African governments must act to address the risks of unsafe food & aflatoxins

May 3, 2016 African governments must act to address the risks of unsafe food & aflatoxins   NAIROBI (HAN) May 3. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. JESSICA SUMMERS. Food systems are rapidly changing, bringing greater attention to issues of food safety. In 2010 alone foodborne hazards caused 600 million illnesses and 420,000 deaths across the […]

በደቡብ ኦሞ ዞን በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል

May 2, 2016 – ቆንጅት ስጦታው በደቡብ ኦሞ ዞን በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል // የፕሮጀክቱ ሠራተኞች– ፋሲካን በግማሽ ደመወዝ፤ በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ እየተገነባ ያለው የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ያለ ዝርዝር ጥናትና ዕቅድ እየተከናወነ የመሆኑ ጉዳይ በአካባቢው […]

የዶሮ ዋጋ 400 ብር – የዘንድሮ የትንሳኤ በአል ገበያ

አዲስ አድማስ May 1, 2016 የዶሮ ዋጋ 400 ብር – የዘንድሮ የትንሳኤ በአል ገበያ በተለያዩ የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች ተዟዙረን የበዓል ገበያ ዋጋን ለመቃኘት እንደሞከርነው፤ በአብዛኛው ከዓምና ተመሳሳይ የበዓል ገበያ ዋጋ ጋር ተቀራራቢ ነው፡፡ በአቃቂ ቄራ ገበያ የበሬ ዋጋ ከ5 ሺህ እስከ 22 ሺህ ብር ድረስ ሲሆን ዓምና በተመሳሳይ በዓል የበሬ ዋጋ ከ8 ሺህ ብር […]

US expresses concern over OFC terrorism charges

US expresses concern over OFC terrorism charges News Release April 30, 2016 The United States is deeply concerned by the Government of Ethiopia’s recent decision to file terrorism charges against Oromo Federalist Congress (OFC) First Vice-Chairman Bekele Gerba and others in the Oromia region who were arrested in late 2015.We again urge the Ethiopian government […]

የቤንሻንጉል ክልል መንግስት እና ትምህርት ሚኒስቴር ተከሰሱ

Saturday, 30 April 2016 11:18 Written by  አለማየሁ አንበሴ የቤንሻንጉል ክልል መንግስት እና ትምህርት ሚኒስቴር ተከሰሱ    ለአሶሳ ዩኒቨርስቲ ግንባታ ሲባል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደብን የእርሻ መሬት ካሣ ወይም ምትክ መሬት አልተሰጠንም ያሉ ከ400 በላይ አርሶ አደሮች የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስትንና ትምህርት ሚኒስቴርን ከሰሱ፡፡ አርሶ አደሮቹ በወኪላቸው አቶ በለጠ አባተ በኩል ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት […]

“የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ፕሮግራም ለኦሮሞ ወጣቶች አደጋ ያዘለ ነው”

Monday, 02 May 2016 15:55   ኦፌኮ በይርጋ አበበ “የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ፕሮግራም ለኦሮሞ ወጣቶች አደጋ ያዘለ ነው” ከሳምንታት በኋላ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ እና የመሰናዶ መግቢያ ፈተና ፕሮግራም ለኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች አደጋ ያንዣበበ ነው ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አስታወቀ። የኢህአዴግ የትምህርት ፖሊሲው አሳሳቢ እና አስፈሪ ነው ሲልም ገልጿል። ኦፌኮ […]

ግብፅ ኢትዮጵያን በወታደራዊ የከበባ ቀለበት ውስጥ ለማስገባት የነደፈችው ስትራቴጂ መክሸፉ አነጋገረ

Monday, 02 May 2016 16:11 ·   በሰማሊያና በሶማሌላንድ የአየር ኃይል ጦርሰፈሮችን ለመጠቀም፣ ·   የበርበራ ወደብን ለባሕር ኃይል የስምሪት ማዕከል ለማድረግ፣ ·   የሶማሊያና የሶማሊላንድ ወታደራዊ ተቋሞችን ለማደስና የጦር ሰፈር ለማግኘት ያቀረበችው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ።    ወታደራዊ ሴራው በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ላይ ተደማሪ ጫናዎችን ለማሳረፍ ያነጣጠረ ነበር።    ግብፅ ኢትዮጵያን በወታደራዊ የከበባ ቀለበት ውስጥ ለማስገባት የነደፈችው ስትራቴጂ […]

EBAC Condemns the Brazen Violation of Ethiopia’s Border and Killings of Innocent Citizens – Press Statement

May 1, 2016 Press Statement from The Ethiopian Border Affairs Committee (EBAC) EBAC Condemns the Brazen Violation of Ethiopia’s Border and Killings of Innocent Citizens April 30, 2016 The Ethiopian Border Affairs Committee (EBAC) has a well-established record in defending the country’s borders and the social, cultural, political, security and economic interests of the Ethiopian […]

በዴር ሱልጣን የሚገኘው የኢትዮጵያ ይዞታ ላይ ትናንት በስቅለት በዓል ወቅት ግብፆች ሁከት ለማንሳት ሞክረው ነበር

Saturday, 30 April 2016 ሰበር ዜና – Gudayachn exclusive በዴር ሱልጣን የሚገኘው የኢትዮጵያ ይዞታ ላይ ትናንት በስቅለት በዓል ወቅት ግብፆች ሁከት ለማንሳት ሞክረው ነበር ለጉዳያችን በደረሰ መረጃ መሰረት በኢየሩሳሌም ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ጎልጎታ፣ ዴር ሱልጣን የሚገኘው የኢትዮጵያ ይዞታ ላይ ትናንት ሚያዝያ 29/2008 ዓም በስቅለት ዕለት ግብፆች በቦታው ይገባናል ሁከት ለማስነሳት ሞክረው ነበር።በስፍራው ለትንሣኤ በዓል የመጡ እና በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ”አባቶቻችን […]