራዊ ድረገጾች እና ፖለቲከኞቻችንን

Wednesday, 04 May 2016 13:01 በ  ፍሬው አበበ ማህበራዊ ድረገጾች እና ፖለቲከኞቻችንን ዘመኑ የመረጃና የቴክኖሎጂ ነው። የቴሌኮም፣ የኮምፒውተር፣ የተንቀሳቃሽ ስልኮች፣ የኢንተርኔት…. ቴክኖሎጂዎች መስፋፋትና መዘመን ዓለምን ወደአንድ ጠባብ መንደርነት እየሰበሰባት ይገኛል። ዛሬ አዲስአበባ ቁጭ ብሎ በአንዲት አነስተኛ ተንቀሳቃሽ ስልክ የድምጽ፣ የምስል መልዕክቶችን ከየትኛው የዓለም ጫፍ መለዋወጥ ቀላል ሆኗል። የቴክኖሎጂውን መስፋፋት ተከትሎ እያበቡ የሚገኙት የማህበራዊ ድረገጾች ሰዎችን […]

በጎርፍ አደጋ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ሊፈናቀል ይችላል

Wednesday, 04 May 2016 12:50 በ  ፀጋው መላኩ  በጎርፍ አደጋ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ሊፈናቀል ይችላል በያዝነው አመት በከፍተኛ ሁኔታ እየጣለ ባለውና በቀጣይም ይጥላል ተብሎ በሚጠበቀው የበልግና የክረምት ዝናብ በሚከሰተው ጎርፍ ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ይፈናቀላል የሚል ስጋትን አሳድሯል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዕረቡ ሚያዚያ 25 የተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቶ ውይይት ተካሂዷል። […]

የዓለም የፕሬስ ቀን እና የኢትዮጵያ መንግስት የፕሬስ ቅኝት

Wednesday, 04 May 2016 13:06 በይርጋ አበበ  የዓለም የፕሬስ ቀን እና የኢትዮጵያ መንግስት የፕሬስ ቅኝት እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ስሌት ከሚያዝያ 21 እስከ ሚያዝያ 25 ቀን በ1991 የአፍሪካ ጋዜጠኞች በናሚቢያ ዊንድሆክ ባደረጉት ስብሰባ ላይ ባጸደቁት ኮንቬንሽን መሰረት በየዓመቱ ሚያዝያ 25 ወይም ሜይ 3 ቀን የዓለም የፕሬስ ቀን ተብሎ ይከበራል። በዚህ ዕለት ስለ ፕሬስ ነጻነት ስለ መረጃ […]

ነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ

04 May, 2016 By ታምሩ ጽጌ  ምሁራንና ፖለቲከኞችም ተካተዋል ነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሲሄዱ ማይካድራ በተባለ ቦታ ላይ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተለገጸውና በሽብር ድርጊት ወንጀል የተከሰሱ አራት ተጠርጣሪዎች፣ አቶ በረከት ስምኦን፣ አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ አቶ ስብሀት ነጋ (አቦይ ስብሃት)፣ አቶ አዲሱ ለገሰ፣ አቶ ተፈራ ዋልዋ፣ […]

በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ::

May 3, 2016  ምኒሊክ ሳልሳዊ በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ:: በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ:: ‪ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ጉምዝ የኢትዮ ሱዳን ድንበር አከባቢ አድፍጠው የነበሩ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች ካለፈው አርብ ለሊት ጀምሮ ወደ መተከል ዞን ጎባ ኦሜድላ […]

ሐጎስ ገብረህይወት – “ኢዶ”

ሐጎስ ገብረህይወት – “ኢዶ” May 3, 2016 – አርአያ ተስፋማሪያም          ሐጎስ ገ/ሂወት ታዋቂ የትግርኛ ዘፋኝ ነው። ብዙዎች የሚያውቁት የኢትዮጵያን ባንዲራ ግንባሩ ላይ ጠምጥሞ ሲያዜም ነው። 4 ወንድሞቹ ለህወሓት ሲታገሉ ሞተዋል። በ1990 ዓ.ም ሻዕቢያ ጦርነት ሲከፍት ወደ ግንባር ከዘመቱት ጥላሁን ገሰሰ፣ መሀሙድ፣ ታምራትና ሌሎች ታዋቂ ዘፋኞች ጋር አብሮ የተጓዘው ሀጎስ ዝግጁት ሲያልቅ […]

“berbere” means “hot” in Amharic

  “berbere” means “hot” in Amharic Berbere spice, Also known as Ethiopian Spice Blend, it’s a crucial component of many Ethiopian and Eritrean dishes such as doro wat. The name “berbere” means “hot” in Amharic (a Semitic language spoken in Ethiopia) and the name is quite appropriate as the blend begins with a tongue-incinerating rush […]

Ensuring territorial integrity and safety of citizens

Ethiopia May 3, 2016 Ensuring territorial integrity and safety of citizens ADDIS ABABA (HAN) May 3. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News  BY SOLOMON DIBABA.             Ethiopia has suffered from prolonged wars and internal strife that were in most cases triggered by foreign invaders who used tactics that ranged from […]