ዶ/ር መረራ ጉዲና ስለ “የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች” ይናገራሉ

April 4, 2016 – ቃለ ምልልስ ዶ/ር መረራ ጉዲና ስለ “የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች” ይናገራሉ “የሚጋጩ ሕልሞቻችን ኢትዮጵያን አደገኛ መስቀለኛ መንገድ ላይ አድርሷታል።” – ዶ/ር መረራ ጉዲና (SBS Australia Amharic program)
Israel: No promised land for Ethiopian Jews

April 4, 2016 No promised land for Ethiopian Jews GONDAR (HAN) April 4. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. BY: Belen Fernandez. Recently in the northwestern Ethiopian city of Bahir Dar, I had the pleasure of encountering an Israeli tourist who was displeased by […]
ጠ/ሚሩ በመኢአድ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ ተጠየቁ

ጠ/ሚሩ በመኢአድ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ ተጠየቁ Written by አለማየሁ አንበሴ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንትን እንዳገዱ ገልፀው የነበሩት በፓርቲው ተጠባባቂ ምክትል ፕሬዚዳንት የሚመሩት የማዕከላዊ ም/ቤት አባላት፤ በፓርቲው ውስጥ የተፈጠረውን ውዝግብ ጠ/ሚኒስትሩ ጣልቃ በመግባት መፍትሔ እንዲሰጧቸው ጠየቁ፡፡ የአቤቱታ ደብዳቤውን ለጠ/ሚኒስትሩ ጽ/ቤትና ለህዝብ ተወካዮች […]
መድረክ፤ ባለፉት 3 ሳምንታት በኦሮምያ 2ሺህ 627 ሰዎች ታስረዋል አለ

Monday, 04 April 2016 07:42 መድረክ፤ ባለፉት 3 ሳምንታት በኦሮምያ 2ሺህ 627 ሰዎች ታስረዋል አለ መድረክ፤ ባለፉት 3 ሳምንታት ከአዲስ አበባ ከተማ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በኦሮምያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተደረጉ ተቃውሞዎች የተሳተፉ 2ሺህ 627 ሰዎች በመንግስት ሃይሎች ታስረዋል ማለቱን ሮይተርስ ትናንት ዘገበ፡፡ […]
በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት አዘጋጅነት ዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደው የሁለት ቀናት ውይይት
በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት አዘጋጅነት ዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደው የሁለት ቀናት ውይይት (video) part 1 https://www.youtube.com/watch?v=SkmhX0GurLY&feature=youtu.be part 2 https://www.youtube.com/watch?v=0Ws9VxBBAXQ&feature=youtu.be
በብሔራዊ መግባባትና እርቅ መሀል

02 Apr, 2016 By የማነ ናግሽ በብሔራዊ መግባባትና እርቅ መሀል ስፔይን በዓለም ላይ ምርጥ ከሚባሉት መካከል አንዷ በመሆን ሕገ መንግሥት ያላት አገር ነች፡፡ ባለፉት 40 ዓመታት በተሻለ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ከተጓዙት የአውሮፓ አገሮችም መካከል ትጠቀሳለች፡፡ ለስፔይን የዴሞክራሲ ሒደት መሠረት የጣለው እ.ኤ.አ. በ1978 የተረቀቀውና በሕዝበ ውሳኔ ዕውቅና ያገኘው ሕገ መንግሥቷ ሲሆን፣ ከአርቃቂዎቹ ሰባት የሕግ ምሁራን መካከል ግሪጎሪዮ […]
የባህር በር – የማይሞት አጀንዳ!

የባህር በር – የማይሞት አጀንዳ! አብዱራህማን አህመዲን March 30 at 11:13am ሁልጊዜም ግርም የሚለኝ ነገር አለ፡፡ የኢህአዴግ አባላት/ደጋፊዎች የባህር በር ጉዳይ ሲነሳ ያዙኝ ልቀቁኝ ከማለት አልፈው ፀጉራቸውን ለምን እንደሚነጩ ሊገባኝ አልቻለም፡፡ ሁሌም ግርም የሚለኝ ይሄ ነው፡፡ ግራኝ አህመድ ወረወረው እንደሚባለው ድንጋይ እንዴት አንድ ሰው 25 ዓመት ሙሉ አንድ ቦታ ላይ […]
“ፂላ ካልሆንክ አትሠራም”

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (አዲስ አበባ) “ፂላ ካልሆንክ አትሠራም” March 31, 2016 ትግሬ የሆንሽ እያንዳንድሽ ይህን ጽሑፍ ጥርስሽን ነክሰሽ አንብቢና እውነቱን ተረጂ – “ውሸታም፣ ዘረኛ… ምናምን” እያልሽ ራስሽን አታሞኚ- ራስን ማሞኘት ዱሮ ቀረ፤ እውነቱን መጋፈጥና እመሸበት ማደር ነው ተንግዲህ እሚያዋጣ፡፡ የምልሽ ሁሉ እውነትና መነገር ከሚገባው (ስለነሱ በማፈርና በመሳቀቅ) ሊነገር የሚችለውን በጣም ትንሹንና ገራገሩን ብቻ በመምረጥ ነው […]
Somalia: Dumping Harmful Toxic waste, Somalia’s largely unguarded Coastline.

March 30, 2016 Share on Facebook Tweet on Twitter MOGADISHU (HAN) March 30. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. Somalia: Dumping Harmful Toxic waste, Somalia’s largely unguarded Coastline. Is there any hope for Somalia? Opinion By RASNA WARAH: Critical Issues: Dumping harmful toxic waste along Somalia’s largely unguarded coastline. […]
Eritrea Playing a Key Role, During Gulf Crises

March 31, 2016 Eritrea Playing a Key Role, During Gulf Crises MOGADISHU (HAN) March 31. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. Salem Solomon. Saudi Arabia appears intent on reaching across the Red Sea to build alliances in the Horn of Africa, where piracy, drug and weapons smuggling, and terrorism […]