በነ በቀለ ገርባ ላይ የተመሰረተው የክስ ሰነድ (ሙሉ ቃል)

  April 27, 2016 ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ, (ዳዊት ከበደ ወየሳ -አትላንታ) በነ በቀለ ገርባ ላይ የተመሰረተው የክስ ሰነድ (ሙሉ ቃል) ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ተነስቶ የነበረውን እንቅስቃሴ ተከትሎ፤ የኢህአዴግ አስተዳደር ብዙዎችን አስሯል። በጥቂቶችም ላይ የክስ መዝገብ ከፍቶባቸዋል። በልደታ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ከተመሰረተባቸው አብዛኞቹ በወጣት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፤ በራሱ በኢህአዴግ ዘመን […]

በትግራይ የእምባስነይቲ ህዝብ ቅሬታውን በሰልፍ ገለፀ

በትግራይ የእምባስነይቲ ህዝብ ቅሬታውን በሰልፍ ገለፀ ሚያዚያ 26, 2016 ግርማይ ገብሩ አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ መንግስት የቆየውን ወረዳችን የማይመልስልን ከሆነ ከወረዳ እስከ ተወካዮች ምክር ቤት የወከልናቸውን ሰዎች ከዛሬ ጀምሮ ውክልናችን ማንሳታችን እንገልፃለን ብሏል ህዝቡ። ነበለት — በትግራይ ክልል የእምባስነይቲ ህዝብ ቀድሞ የነበረውን ወረዳ እንዲመለስለት ከ20 ዓመታት በላይ ጠይቆ አወንታዊ መልስ ባለማግኘቱ ምክንያት የተሰማውን ቅሬታ ትላንት በሰላማዊ ሰልፍ […]

የአሜሪካ የሕግ ምክር ቤት አባላት (ሴናተሮች) በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብት ረገጣ መቆም አለበት እያሉ ይጮሃሉ!

April 25, 2016  ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የአሜሪካ የሕግ ምክር ቤት አባላት (ሴናተሮች) በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብት ረገጣ መቆም አለበት እያሉ ይጮሃሉ! ባለፈው ሐምሌ ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን ጎበኘ እና የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስበ (ዘ–ህወሀት) አገዛዝ “ዴሞክራሲያዊ መንግስት” ነው በማለት አወጀ፡፡ ዘ-ህወሀት ዓይኑን በጨው ታጥቦ ተካሂዶ የነበረውን የይስሙላ የቅርጫ ምርጫ መቶ በመቶ […]

Why Is There Such A Large Ethiopian Population In The Washington Region

Why Is There Such A Large Ethiopian Population In The Washington Region   By: Matthew S. Schwartz April 21, 2016 Courtesy of Tebabu Assefa Washington’s Ethiopian community gathers during the annual Ethiopian Festival in Silver Spring. The Washington region is home to the largest concentration of Ethiopians outside of Africa. Ethiopians in D.C. began opening […]

ያች ደጓ እናቴ ”እንዴት ቢመሽባት ካገር ኮበለለች….”

Monday, 25 April 2016 ያች ደጓ እናቴ ”እንዴት ቢመሽባት ካገር ኮበለለች….”              የሜሮን ጌትነት አዲስ ግጥም https://www.youtube.com/watch?v=sbNWahu9YPg ስለ እናት-ልብ የሚ ነካ ግጥም በሜሮን ጌትነት- Amazing Poem about Refugees drowning by Meron Getnet

* “የህዝብ ድምፅ የማያከብር ድርጅት ኣያሸንፍም ! (ድምፂ ህዝቢ ዘይኽብር ውድብ ኣይዕወትን።)

* “የህዝብ ድምፅ የማያከብር ድርጅት ኣያሸንፍም ! (ድምፂ ህዝቢ ዘይኽብር ውድብ ኣይዕወትን።) ሰበር ዜና ።።።።።። በትግራይ ማእከላዊ ዞን የ ሰብዓ እምባ ስነይቲ ወረዳ ነበር ህዝብ “የወረዳ ኣስተዳደርነት ይመለስልን” የሚል ጥያቄ ለ20 ዓመት ጠይቆ ምላሽ ባለ ማግኘቱ ዛሬ ሚያዝያ 16 / 08 / 08 ዓ/ም የተቃውሞ ሰልፍ ኣካህደዋል። የእምባ ስነይቲ ህዝብ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ከነበሩ መፎክሮች […]

በጋምቤላ ክልል 270ሺ በላይ የደቡብ ሱዳን ኑየር እና 7ሺ የሙሩሌ ብሔር ስደተኞች በአኝዋክ ዞን በሚገኙ አምስት የተለያዩ የስደተኛ ጣቢያዎች ይገኛሉ።

  በጋምቤላ ክልል 270ሺ በላይ የደቡብ ሱዳን ኑየር እና 7ሺ የሙሩሌ ብሔር ስደተኞች በአኝዋክ ዞን በሚገኙ አምስት የተለያዩ የስደተኛ ጣቢያዎች ይገኛሉ። የሰሞኑ አጀንዳ ‪ ጋምቤላ‬ ‪Gambella‬ . ~~ በጋምቤላ ክልል 270ሺ በላይ የደቡብ ሱዳን ኑየር እና 7ሺ የሙሩሌ ብሔር ስደተኞች በአኝዋክ ዞን በሚገኙ አምስት የተለያዩ የስደተኛ ጣቢያዎች ይገኛሉ። ~~ ከጋምቤላ ከተማ በ48ኪሜ በምትገፕው ኢታንግ ሁለት […]

“ወልቃይት ወደ ትግራይ እንዲገባ የተደረገው ወደ ሱዳን መውጫ ለማግኘት ነው”

    “ወልቃይት ወደ ትግራይ እንዲገባ የተደረገው ወደ ሱዳን መውጫ ለማግኘት ነው” “የትግራይ ወሰን የተከዜ ወንዝ ነው” (ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም) “ወልቃይት ወደ ትግራይ እንዲገባ የተደረገው ወደ ሱዳን መውጫ ለማግኘት ነው” (ዶክተር አረጋዊ በርሄ) “የጎንደር እና ትግራይ ግዛቶች የሚያዋስነው ተከዜ ወንዝ ነው” (አቶ አሰገደ ገብረስላሴ) ” የወልቃይት ህዝብ የዘር ማጥፋት እና ግዛት ማካለል የተጀመረው በ1970ዎች […]

ዶ/ር ነገደ ጎበዜ ስለ የታሪክ ውርስ አሻራ ይናገራሉ

ዶ/ር ነገደ ጎበዜ ስለ የታሪክ ውርስ አሻራ ይናገራሉ April 25, 2016 – ቃለ ምልልስ ዶ/ር ነገደ ጎበዜ፤ የቀድሞው የአውሮፓ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ኅብረት ፕሬዚደንት ፤ ስለ ተማሪዎቹ እንቅስቃሴና የታሪክ የውርስ አሻራ ይናገራሉ። “ይህ የአሁኑ ትውልድ በብሔርና በሃይማኖት ሳይከፋፈል እጅ ለእጅ ተያይዞ የመታገሉን ዕሴት ከእኛ መውረስ…