በአዲስ አበባ ስራቸውን የሚለቁ ፖሊሶች ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ጨምሮአል

በአዲስ አበባ ስራቸውን የሚለቁ ፖሊሶች ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ጨምሮአል ሚያዚያ ፲፱(አሥራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከሚሰሩት ስራ ክብደት አንጻር የሚከፈላቸው ክፍያ ህይወታቸውን በአግባቡ ለመምራት እንዳላስቻላቸው የሚናገሩት ፖሊሶች፣ በገዢው ፓርቲ በኩል መፍትሄ ባለማግኘታቸው ስራቸውን ለቀው በመውጣት ላይ ናቸው። የፖሊስ እጥረት ያጋጠመው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የቅጥር ማስታወቂያ ቢያወጣም የሚመዘገብለት ሰው አላገኘምአንድ ፖሊስ […]
US’ Obstructionist Role on the UN Security Council against Eritrea

April 27, 2016 Eritrea US’ Obstructionist Role on the UN Security Council against Eritrea NAIROBI (HAN) April 27, 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. By Sophia Tesfamariam. Obstructionist states paralyze the UN and prevent it from carrying out its mandate. When the obstructionist state is a member of the UN Security Council, it leads to further […]
ዞን 9 ጦማርያን መሰረቱን ስዊዘርላንድ ያደረገው የ”ማርቲን ኤናልስ” ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ!

Thursday, 28 April 2016 ዞን 9 ጦማርያን መሰረቱን ስዊዘርላንድ ያደረገው የ”ማርቲን ኤናልስ” ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ! Zone 9 – Ethiopia – Martin Ennals Award 2016 Finalist! ማርቲን ኤናልስ በአውሮፓ ሰብአዊ መብት ድርጅት፣አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣በአውሮፓ ህብረት፣የስዊዝ ልማት ትብብር ድርጅት፣የእንግሊዝ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ፊንላንድ መንግስት፣የስዊዘርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ሌሎች ድርጅቶች የሚደገፍ ድርጅት መሆኑን ድርጅቱ ድረ-ገፁ ላይ […]
አቡነ ፋኑዔል (አባ መላኩ) ለናሽቪል ደ/ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ/ክ ላሰራጩት መልዕክት የተሰጠ መልስ

አቡነ ፋኑዔል (አባ መላኩ) ለናሽቪል ደ/ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ/ክ ላሰራጩት መልዕክት የተሰጠ መልስ April 29, 2016 – አቡነ ፋኑኤል የፓትርያርክ አክልልና አርዌ ብርት ጨብጠው በየክብረ በዓሉ ሲታዩ። ለማንበብ ይህን ይጫኑት Nashville-EOTC-Final
አዲስ አበባ-የቀድሞዉ የጋምቤላ ርዕሠ መስተዳድር ተፈረደባቸዉ

ዜና | 27.04.2016 | 16:37 አዲስ አበባ-የቀድሞዉ የጋምቤላ ርዕሠ መስተዳድር ተፈረደባቸዉ ሕዝብን በማጋጨት፤የአሸባሪ ቡድን አባል በመሆንና መግለጫ በመስጠት የተከሰሱት የቀድሞዉ የጋምቤላ ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኦኬሎ ኦኳይ እና ስድስት ተባባሪዎቻቸዉ ከሰባት እስከ ዘጠኝ ዓመት የሚደርስ እስራት ተበየነባቸዉ።አቶ ኦኬሎ ኦኳይ በሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት ከሌሎችቹ ጋር በመሆን በ1996 በአኝዋክና በኑዌር ጎሳ አባላት መካከል የተነሳዉን ግጭት አባብሰዋል፤ ግጭቱን የሚያባብስ […]
ብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሆኑት ዮሀንስ ሰሃሌ እና ምክትሎቻቸው ተሰናበቱ

April 27, 2016 – ስፖርት ብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሆኑት ዮሀንስ ሰሃሌ እና ምክትሎቻቸው ተሰናበቱ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ዮሀንስ ሰሃሌ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ የአሰልጣኞች እና ብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በሙሉ ከስራቸው እንዲሰናበቱ መወሠኑን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሪሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሆኑትን ኢንስትራክተር ዮሀንስ ሣህሌ […]
እስር ላይ የሚገኙት አራቱ የኦፌኮ አመራር አባላት ያቀረቡት ክስ

ሚያዚያ 27, 2016 አሉላ ከበደ የኦፌኮ አርማ እስር ላይ የሚገኙት አራቱ የኦፌኮ አመራር አባላት ያቀረቡት ክስ “የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” አቶ ደጀኔ ጣፋ ታሳሪ የኦሮሞ ፌድራሊስት አመራር አባል። ዋሽንግተን ዲሲ — “ከማዕከላዊ ምርመራ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ መድሃኒት ውሰዱ ተባልን። መድሃኒቱንአንወስድም ሌላ አማራጭ ጠየቅን።” አቶ በቀለ […]
Deadly Ethnic Strife Convulses Ethiopia-South Sudan Border

AFRICA Deadly Ethnic Strife Convulses Ethiopia-South Sudan Border By JACEY FORTIN APRIL 25, 2016 Continue reading the main story Share This Page Share Tweet Email More Save GAMBELA, Ethiopia — After angry mobs began targeting his community, Simon Thion, 29, felt caught in the middle. Mr. Simon, an Ethiopian who is part of the Nuer […]
‹ኮቱ› የሰሜን ሸዋው ግዙፍ ገበያና የፋሲካ ሰሞን ግብይት

27 Apr, 2016 By ብርሃኑ ፈቃደ ‹ኮቱ› የሰሜን ሸዋው ግዙፍ ገበያና የፋሲካ ሰሞን ግብይት ከአዲስ አበባ 107 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የኮቱ ከተማ ውስጥ የሰሜን ሸዋ ትልቁ ገበያ ከተተከለ ብዙ መስቀል ተኩሷል፡፡ ኮቱ የሚለውን የኦሮምኛ ቃል በመዋስ የከተማዋ ስያሜ ኮቱ ሊባል እንደቻለ ነዋሪዎቿ ይናገራሉ፡፡ አቶ ብርሃኑ ወልዴ በኮቱ ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ ለሪፖርተር እንዳብራሩት፣ […]
Facebook page vows to lift the lid on Eritrea’s secret reign of terror

Posted on April 27, 2016. From The Guardian Abraham T Zere Facebook page vows to lift the lid on Eritrea’s secret reign of terror In a bid to upend years of secrecy in the country dubbed “Africa’s North Korea”, a new Facebook page is publishing documents claiming to show how the Eritrean government abuses its […]